قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
መንገዱ ለቀደመ አይደለም
መንገዱ እዉነተኛ ለሆነ ነዉ...
¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷إذا رأيت الإعوجاج بحياتك يتفاقم
إعدل سجادتك ووجهك نحو القبلة


በህይወትህ ውስጥ ያለው ችግር እየተባበሰ ከሆነ መስገጃህን እና ፊትህን ወደ ቂብላ አቀጣጫቸው!

የተጨነቀን ሁሉ ረህማን ይፈርጅልን...


https://t.me/https_Aselefya
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።
            ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🧷ምርጥ ሴት ማን እንደሆነች ታውቃላችሁ

•  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡

•  ምርጥ ሴት ስታያት የምታስደስትህ ናት።
•  ባዘዝካት ጊዜ የምትታዘዝህ ናት።
•  በሌለህ ጊዜ በንብረትህ እና በክብሯ የምትጠብቅህ ናት።
•  ራስህንም ንብረትህንም ትጠብቃለች!!

እህቶቼ ምርጥ ሴት ለመሆን እነዚህን ባህሪዎች ተላበሱ አደራ

📝 ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ...
🧷በዚች ፈተና በበዛባት አለም
ሲኖር አላህ ያዘዘውን የታዘዘ
የከለከለውን የተከለከለ
ሰው ምንኛ ታደለ'
ያ ረብ በትዕዛዝህ ላይ ፅኑ አድርገን
..
                 


https://t.me/https_Aselefya
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»

https://t.me/https_Aselefya
🧷መሳቄን ወደድኩት
የውስጤን ጨለማ በፈገግታ አድምቆ
የልቤን ስብራት በጥርሴ ደብቆ
ደስተኛ አደረገኝ መተገዜን ትቸ
ኩርፊያየን ሸኘሁት በሳቄ ተክቸ
...💧

https://t.me/https_Aselefya
ቺልተኝነትን ከተማርሽ
ከፊል የህይወት ችግሮችሽን
አለፍሽ ማለት ነው...¿


  https://t.me/https_Aselefya
🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው
ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል

ወደኋላ አትመልከቺ💎

እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው

ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷


https://t.me/https_Aselefya
🧷የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ  ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ  ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!!

قناة لـ الْمرأة السلفية 🎀
🧷ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :-

1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን መለኮታዊ ተግባራቶችን በማብዛት
2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ
3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውዴታ በልክ መያዝ
4,ቀለል ያለ ህይወትን መኖር
5,አቅመ ደካሞች ና ሚስኪኖችን መተባበር    ወዘተ መልካም ነገራቶች ለደስታ ምንጭ ሁነኛ ሰበብ ናቸው::

 
https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
🧷{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}.

እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር።

ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :-
'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ።

ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "
ለእነዚያ ለራቁት

ከሄዳችሁ በኋላ ምድር
አብባለችና አትመለሱ…
🙌

https://t.me/https_Aselefya
🪴 Quiz 🌿

🌱 ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።
🧷ህመሙን የበረታ የሚያደርገው
ምንም ነገር ማድረግ አለመቻል ነው!!


صبرًا يا نفسِ💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከሰዎች ሁሉ በላጭ ማለት ለመጪው አለም የሚሰራ ነው።ምክንያቱም መጪው አለም የተሻለ እና ዘላለማዊ ነው።

ከሰዎች ሁሉ ሞኝ ደግሞ ይህችን አለም እንደ ዘላለማዊ መኖሪያው የሚያይ እና ተስፋውን ሁሉ በእሷ ላይ የጣለ ነው።

ከየትኛው ነን እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ...¿


https://t.me/https_Aselefya
ሁሉም ያሻው ጋር ደርሶ በመንገዴ ብዘገይም አያሳስበኝም። ሌሎች የሚፈልጉት ስኬት ላይ ሆነው እኔ ገና ራሴን ለማስተካከል እየተውተረተርኩ ብሆንም አያስጨንቀኝም። ህይወት ውድድር አይደለም። የራሴ መንገድ ፣ የራሴ ህልሞች፣ የራሴ እርምጃዎችና እንቅፋቶች አሉኝ።ከሌሎች የተለየ መንገድ ውስጥ ተፈጥሪያለሁ። ይህን እያነሳሁ ያኛውን እየጣልኩ ፣ በዚህ እየወደቅኩ በዚያ እያለፍኩ  መድረስ ባለብኝ ሰዓት እደርሳለሁ። ብቆም ወይም ብዘገይ ከፍቶብኝ ደግሞ አቅጣጫዬን  እንደ አዲስ ብለውጥ እንኳን አያስጨንቅም። ሁሉም ነገር በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል።  እኔ እየወደቅኩም እየተነሳሁም እታገላለሁ። አላህ ደግሞ ከሚታገሉት ጋር ነው።  
ለነህዲየነሁም ሱቡለና !!


t.me/abdu_rheman_aman