قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
‏قال تعالى:
﴿وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾
[الفرقان: 63].

قال العلاَّمة #صالح_الفوزان حفظه الله:

المراد بالجهل هنا: سوء الخلق،
لا الجهل الذي هو عدم العلم.


📚شرح كتاب العبودية 19
https://t.me/+tIlWloqwwIU2ZWE0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙‏كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬትን ብትቆፍር  በሰማይም ብትበር
ከዉጭም ከዉስጥም አለም ብትበረብር
ምሁሮችም  ከበዉ  ሺ ጊዜ ቢመክሩ
አዕላፍ ድንቅ ስራ አዝተዉ ቢፈጠሩ
እንደ ተራራ እንኳ  ገዝፈዉ ቢደበሩ
በአለም ዳር ታዉቆ  ቢዘከር ቢወራ
ዉብ ማራኪ የለም እንደ ኻሊቅ  ስራ
 

ሱብሃነል  ኻሊቅ።  የአንተ ስራኮ  ዓጀብ ያሠኛል  ጌታዬ  ጥራት  ይገባህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይዝነብ ብትሩም
ትጎዳ ልብም
አያባራ ፈተናዉ
እያመመህ  ቻለዉ
በትዕግስት  እየዉ

ይመለስ እንደሆን ትንሽ  ጊዜ ስጠዉ
ምንአልባት ቢገባዉ ፀጥ ብለህ እየዉ
ችለህዉ ችለህዉ እንቢ ካለ በዛዉ
የገደብክለትን  ድንበሩን ካለፈዉ
የአንተን ዝምታ እንደ ፍርሐት ካየዉ
ያዉ በደል ከሆነ የመቻል አፀፋዉ
የአንተነትህን ልክ 💪በተግባር አሳየዉ


የምትል ትመሥላለች  ይቺ ድመት!
መልካም ቀደምቶቻችን ነውራቸውን የሚነግራቸውን አካል ይወዱት ነበረ
ዛሬ ላይ ግን ከእኛ በኩል በጣም የምንጠላው ሠው ስህተታችንን የሚነግረንን ሆኗል
አላህ ይዘንልን

ስህተታችንን በነገረን ላይ የአላህ እዝነት ይሁን

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍2
ልብስህ ላይ ተቀብተህ ከምትወጣው ሽቱ ይልቅ ከምላስህ የሚወጣው ንግግር ሰዎችን ያውዳልና መልካምን ተናገር ።

http://t.me/https_Aselefye
ልክ እንደገባ ጎልበቱን መሬት ላይ አድርጎ አንገቱን አቀረቀረ። ከአንገቱ ላይ ያለውን ሸማ ወደታች እያወረደ ጌታውን አጠገቡ እንዳለ አድርጎ አናገረው። ህመሞች እንዳደከሙትና ልቡን እንዲፈውስለት አጥብቆ ተማፀነው። «ደከመኝኮ ጌታዬ» እያለ ደጋግሞ ለመነው።

ብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለች ብቸኛ ቃል «ደክሞኛል».........!

ያረሂሙና ብርታትን ስጠን!


http://t.me/https_Aselefye
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፍ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኃላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ