قال تعالى:
﴿وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾
[الفرقان: 63].
قال العلاَّمة #صالح_الفوزان حفظه الله:
المراد بالجهل هنا: سوء الخلق،
لا الجهل الذي هو عدم العلم.
📚شرح كتاب العبودية 19
https://t.me/+tIlWloqwwIU2ZWE0
﴿وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾
[الفرقان: 63].
قال العلاَّمة #صالح_الفوزان حفظه الله:
المراد بالجهل هنا: سوء الخلق،
لا الجهل الذي هو عدم العلم.
📚شرح كتاب العبودية 19
https://t.me/+tIlWloqwwIU2ZWE0
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬትን ብትቆፍር በሰማይም ብትበር
ከዉጭም ከዉስጥም አለም ብትበረብር
ምሁሮችም ከበዉ ሺ ጊዜ ቢመክሩ
አዕላፍ ድንቅ ስራ አዝተዉ ቢፈጠሩ
እንደ ተራራ እንኳ ገዝፈዉ ቢደበሩ
በአለም ዳር ታዉቆ ቢዘከር ቢወራ
ዉብ ማራኪ የለም እንደ ኻሊቅ ስራ ሱብሃነል ኻሊቅ። የአንተ ስራኮ ዓጀብ ያሠኛል ጌታዬ ጥራት ይገባህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይዝነብ ብትሩም
ትጎዳ ልብም
አያባራ ፈተናዉ
እያመመህ ቻለዉ
በትዕግስት እየዉ
ይመለስ እንደሆን ትንሽ ጊዜ ስጠዉ
ምንአልባት ቢገባዉ ፀጥ ብለህ እየዉ
ችለህዉ ችለህዉ እንቢ ካለ በዛዉ
የገደብክለትን ድንበሩን ካለፈዉ
የአንተን ዝምታ እንደ ፍርሐት ካየዉ
ያዉ በደል ከሆነ የመቻል አፀፋዉ
የአንተነትህን ልክ 💪በተግባር አሳየዉ
የምትል ትመሥላለች ይቺ ድመት!
ትጎዳ ልብም
አያባራ ፈተናዉ
እያመመህ ቻለዉ
በትዕግስት እየዉ
ይመለስ እንደሆን ትንሽ ጊዜ ስጠዉ
ምንአልባት ቢገባዉ ፀጥ ብለህ እየዉ
ችለህዉ ችለህዉ እንቢ ካለ በዛዉ
የገደብክለትን ድንበሩን ካለፈዉ
የአንተን ዝምታ እንደ ፍርሐት ካየዉ
ያዉ በደል ከሆነ የመቻል አፀፋዉ
የአንተነትህን ልክ 💪በተግባር አሳየዉ
የምትል ትመሥላለች ይቺ ድመት!
መልካም ቀደምቶቻችን ነውራቸውን የሚነግራቸውን አካል ይወዱት ነበረ
ዛሬ ላይ ግን ከእኛ በኩል በጣም የምንጠላው ሠው ስህተታችንን የሚነግረንን ሆኗል
አላህ ይዘንልን
ስህተታችንን በነገረን ላይ የአላህ እዝነት ይሁን
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ዛሬ ላይ ግን ከእኛ በኩል በጣም የምንጠላው ሠው ስህተታችንን የሚነግረንን ሆኗል
አላህ ይዘንልን
ስህተታችንን በነገረን ላይ የአላህ እዝነት ይሁን
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍2
ልክ እንደገባ ጎልበቱን መሬት ላይ አድርጎ አንገቱን አቀረቀረ። ከአንገቱ ላይ ያለውን ሸማ ወደታች እያወረደ ጌታውን አጠገቡ እንዳለ አድርጎ አናገረው። ህመሞች እንዳደከሙትና ልቡን እንዲፈውስለት አጥብቆ ተማፀነው። «ደከመኝኮ ጌታዬ» እያለ ደጋግሞ ለመነው።
ብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለች ብቸኛ ቃል «ደክሞኛል».........!
ያረሂሙና ብርታትን ስጠን!
http://t.me/https_Aselefye
ብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለች ብቸኛ ቃል «ደክሞኛል».........!
ያረሂሙና ብርታትን ስጠን!
http://t.me/https_Aselefye
Forwarded from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፍ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኃላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፍ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኃላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
በራስህና ባለህ ተብቃቃ ......
ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም ፤ እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም ።
እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን!!
http://t.me/https_Aselefye
ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም ፤ እኩል እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም ።
እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን!!
http://t.me/https_Aselefye