قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢበዙም እንኳ ተስፋ አትቁረጡ።

https://t.me/https_Aselefya
❤ የእኔ ውድ ልጅ❤

በጀርባዬ አዝዬ ጡቴንም አጥብቼ ምን ባላሳድግህ
እመነኝ የእኔ ዓለም ሁሌ እወድሀለሁ
                   እኔማ እናትህ
እንደአለመታደል ስደት  ቢያራርቀን
ተስፋ አልቆርጥም ልጀ
አምናለሁ አንድ ቀን እንገናኛለን
                         ስስቴዋ
እጆችህን ይዤ ትምህርት ባልወስድህ
ከእንቅልፍህ ቀስቅሼ በእጀ ባላጎርስህ
ሲከፋህ የእኔ ልጅ ብዬ ከእቅፌ ምንም ባልሸሽግህ
ሲያምህ ሲሞቅ ሠውነትህ ሲንከራተት አይንህ
                           አትከፋ ልጀ
ወድጀ እኮ አይደለም ስደት የመረጥኩት
የእኔ ውድ በደስታ ላኖርህ ነበር የናፈኩት
የእኔ አለም ወርቄ ጌጤ ሽልማቴ
መፅናኛዬ አንተ ነህ ሲደክም ጉልበቴ
           የእኔ ውድ ይቅርታ
ባልቆጥረውም እንደውለታ እክስሀለሁ ባልልም ነገ
ቢረዳኝም ሁሉም እንደፈለገ

ኑርልኝ አንተ ብቻ
የለለህ ነህ ለእኔ አቻ

               የእኔ ዓለም
ሁሌም እወድሀለሁ መኖርህን እሻለሁ
አይን ለአይን እንድንተያይ እመኛለሁ
ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ከጎንህ እሆናለሁ

         ይቅርታ የእኔ ውድ ልጅ
🍓5
✍ለመልክ ተብሎ መሸወድ።፦

👉ለመልክ ብለህ ሙሰልሰልና ኮሚዲያን ምትከታተል ካገባህ  ልጆችህ የኮሜዲያን ንግግርን  ሃፍዘው ታገኛቸዋለህ።

👌ሴት ልጆችህ ሙሰልሰሎችናድራማ ላይ ተጥደው የነሱን ስም ሸምድደው ታገኛቸዋለህ።

🌹ዲን ያላትን ምረጥ ቤትህ ሰላምና የተረጋጋ ይሆን ዘንድ።
ቤትህን ስትገባ ትደሰታለህ ልጆችህ የቀሩትን ሲነግሩህ ልብህ ትረጋጋለች
💯3
_
📌لا يجوز الاستهانة بحزن المرأة أو ڪسر قلبها،
لأن اللّٰـــه ﷻ يولي اهتمامًا خاصًا لڪل ڪسر وألم تمر به المرأة، عندما نظرت في ڪتاب اللّٰـــه، وجدت أن ڪل ضعف وخوف للنساء أذهبه اللّٰـــه وليس البشر، ڪما في قوله تعالى:


﴿فَنَادَاهَا مِنْ تَحْتِهَا أَلَّا تَحْزَنِي قَدْ جَعَلَ رَبُّكِ تَحْتَكِ سَرِيًّا﴾

وقوله أيضًا:

﴿فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا﴾

حتى أم موسى عليه السلام، عندما ألقيه وربط اللّٰـــه على قلبها، قال تعالى:

﴿لَوْلَا أَن رَّبَطْنَا عَلَىٰ قَلْبِهَا لِتَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ﴾

وفي النهاية هذهِ أم اطفَالك احرص على عدم حُزنها
በጣምምም አሪፍ ኪታብ ነው የማታውቁት ልጠቁማችሁ ብየ ነው🙌
ምክር ወንጀል ማቆም ለተቸገሩ!
~
ወንጀሎችን ማቆም ቢያቅትህ እንኳ ኢስቲግፋር ማድረግ (ምህረትን መጠየቅ) አታቁም። ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር በውሃና በሳሙና የምታጥበው አይደለህምን?

~ የተቀዳ ~
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ۖ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ

(አል-በቀራህ - 216)
፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡

«በዚህ የቁረኣን አያ መሰረት»

አንች የሆነ ነገር ተመኘሺ
እድሆንልሺ ፈለግሺ
በጣም ለፋሺ ፣ ደከምሺ፤ታገልሺ
,ግን አልተሳካልሺም ለምን?
የተመኘሺው፣ እድሆንልሺ የፈለግሺው
፣ በጣም የለፋሺለት የደከምሺለት፣ የታገልሺለት ነገር ለአንች ስለማይጠቅምሺ   አላህ አያሳካልሺም ምክንያቱም ከራስሺ በላይ ላንች የሚጠቅም እና የሚጎዳሺን የሚያቅልሺ ኻሊቅሺ  አሏህ ስለሆነ!!
ለአንች የሚጠቅምሺ ቢሆን ወላሂ አላህ ይሰጥሻል ጎጅ ነገር ግን አላህ አይሰጥሺም !!
ስለዚህ  ለምን የፈለኩት ነገር አልተሳካልኝም አትበይ ላንች ስለማይጠቅምሺ ነው።

=https://t.me/mkr_lesetochi
👍3
تَقْريرُ_عَقيدَةِ_السَّلَفِ_الصّالِحِ_وَتَفْنيدُ_شُبَهِ_عُبادِ_القُبور.pdf
2.2 MB
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) ኪታብ

❇️❇️የ ኪታብ PDF ⬅️⬅️

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

https://t.me/UstazKedirAhmed
"‏النَّفْسُ تَبْكِي عَلَى الدُّنْيَا وَقَدْ عَلِمَتْ
أَنَّ السَّلَامَةَ فِيهَا تَرْكُ مَا فِيهَا
لَا دَارَ لِلْمَرْءِ بَعْدَ الْمَوْتِ يَسْكُنُهَا
إِلَّا الَّتِي كَانَ قَبْلَ الْمَوْتِ بَانِيهَا
فَإِنْ بَنَاهَا بِخَيْرٍ طَابَ مَسْكَنُهُ
وَإِنْ بَنَاهَا بِشَرٍّ خَابَ بَانِيهَا ".
🍓2
٠٠١ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 01👆 ሰኞ 05/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٢ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 02👆 ማክሰኞ 06/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٣ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 03👆 ዛሬ ረቡዕ 07/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
مُفسِدَات القَلب :

🔖ቀልብን የሚያበላሹ ነገሮች አምስት ናቸው፦

① ከብዙኋን ጋር አላስፈላጊና የበዛ ቅልቅል
② ምግብን ከወሰኑ በላይ መመገብ
③ ከልክ ያለፈ እንቅልፍ
④ ከአሏህ ውጪ ባለ ነገር ላይ መንጠልጠል
⑤ አጉል የረዘመ ምኞት


 
"مدارج السالكين لإبن القيم ١/٤٥١"


=
t.me/https_Asselefya1
👍3