قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ልብስህ ላይ ተቀብተህ ከምትወጣው ሽቱ ይልቅ ከምላስህ የሚወጣው ንግግር ሰዎችን ያውዳልና መልካምን ተናገር ።

http://t.me/https_Aselefye
ልክ እንደገባ ጎልበቱን መሬት ላይ አድርጎ አንገቱን አቀረቀረ። ከአንገቱ ላይ ያለውን ሸማ ወደታች እያወረደ ጌታውን አጠገቡ እንዳለ አድርጎ አናገረው። ህመሞች እንዳደከሙትና ልቡን እንዲፈውስለት አጥብቆ ተማፀነው። «ደከመኝኮ ጌታዬ» እያለ ደጋግሞ ለመነው።

ብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለች ብቸኛ ቃል «ደክሞኛል».........!

ያረሂሙና ብርታትን ስጠን!


http://t.me/https_Aselefye
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፍ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኃላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
በራስህና ባለህ ተብቃቃ ......

ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም ፤ እኩል  እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም ።

እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን!!


http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إذا طلق الرجل زوجته ثم راجعها في نفس اليوم فهل يجب عليه الاشهاد على الرجعة؟

▪️للشيخ العلامة :
🎙 عبدالعزيز بن عبدالله بن باز رحمه الله
Abdulhamid
⨳ما حكم قول رمضان كريم
⨳ፍርዱምድነው ረመዳን ከሪም በማለት ላይ
"ረመዳን ከሪም ✂️
"ረመዳን ሙባረክ👍🏼
—لا يقال❨رمضان كريم❩ وإنما يقال❨رمضان مبارك❩وما اشبه ذلك لأن رمضان ليس هو الذي يعطي حتى يكون كريما’
—“ረመዳን ከሪም“አይባልም
—“ረመዳን ሙባረክ“ነው የሚባለው ይሄን የመሰሉ ነገሮች
⨳ምክንያቱም ረመዳን በራሱ የሚሰጥ የሚቸር አይደለም
¯وإنما الله تعالى هو الذي وضع فيه الفضل
¯አላህ በዚህ ወር ውስጥ ቱርፋቶችን አድርጎል አስቀምጦል
¯وجعله شهر فاضلا
¯ከወሮችም የተከበረ ወር አድርጎታል
¯ووقتا لأداء ركن من أركان الإسلام
¯የአርካነል እስላም የምናሞላበት ወቅት አድጎታል

*ምንችግር አለው ለምትሉ ከቀደም ሰሀቦች በዚህ መልኩ አልተገኘም ይህ በቂነው ለመቆጠብ

        
"التَّوبَةَ حَسَنَةٌ وَهِيَ مِن أَحَبِّ الحَسَنَاتِ إلَى اللهِ وَاَللَّهُ يَفرَحُ بِتَوبَةِ عَبدِهِ إذَا تَابَ إلَيهِ أَشَدُّ مَا يُمْكِنُ أَن يَكُونَ مِن الفَرَحِ".

- الفتاوى لابن تيمية (18/134)



http://t.me/https_Aselefye
አልሀምዱሊላሂ ለንጋት በቅተናል በእዝነትህ
ከውቧ ፀሀይ አይተናል አመስጋኝ ሆነን አንግተናል። አስታዋሽ አመስጋኞች ባንተ ተወካዮችም ሁነናል።ምስጋና ስግደትም ላንተ የተገባህ ነህ። ጌታችን አሏህ ሆይ ከኒዕማዎችህ በእኛ ላይ አድርግ በዱኒያም በአኼራም ምህረትህን ለግሰን ኢላሂ።
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
 
     ያማረች የኢባዳ ውሎ
           እየቀራችሁ እየዘከራችሁ
መልካም እየሰራችሁ ዋሉልኝ🌸


//
http://t.me/https_Aselefye