قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»

📚 ۞ المنتقى【1/193】۞
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍1
🌺አንዳንዴ............ስለ ምትወጃቸው ሰዎች ብዙ መፃፍ እንደምትችይ .....እርግጠኛ ሆነሽ...ማስታወሻሽን እና ቀለምሽን ይዘሽ ስለእነርሱ ብዙ ገፆችን ለመፃፍ በ confidence  ትቀመጫለሽ!

      🌸ቀለምሽን ልክ በእጅሽ አስገብተሽ ከማስታወሻሽ ስታገናኚው አንድ መስመር ትፅፊያለሽ ...............ሁለት ትያለሽ........ከዚያ ነገሩ ይገለበጣል.............!!

      🌺ስለ ምትወጂው ሰው ብዙ ገፆችን ለመፃፍ የተቀመጥሽ ጎበዝ ፃሀፊ ሳይሆን.................... ፊደላትን ለመፃፍ እየተለማመድሽ ያለሽ መስለሽ ቁጭ ትያለሽ!!.........በመጨረሻም ስለነሱ መፃፍ በጣም ከባድና ተራራን የመውጣት ያህል ከባድ ሆኖ ታገኚዋለሽ።

    🌺ከዚያ መፃፍ እንደማትችይ ሲገባሽ........... ታቆሚያለሽ በመጨረሻም ተስፋ ትቆርጫለሽ......... ማስታወሻሽን ጎንበስ ብለሽ ስታይው.......  የእስክሪብቶ ቀለም ሳይሆን የእንባሽን ጠብታ ገፆቹን ሞልተውት ታገኛቺዋለሽ!

     🌸በመጨረሻም ታነቢያለሽ ሆድም ይብስሻል ህይወት በየትኛውም ሁኔታ መቀጠል አለባትና የልብሽን ስብራት እና መከፋት ዋጥ አድርገሽ.......... ዱንያ የምትሰጥሽን.........ሌላ የፈተና ምዕራፎችን በደስታ ወይንም  ደግሞ በእንባ ለመቋጨት እንባሽን ጠርገሽ መንገድሽን ትጀምሪያለሽ....!!
💧
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‍ አዝካሩ ሰባህ(የጥዋት ዚክር)
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ
الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوْءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ.
💎ውድ እህቴ ፈተና ሲገጥምሽ ሶብር አድርጊ!

➷ ስትፈተኚ ፈተናውን ከአላህ መሆኑን እወቂ የሚፈትንሽ ሀያሉ አምላክሽ አላህ ነው አንቺ ደግሞ የአላህ ባሪያ ነሽ

💎 ➷ አላህ አንቺን የፈተነሽ ለጥበቡ ነው  በዛ ፈተና አማካኝነት የበለጠ በላዕ አንስቶልሽ ሊሆን ይችላል ወይም ወንጀልሽ አብሶልሽ ሊሆን ይችላል  እናም እህቴ አንድች በላዕ በደረሰብሽ ጊዜ አትበሳጪ ተስፋም አትቁረጪ ከአላህ እንደሆነና በተሻለ ነገር እንዲቀይርልሽ አላህን ለምኝው

➷ አንቺን የፈተነሽ ድካ ለደረሰው ጥበቡ ነው እንጂ ለሌላ አይሆንም አላህ በባሮቹ ላይ ያካበበ ሀያል ጌታ ነው ባሮች ምን እንደ ሚጠቅማቸው ምን እንደ ሚጎዳቸው እጅጉ አዋቂ ጌታ ነው

💎 ➷ ባሮች ግን ካሳወቃቸው ውጪ በሱ ላይ ሆነ በራሳቸው ላይ ጁሁል/ አላዋቂ ናቸው እናም እሱ በባሮቹ ላይ ረሂም ነውና መልካሙ ሽቶልሽ ሊሆን ይችላል አላህ ባሮቹን የማይበድል ሩሁሩህ ጌታም ነው የተሻለው እንድታገኚ ሶብር አድርጊ:🍃
☑️ የኪታብ ቂርአት

فضل صیام رمضان وقیامه

✍ للإمام ابن باز رحمه الله

ክፍል 01

🎙 በወንድም ዓብዱረሕማን

https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=d5c7345ca03d0e4772
በሳቅህ  ስረሳ  ድካም  እንግልቴን
ቤቴን ስታሞቀዉ ስታደምቅ ህይወቴን
በሚጣፍጥ  አፍህ  እማዬ ስትለኝ
በደስታ ብዛት  ሃሣቤን ስትቀማኝ
እንቅልፍን ስትተኛ ትኩር ብዬ ሳይህ
ምሽቱ ሲነጋ ሳልጠፋ ከጎንህ
ታየኝ  ገና ቀኑ ሣይደርስ በሩቁ
እንዲሁ ስሎታል አይኔ በረቂቁ

🍃
🍁
🍃
ታዬኝ  የኔ ዉድ....ልጅ"

ኡሙ ዐማር   ኢንሻአላህ
🍃
#ወንዶች እንደሚያስቸግሯት ወደ ወንድሟ ስሞታ ልታቀርብ ሄደች! እሱም ሸሪዐዊ ልብስ ወደሚሸጥበት ይዟት ሄዶ የጨዋ ልብስ ገዛላት፡፡

    #ከጊዜያት በኋላ "እነዚያ ያስቸግሩሽ የነበሩት አልተወገዱም ወይ?" ብሎ ሲጠይቃት እሷም "በአላህ ይሁንብኝ ይህን ልብስ ከለበስኩ በኋላ ሁሉም ያከብሩኛል" አለችው፡፡

   #እሱም መልሶ  "አንቺ ነበርሽ በልብስሽ ታስቸግሪያቸው የነበረው! እነሱ ሚያስቸግሩሽ ቢሆን ኖሮ በዚያው ይቀጥሉ ነበር! ልብሱ ሀያእና ጨዋነትን መለሰልሽ" ብሎ በጥበብ መለሰላት!
ሱብሃን አሏህ::
👍1
ተግባርሽ ይናገር!
ራሡን ከፍ አርጎ አንቺን ላየሺ ንቆ
ደግሞም  ላፌዘብሽ በሰራሽዉ  ስቆ
ግዴለም እለፊዉ ባላየ  መሥለሽ
ረጋ በይና በይዉ፦  ትክክል ነህ
የአዝመራሽው ዉጤት  ሢደርስ  ሰአቱ
አፍሽ አይናገር  በአይን ይመልከቱ
የለፋሽበትን  ዉጤቶችሺ ያዉሩ
የናቁሺ ሰዎችም  እያዩ ይረሩ
አወ  ከአንቺ  አፍ  ክፉ  እንዳይወጣ  ዝምምም  ብለሽ  ታገሽ ባላየ  ባልሰማ  እለፊያቸዉ!  ነገር  ግን  ዉጤቶችሽ  ተግባሮችሽ  ያዉሩ!🍒

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
☑️ የሞተ ሰው ፎቶ ማስቀመጥ የተከለከለ ነው። በህይወት ቢኖርም ለደሩራ ካልሆነ ፎቶ የተከለከለ ነው። የሞተ ሰው ፎቶ መያዝ ሀዘን ይቀሰቅሳል። ሶብር ለማጣት ሰበብ ከመሆኑም በተጨማሪ የተከለከለው ነእይ ውስጥ ይከታል።

የራሳችንም ይሁን የሌላ በስልካችን፣ በኪሳችን፣ በላፕሮፓችንና በፕሮፋይላችን ላይ ያለ ማንኛውም ፎቶ ማጥፋት ወደ አላህ ልንመለስ ይገባል።

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🛑👉ጥቆማ ፦

ሀይድ ፣ ኢስቲሀዷ እና ኒፋስን
በተመለከተ፦  ትምህርቱ [እውቀቱ] ወንዱንም ፣ ሴቱንም ሚመለከት ቢሆንም በተለይ ሴቶች ግን በዚህ ዙርያ በደንብ ልታውቁና ልታነቡት ሚገባ ምርጥ ተከታታይ ፁሁፍ እየተከታተላችሁ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ።

~
↳ክፍል 1 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16392

↳ክፍል 2 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16437

↳ክፍል 3 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16472

↳ክፍል 4 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16531

↳ክፍል 5 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16585

↳ክፍል 6 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16654

↳ክፍል 7 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16751

↳ክፍል 8 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16797

↳ክፍል 9 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16848

↳ክፍል 10 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16870

↳ክፍል 11 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16924

↳ክፍል 12 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16968

↳ክፍል 13 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/16988

↳ክፍል  14 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17197

↳ክፍል 15↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17211

↳ክፍል 16 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17215

↳ክፍል 17 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17355

↳ክፍል 18 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17391

↳ክፍል 19 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17616

↳ክፍል 20 ↷⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17638

↳ክፍል 21↷⇓ ↶
t.me/https_Asselefya1/17734

↳ክፍል 22↷ ⇓↶
t.me/https_Asselefya1/17966

=

«ሼር በማድረግ እህቶቻችንን እናንቃቸዉ!!»


የመልካም ስራ ትንሽ የለውም!!!
« مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ».  
   
«(ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል»

=
‏قال تعالى:
﴿وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾
[الفرقان: 63].

قال العلاَّمة #صالح_الفوزان حفظه الله:

المراد بالجهل هنا: سوء الخلق،
لا الجهل الذي هو عدم العلم.


📚شرح كتاب العبودية 19
https://t.me/+tIlWloqwwIU2ZWE0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙‏كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬትን ብትቆፍር  በሰማይም ብትበር
ከዉጭም ከዉስጥም አለም ብትበረብር
ምሁሮችም  ከበዉ  ሺ ጊዜ ቢመክሩ
አዕላፍ ድንቅ ስራ አዝተዉ ቢፈጠሩ
እንደ ተራራ እንኳ  ገዝፈዉ ቢደበሩ
በአለም ዳር ታዉቆ  ቢዘከር ቢወራ
ዉብ ማራኪ የለም እንደ ኻሊቅ  ስራ
 

ሱብሃነል  ኻሊቅ።  የአንተ ስራኮ  ዓጀብ ያሠኛል  ጌታዬ  ጥራት  ይገባህ