🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ
ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።
https://t.me/https_Aselefya
ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።
https://t.me/https_Aselefya
💯3
👍2
🧷ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ።
ለግቢህ አጥር፣
ለቤትህ በር፣
ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ።
የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር !
نسخ
ለግቢህ አጥር፣
ለቤትህ በር፣
ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ።
የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር !
نسخ
🌴ኢማም አል-ዘሃቢይ - አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-
ፈተናዎች በተከሰቱ ጊዜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። እንዲሁም ወሬን ከማብዛት ተቆጠብ። አንተን በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ አትፈላሰፍ። ለአንተ ግልጽ ያልሆነውን ጉዳይ ወደ ቁርአንና ወደ ሱና መልሰው። ቆም ብለህም "አላህ አዋቂ ነው" በል።
📚سير أعلام النبلاء (١٤١/٢٠)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid
ፈተናዎች በተከሰቱ ጊዜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። እንዲሁም ወሬን ከማብዛት ተቆጠብ። አንተን በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ አትፈላሰፍ። ለአንተ ግልጽ ያልሆነውን ጉዳይ ወደ ቁርአንና ወደ ሱና መልሰው። ቆም ብለህም "አላህ አዋቂ ነው" በል።
📚سير أعلام النبلاء (١٤١/٢٠)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid
👍3
የኔ ውድ እህት
🧷ስለጠሉሽ
ስላጥላሉሽ
ስላሙሽ
ስለ ዋሹብሽ
ውድቀትሺን
ውርደትሺን
ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቂ ይመስላቸዋል ¿
ነገር ግን ይሄ የነሱ ውድቀት ነዉ።
https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ጀግናየ መሰበርሽን አትጥሌው በይ እዳውም እደትልቅ ኒዕማ ቁጠሪው በመሰበርሽ ምክንያት ወደጌታሽ የምትቀረቢበት ሊሆን ይችላል እና
አላህ ባሮቹ ወደሱ እድቃረቡ ሲፈልግ በሆነ ነገር ይፈትናል ስለዚህ ከምቾት ፈተናን ውደጂ
https://t.me/As_selefiyah1
አላህ ባሮቹ ወደሱ እድቃረቡ ሲፈልግ በሆነ ነገር ይፈትናል ስለዚህ ከምቾት ፈተናን ውደጂ
https://t.me/As_selefiyah1
💯2
ينبغي لطلبة العلم وللعلماء أن لا يظهر خلافهم ونزاعهم أمام العامة ، اختلاف الآراء لا بد أن يكون ، لكن كون كل واحد يعيب منهم يعيب على الآخر إن خالفه ، هذا خطر عظيم جدا ؛ لأن العامة ترى النزاع فلا تثق بواحد منهم ، على أن العامة أيضا سوف يتفرقون ، فالنزاع لا شك أنه سبب للخذلان والفشل وتمزق الأمة.
ابن عثيمين | تفسير سورة آل عمران
https://t.me/https_Aselefya
ابن عثيمين | تفسير سورة آل عمران
https://t.me/https_Aselefya
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-
ኢኽላስ እና በሰዎች ዘንድ ያለውን ለማግኘት መስገብገብ፣ የሰዎችን ሙገሳ መውደድ በአንድ ልብ ውስጥ ፈፅሞ ሊሰባሰቡ አይችሉም።
📚الفوائد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid
ኢኽላስ እና በሰዎች ዘንድ ያለውን ለማግኘት መስገብገብ፣ የሰዎችን ሙገሳ መውደድ በአንድ ልብ ውስጥ ፈፅሞ ሊሰባሰቡ አይችሉም።
📚الفوائد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid