قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
- مَـهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :

የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦

- طُول اللِّسان
⭆የምላስ መርዘም
- كَثرة الشّكاة
⭆ቅሪታ(ስሞታ) ማብዛት
- كُفران العَشِير

⭆ቅሬታ ሲፈጠር መልካም የዋለላቸዉ አለማመስገን !
- التّبرج.
⭆ መገላለጥ..

- فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!

🔖  ከነዚህ ከ4ቱ የዳነች(የተጠበቀች)፦  በሁለቱም ሀገር ሰላም ታገኛለች።

=
t.me/https_Asselefya1
🍓2
የእኔም ተራ ሲደርስ  ጌታዬ  ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ  ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ  በጣፋጭ  አንደበት
በእቅፌ   አኖራለሁ  ፍቅርን  እየቀሰምኩ
በእናት  ማዕረግ  ኑሮን እያጣጣምኩ

🍃የአብዲላህ  ሸጋ እናት🍃

አንተኮ  ምንም  ነገር  አይሳንህም  ጀሊሌ  በአንተ  ተስፋዬ  ሙሉ  ነዉ....ከእለታት  አንድ  ቀን  ምኞቴን  በአይኔ  አያለዉ  ረበል ዓለሚን  የፈቀደዉ  ለታ።

https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1
እኔኮ ጠንካራ ነኝ በቶሎ አልሰበርም
ጎበዝም ነኝ ለምንም ነገር እጅ አልሰጥም። እላቸዋለሁ ለፉጡሮችህ

ከዚያም  ፊቴን በእንባዎቼ እያጠብኩ ወዳንተ እመጣለሁ  እንደደከመኝ ልነግርህ...መሰበሬን ላንሾካሹክህ...ነገሮች እንዳቃቱኝ  ማብራራት በተሳነዉ አንደበቴ በእንባዬ እየታጠብኩ ልገልፅልህ.....

ከፉጡሮችህ ፊት ጥንካሬዬን ከአንተ ፊት ድክመቴን ላሳይ! ኢላሂ مالي غيرك

~
👍1
🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለል።

https://t.me/https_Aselefya
👍3🍓2
🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን  አያድናትም....¿

https://t.me/https_Aselefya
💯2
በሳቃችን እምባችንን ደበቅነው።

https://t.me/https_Aselefya
جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾

"አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን።

=
🍓3
ይሄ አዝመራ ማማ ላይ ሆኖ ለሚመለከተው የውስጡ ክፍተት አይታየውም


አንዳንድ ሠዎችም ማማ ላይ ይሠቅሉሽና ምንም ስህተት የለለብሽ ሠው መሆንሽን የረሡ እስከሚመስል አግዝፈው ይመለከቱሻል

ልብ ማለት ያለብሽ እነዚህ ሠዎች አንችን ለመወርወ
ር ትንሽዬ ነው የሚበቃቸው ከአንች አልጠብቅም ብለውሽ ይሄዳሉ

ቢገጩት ቢገፉትም ቢመቱትም ነቅነቅ የማይለው ግዑዝ ነገር ብቻ ነው
እየተዛዘን እንጅ ጎበዝ

እናማ አንች ውዷ እህቴ የሠዎች አድናቆት ከደረጃሽ ቅንጣትን ከፍ እንደማያደርግሽ ሁሉ ትችታቸውም አንችነትሽን አይቀይረውም

ከአንድ አላህጋ ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ ሌላው ይሄዳል ይመጣል

በርቀት ሆኖ ለሚሸነቁጥሽ እጅ አትስጪ አንችን ለመውደድም ለማክበርም ለመጥላትም መጀመሪያ አንችን  ማወቅ ግድ ይላቸዋል


በርቀት ከሚወዱን ይልቅ ቀርበው አይተውን የጠሉን ለእኛ ቅርብ ናቸው።
👍2💯2
🧷الرجَال يُــــحبون الزوجات المطيعات الغير عنيدات ولو خيروا الرجل بين الجميلة وَالمطيعة  الخاضعة لأختــــــــــــــارالمطيعــة  الخاضعة

ወንዶች ታዛዥ የሆኑና እልሀኛ ያልሆኑ ሚስቶችን ይወዳሉ

ወንዶች እንደው ቢያስመርጧቸው በውቧ እና ታዛዥና ለእሡ ዝቅ በምትልለት መካከል፣ ታዛዥና ዝቅ የምትልለትን ይመርጣሉ።

https://t.me/https_Aselefya
ውደታ ብሎ ማለት _ ሀብታም የሆነ ወንድ
ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም "

ውደታ ብሎ ማለት_እውነተኛ የሆነ ወንድ እና ታማኝ የሆነች ሴት ማለት ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya
📎ጠንካራ ሁኒ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኒባት

🌸መልካም ሁኒ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት ድንበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
وَدِدْتُ أَنِّي فِي مَكَانٍ لَا أعرف، وَلَا أَرَىٰ النَّاسَ وَلَا يَرَوْنِي، حَتَّىٰ أَمُوتَ.
🍓1
ترتفع درجة الحرارة، فتتمسّكُ العفيفةُ بحجابها الشرعي،

«የሙቀት መጠኑ ይጨምራል፣ እና ቁጥብ ሴት ኢስላማዊ ሂጃቧን አጥብቃ ትይዛለች።

ويغضُّ العفيف بصرَه، وكلاهما يتذكران قوله تعالى، ويرددان:  {قل نارُ جهنّمُ أشدُّ حرا}

« ቁጥብ የሆኑ ሴቶች ዓይናቸዉ ዝቅ ያደርጋሉ፣ እና ሁለቱም የኃያሉን አላህ ቃል ያስታውሳሉ፣ “‘የጀሀነም  እሳት ከሙቀት የበለጠ የበረታች ናት’ በል።
የኔ መዘነጫ ፍቅርህ ነዉ ሽፋኔ
እንደት አያምርብኝ ስትሆን ካጠገቤ

ውበቴ ጨምሮ ስሆን ካንተ ጋራ
አለልኝ እያልኩኝ በስምህ ስኮራ

ያን ጊዜ ነበረ ልቤን ያቀበጥከው
ከሰው በላይ አርገህ ኑሮየን ያሥዋብከው

መውደድ የኔ አበባ የኑሮየ ውበት
ሁሉም ተሳክቶለት ቢያብብ ምን አለበት

ብየ እየተመኘሁ አለሁኝ ወዳጀ
ተዝናናሁ በፍቅርህ አንተን ይዤ በእጄ;

ውዱ ባለቤቴ የአብዲላህ አባት ሳልልህ አልቀርም 👓

https://t.me/https_Aselefya
👍1🍓1
ሁልጊዜ ትክክል ወይም ፍጹም ለመሆን እየሞከርኩኝ አይደለም,ካለፈው ዓመት, ካለፈው ወር,ከትናንትናው ከቅድሙ የተሻለ ሰው ለመሆን እየሞከርኩ ነው ،

ውድድሬ ከራሴ ጋ እንጅ ከሌሎች ጋ አይደለም፣
ማንንም ለመማረክ ወይም ከማንም አድናቆትን
ለማግኘት ብዬ አይደለም።

https://t.me/https_Aselefya
🍓4
ይድረሰው  ለኔው ጉድ ለተመላላሹ


ዙረህ ዙረህ መጣህ ጨርሰህ ሴቶቹን
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አልካቸው ስቶቹን
አየ ያንተ ነገር እደት ትመጣለህ ሸውደከኝ ሄደህ
ከኔ በተሻሉ በሌላ ተክተህ እንደትስ ቻልክበት
ያችንም እኔንም አፈቀርኩሽ ማለት

ብቻ እኔ ልገርህ ከግድህ በቅቶኛል
ያንተ መመላለስ ከአሞት መሮኛል
በቃ ሂድ አትምጣ  ውሸትህ በቅቶኛል


ሰው እንደት ይኮራል ውሸት ተሸክሞ
ከኔ ወዳ አዋቂ ሌላ የለም ብሎ ?
ደግሞኮ ኩራትህ ከዚሄው አዳርህ
ብዙ አመት ኑሬለሁ ካንተ ፍቅር ይዞኝ በደምብ ሳላውቅህ
ፍቅር ለካ እውር ነው አያሳይም ገልፆ
በሚገርም ሁኔታ አፈቀረህ ልቤ ከሁሉም አብልጦ

አሁን ግን አብቅቷል ጨርሶ ተሞጦ
እንኳንስ ላፈቅርህ ልወድህ ይቅርና ስምህ ይቀፈኛል ስላተ ስሰማ

ወጣ ከመቃብር ተገለጠ እውነቱ  እደትስ
ወደድኩህ ጥያቄው መብዛቱ
ባፈቀርኩህ ሰአት ካንተ ወዳ ቆንጆ ማለትን ሳስበው
አሁን ባለሁበት እደት ደባሪ ነው

ለካሀዱ ልብህ  ለስለቱ ቃልህ እንደ ዛመሆኔ
ስተሄድ ስሸኝህ ስትመጣ ስቀበል ምንም ብታጠፋ ለሰው ሳልናገር ችየህ ኑሬ ነበር በታፈነ ፍቅር አሁን ግን አብቅቷል

እኮንስ ልመለስ ላፈቅርህ ይቅርና ልቀበልህ
ደግሞ እዳለፈው ጊዜ ጭራሽ አታስበው
አብቅቷል መውደዴ ተሞጦ ተጠርጎ የለም አልቆል ሂዶ

ልክ እደለመድከው ምክኒያት ብትደረድር
ልቤን ለማሸፈት ቃላት ብታሳምር ምንህም
አይጥመኝ ልክ እንደ እሬት ስር።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
"بكيتُ خوفاً من ضياع حلمي
ህልሜ እንዳይኮላሽ በመፍራት አለቀስኩ

فأبكاني الله فرحاً بتحقيقه"
አላህ ህልሜን በማሳካት በደስታ አስለቀሰኝ

አላህ ሆይ ጉዳያችንን ወዳንተ አስጠግተናል።


~