🧷ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው።
ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው።
ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!
"
ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው።
ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!
"
አንዳንድ አይኖች ለእንባ እንጅ ያልተፈጠሩ ይመስላሉ💧💧💧
ሰላም ለእነዛ🥀
"ብቻቸውን ሲሆኑ በእንባ እየታጠቡ ከሰዎች ፊት የሶብር ፈገግታ ለሚታይባቸው ድንቅ ሰውች!!
ያ..ረብ ማዘናቸው ትዝ አስከማይላቸው ድረስ በደስታ ሙላቸው ያረብ !
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሰላም ለእነዛ🥀
"ብቻቸውን ሲሆኑ በእንባ እየታጠቡ ከሰዎች ፊት የሶብር ፈገግታ ለሚታይባቸው ድንቅ ሰውች!!
ያ..ረብ ማዘናቸው ትዝ አስከማይላቸው ድረስ በደስታ ሙላቸው ያረብ !
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👏3🍓1
"በፍቅር መጎዳት በነፍስ ላይ የማይሽር ጠባሳን ይተዋል::"ያ ጠባሳ ደግሞ ሌሎችን እንዳናምን ያደርገናል።
አፍቃሪና ንፁህ ልብ የሚሰብረው ቢበዛም ከእለታት ባንዱ ቀን ያንን ሁሉ ስብራት የሚያስረሳ የሚጠግን ጥሩ ልብ ይገጥመዋል።
አደራ በፍቅር የተጎዳችሁ ልቦች ተስፋ እንዳትቆርጡ
ኮፒ
አፍቃሪና ንፁህ ልብ የሚሰብረው ቢበዛም ከእለታት ባንዱ ቀን ያንን ሁሉ ስብራት የሚያስረሳ የሚጠግን ጥሩ ልብ ይገጥመዋል።
አደራ በፍቅር የተጎዳችሁ ልቦች ተስፋ እንዳትቆርጡ
ኮፒ
👍4
Forwarded from قناة أبي نمر مختار لنشر السنة والدروس العربية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
۞ أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَن لَّا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ ۖ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ
የአደም ልጆች ሆይ! ሰይጣንን አትገዙ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነው በማለት ወደ እናንተ አላዘዝኩምን?
وَأَنِ اعْبُدُونِي ۚ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ
እኔን ተገዙኝም ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው (በማለትም) አላዘዝኩመነ?
وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنكُمْ جِبِلًّا كَثِيرًا ۖ أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ
ከእናንተም ብዙን ፍጡር በእርግጥ አሳስቷል፡፡
የምታውቁም አልነበራችሁምን!?
هَٰذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ
ይህቺ ትቀጠሩዋት የነበረችው ጀሀነም ናት፡፡
اصْلَوْهَا الْيَوْمَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
ትክዱ በነበራችሁት ነገር ሰበብ ዛሬ ግቧት (ይባላሉ)፡፡
አላሁ ከሸይጧን ፊትና ጠብቀን እሱን አሸናፊንጂ በሱ ተሸናፊም አታርገን አንተን ጥርት አርገው ከሚያመልኩም አርገን ከጀሀነምም እሳት ጠብቀን ጀነትንም ወፍቀን🌿

💯3👍1
🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
መልካም ስራዎች እርስ በርሳቸው ይከታተላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው በጎ ተግባራትን በታዛዥነትና በፅናት በትዕግስት ሲፈጽም ይላመዳል።በዚህም ለነፍሱ በመልካም ሥራ ላይ መሽቀዳደም እጅግ በጣም ቀላል ይሆንላታልና።
📚فتـح ذي الجـلال والإكـرام ١٥ - ٣٥٢
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid

…✍️
☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! አላህ ይከፍልሀልና! منقول
ቻናል :-/t.me/hafugraphics
በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! አላህ ይከፍልሀልና! منقول
ቻናል :-/t.me/hafugraphics
🧷
ሴት ልጅ ዲኗ ላይ ምንም ያክል ጠንካራ ጓበዝ ብትሆን ግዴለሽ ወንድ ካገባች ቀስ በቀስ እንደሱው ትሆናለቺ....¡👍3💯1
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
t.me/https_Asselfya

' የኔ ውድ እህት
ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው
አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው
ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌
https://t.me/https_Aselefya
ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው
አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው
ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌
https://t.me/https_Aselefya