قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ  የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴቶቺ ልዩ እና ቆንጆ ውብ አደረጋት...🌹

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷"ዑመር ሆይ እኔ ጠቅለል ያል ንግግርን እንግርሃለሁ፤
በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ፣ በአላህ ጉዳይ ሰውን አትፍራ።ንግግርህ ስራህን አይቃረን። ከንግግር መልካሙ ማለት ተግባር ያረጋገጠው ነው።በቅርብም ይሁን በሩቅ ላሉ ሙስሊም ወንድሞችህ ለነፍስህና ለቤተሰቦችህ ምትወደውን ውደድላቸው።ባወቅከው መሰረት ሁኔታዎችን ሁሉ ወደ ሃቅ ለመውሰድ ጣር። በ አላህ ላይ የወቃሽን ወቀሳም አትፍራ
።

ሰዒድ ቢን ዓምር رضي الله عنه

مختصر منهاج القاصدين 284
💯1
` ውዷ እህቴ

🧷ማንንም የማትመቀኚ ከሆንሽ
ከደስታ ግማሽ ውርስ ይበረከትልሻል

  ለሌሎች መልካም የምትመኚ ከሆንሽ ደግሞ
ከደስታ ሙሉ ውርስ ይሰጥሻል!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ክፉና ደጉውን    እያደባለቀ፤
  መንፈሱ ለይቶ   ፍርድ ካላወቀ፤

ድካሙ ከሆነ   ለጌጡ ለልብሱ፤
ልፋቱ ከሆነ   እስኪሞላ ከርሱ፤

ካላቀረበለት   ህሊናው ወቀሳ፤
በምኑ ይበልጣል   የሰው ልጅ ከ እንስሳ??



https://t.me/https_Aselefya
🧷ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሚያደርጉ ሰዎች ልክ እንደ በራሪ ወፍ ናቸው
ከፍ ባሉ ቁጥር ከሰው ዕይታ እየራቁ       ይሄዳሉ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
‏{فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهُ أَنْ يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا}

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ

ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።

                 
https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷ስታዝኝ ግድ ያልሰጠው ሰው¡ መሳቅ ስትጀምሪ መጨነቅ ይጀምራል...¿

https://t.me/https_Aselefya
👍2
አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ...💧

=
💯8
🧷ብዙ ሰዎች ከአድማስ ማዶ የማይታያቸውን ቀን ይናፍቃሉ

ዛሬን የሚንቋት በእጃችው ስለገባች ነው..¿


    https://t.me/https_Aselefya
🧷በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ
ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ
ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም
ነገሮች ለምን ዘገየ በሚል ሀሳብ ተስፋ
አትቁረጭ ¡

ምን ጊዜም ከችግር ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ
ዉስጥሽን አሳምኚዉ አብሽሪ
።

~
🧷ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ።
ለግቢህ አጥር፣
    ለቤትህ በር፣
     ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ።


የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር !

نسخ
የኔ ውድ እህት አስተውይ


🧷ያሰቡልሽ መስሎሽ ከዲን ሲያዘናጉሽ
የጌታሽን ትዕዛዝ አስቀው ሲያስጥሱሽ
አብሽር ስሪ ብለው ከአሏህ ሲያርቁሽ
ገፋ ገፋ አድርገው ቀብር እስኪከቱሽ
የወሬኞች ወሬ ከሀቅ አያርቅሽ
አስተውይ እህቴ አዳምጭኝ ከልብሽ
ነገ ይርቁሻል ዛሬ አለን የሚሉሽ
ከመሞትሽ በፊት ወንጀል ተሸክመሽ
የሚያግራሩት ነገር ጀሀነም ሳይከትሽ
ነቅተሽ ቅደሚያቸው እነሱ ሳይቀድሙሽ
ረግጠሽ ያዥና አፍላው ስሜትሽን
መስማትም ተይና የሚያሳስቱሽን
ጠንክረሽ ተማሪ ለማወቅ ዲንሽን፡፡


=
👍1
🌴ኢማም አል-ዘሃቢይ - አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-

ፈተናዎች  በተከሰቱ ጊዜ ሱናን አጥብቀህ ያዝ። እንዲሁም ወሬን ከማብዛት ተቆጠብ። አንተን በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ አትፈላሰፍ። ለአንተ ግልጽ ያልሆነውን ጉዳይ ወደ ቁርአንና ወደ ሱና መልሰው። ቆም ብለህም "አላህ አዋቂ ነው" በል።

📚سير أعلام النبلاء (١٤١/٢٠)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid
👍3
🧷ባቄላ ዘርተህ ሽንብራ አትጠብቅ
ክፉ ሰርተህ መልካም አትጠብቅ
የሠው ልጅ የዘራውን ነው የሚያጭደው።


https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት


🧷ስለጠሉሽ
ስላጥላሉሽ
ስላሙሽ
ስለ ዋሹብሽ
ውድቀትሺን
ውርደትሺን
ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቂ ይመስላቸዋል ¿
ነገር ግን ይሄ የነሱ ውድቀት ነዉ።


https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ጀግናየ መሰበርሽን አትጥሌው በይ እዳውም እደትልቅ ኒዕማ ቁጠሪው በመሰበርሽ ምክንያት ወደጌታሽ የምትቀረቢበት  ሊሆን ይችላል እና


አላህ ባሮቹ ወደሱ እድቃረቡ ሲፈልግ በሆነ ነገር ይፈትናል  ስለዚህ ከምቾት ፈተናን ውደጂ


https://t.me/As_selefiyah1
💯2
ينبغي لطلبة العلم وللعلماء أن لا يظهر خلافهم ونزاعهم أمام العامة ، اختلاف الآراء لا بد أن يكون ، لكن كون كل واحد يعيب منهم يعيب على الآخر إن خالفه ، هذا خطر عظيم جدا ؛ لأن العامة ترى النزاع فلا تثق بواحد منهم ، على أن العامة أيضا سوف يتفرقون ، فالنزاع لا شك أنه سبب للخذلان والفشل وتمزق الأمة.

ابن عثيمين | تفسير سورة آل عمران

https://t.me/https_Aselefya