قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
يـؤخّر اللّٰه جَـبر الصَّـــــــابرين  ولا يَنســــاه !

«አላህ የታጋሾችን ካሳ ያዘገያል እንጂ አይረሳውም።»

 =
t.me/https_Asselefya1
👍1
النفس تبكي على الدنيا وقد علمت
إنَّ السلامة فيها ترك ما فيها

لا دار للمرء بعد الموت يسكنها
إلا التي كان قبل الموت بانيها
.

https://t.me/https_Aselefya
🧷እህቴ
እህቴ ያለዉን ብር ወይም መኪና ወይም ቤት ወዘተ.....ሳይሆን
➥ላንቺ ያለዉን ክብር ተመልከቺ።!!የኔ ንግስት ምርጫሽን አሳምሪ።

~
👍4
🧷لو تعلمُ المرأة كيف ينظُـر إليها بَعض الرجال لَـغطَّـت نفسهَـا بالحدِيــد"

አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት በሸፈነች ነበር።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦

المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم .

«ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»

📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.


=
t.me/https_Asselefya1                             
اللَّهُمَّ اجعَلْنَا مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ 🤎..
🧷ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»

https://t.me/https_Aselefya
- مَـهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :

የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦

- طُول اللِّسان
⭆የምላስ መርዘም
- كَثرة الشّكاة
⭆ቅሪታ(ስሞታ) ማብዛት
- كُفران العَشِير

⭆ቅሬታ ሲፈጠር መልካም የዋለላቸዉ አለማመስገን !
- التّبرج.
⭆ መገላለጥ..

- فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!

🔖  ከነዚህ ከ4ቱ የዳነች(የተጠበቀች)፦  በሁለቱም ሀገር ሰላም ታገኛለች።

=
t.me/https_Asselefya1
🍓2
የእኔም ተራ ሲደርስ  ጌታዬ  ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ  ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ  በጣፋጭ  አንደበት
በእቅፌ   አኖራለሁ  ፍቅርን  እየቀሰምኩ
በእናት  ማዕረግ  ኑሮን እያጣጣምኩ

🍃የአብዲላህ  ሸጋ እናት🍃

አንተኮ  ምንም  ነገር  አይሳንህም  ጀሊሌ  በአንተ  ተስፋዬ  ሙሉ  ነዉ....ከእለታት  አንድ  ቀን  ምኞቴን  በአይኔ  አያለዉ  ረበል ዓለሚን  የፈቀደዉ  ለታ።

https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1
እኔኮ ጠንካራ ነኝ በቶሎ አልሰበርም
ጎበዝም ነኝ ለምንም ነገር እጅ አልሰጥም። እላቸዋለሁ ለፉጡሮችህ

ከዚያም  ፊቴን በእንባዎቼ እያጠብኩ ወዳንተ እመጣለሁ  እንደደከመኝ ልነግርህ...መሰበሬን ላንሾካሹክህ...ነገሮች እንዳቃቱኝ  ማብራራት በተሳነዉ አንደበቴ በእንባዬ እየታጠብኩ ልገልፅልህ.....

ከፉጡሮችህ ፊት ጥንካሬዬን ከአንተ ፊት ድክመቴን ላሳይ! ኢላሂ مالي غيرك

~
👍1
🧷ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለል።

https://t.me/https_Aselefya
👍3🍓2
🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን  አያድናትም....¿

https://t.me/https_Aselefya
💯2
በሳቃችን እምባችንን ደበቅነው።

https://t.me/https_Aselefya
جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾

"አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን።

=
🍓3
ይሄ አዝመራ ማማ ላይ ሆኖ ለሚመለከተው የውስጡ ክፍተት አይታየውም


አንዳንድ ሠዎችም ማማ ላይ ይሠቅሉሽና ምንም ስህተት የለለብሽ ሠው መሆንሽን የረሡ እስከሚመስል አግዝፈው ይመለከቱሻል

ልብ ማለት ያለብሽ እነዚህ ሠዎች አንችን ለመወርወ
ር ትንሽዬ ነው የሚበቃቸው ከአንች አልጠብቅም ብለውሽ ይሄዳሉ

ቢገጩት ቢገፉትም ቢመቱትም ነቅነቅ የማይለው ግዑዝ ነገር ብቻ ነው
እየተዛዘን እንጅ ጎበዝ

እናማ አንች ውዷ እህቴ የሠዎች አድናቆት ከደረጃሽ ቅንጣትን ከፍ እንደማያደርግሽ ሁሉ ትችታቸውም አንችነትሽን አይቀይረውም

ከአንድ አላህጋ ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ ሌላው ይሄዳል ይመጣል

በርቀት ሆኖ ለሚሸነቁጥሽ እጅ አትስጪ አንችን ለመውደድም ለማክበርም ለመጥላትም መጀመሪያ አንችን  ማወቅ ግድ ይላቸዋል


በርቀት ከሚወዱን ይልቅ ቀርበው አይተውን የጠሉን ለእኛ ቅርብ ናቸው።
👍2💯2
🧷الرجَال يُــــحبون الزوجات المطيعات الغير عنيدات ولو خيروا الرجل بين الجميلة وَالمطيعة  الخاضعة لأختــــــــــــــارالمطيعــة  الخاضعة

ወንዶች ታዛዥ የሆኑና እልሀኛ ያልሆኑ ሚስቶችን ይወዳሉ

ወንዶች እንደው ቢያስመርጧቸው በውቧ እና ታዛዥና ለእሡ ዝቅ በምትልለት መካከል፣ ታዛዥና ዝቅ የምትልለትን ይመርጣሉ።

https://t.me/https_Aselefya
ውደታ ብሎ ማለት _ ሀብታም የሆነ ወንድ
ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም "

ውደታ ብሎ ማለት_እውነተኛ የሆነ ወንድ እና ታማኝ የሆነች ሴት ማለት ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya