قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
' የኔ ውድ እህት

ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው

አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም  ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው  ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው

ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌

https://t.me/https_Aselefya
"በህይወት ውስጥ ከባዱ
የሚናገሩንት መኖር፣ የሚያስተምሩትን መስራት ነው!


    t.me/https_Asselfya
╭
قَال الرَّافِعيّ رَحِمهُ اللّٰه:
-
إن تَزوجْتُ يومًا فَمَا أُبَالِي جَمالًا وَلا قُبحًا، إنَّما أُريد إنسَانِيَّة كَاملة مِنِّي ومِنهَا ومِن أَولَادِنا، وَالمرأة في كُلِّ اِمرأة، ولَكِن لَيسَ العقلُ في كل اِمرأة!

[وَحيُ القَلَم (142/1)].
አንዳንድ ጊዜ


የናንተ ባልሆነ ነገር ዋጋ ስትከፍሉ ትኖሩና የናንተ ሲመጣ  አቅም ታጣላችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1
💯8
↪ክብር ከወደቀ

~እዚጋ የትኛውም ግንኙነት ሊረጋገጥ አስፈላጊ አይደለም ።

_ያለመከባበር ውደታ የለም
_ያለመከባበር ጓደኝነት የለም
_ያለመከባበር ዝምድና የለም

ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል

ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ
።

t.me/Asabiqunabilekeyrati44
🍓2
«የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው!»

አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ

የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ
አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።


                 [ ﺭﻭﻩ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ‏( 232/4   
🍓4
አንዳንድ ሠዎች ሲያደንቁ እህ እኔን ነው ሌላ ሠው ብላችሁ ተሸማቃችሁ አታቁም አሏህ እንደዚያ ቢያደርገን ምኞታችን ነው ነገር ግን አያስፈልግም ዱአ ከአረጋችሁ በቂ ነው!!

🌷🍃....
🧷ነጥቄ ባልሄድም

ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም

ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም

ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም

ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም

ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም

https://t.me/https_Aselefya
👍1
አንዳንዴ ልባችን ሞቶ ዛታችን መቆሙ ብቻ ህያው የሆን ይመስላቸዋል
በዝምታችን በችልተኝነታችን ለምንም ነገር ባለመደነቃችን ይወቅሡናል

ከሞትን በኋላ መምጣታቸው አልገባቸውም።

ዛቴ አለ እንጅ ልቤ አልጓል አለች አንዷ እህቴ

ማለግ በስልክ ብቻ አይደለም አንዳንዴም ልባችን ያልጋል
👍3
ሰላም ለእነዚያ የደስታ ብርሃን ጠፍቶባቸው ዛሬም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ...💧

https://t.me/https_Aselefya
💯3👍1
المرأة هي علامة إعراب الرجل فإن هو أكرمها
رفعته وإن أحبها ضمته وإن أهملها كسرته وتركته لا محل له من الإعراب
....هههه

https://t.me/https_Aselefya
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።
            ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•