🌹ውድ ጓደኞቼ 🌹
በጨረቃው ድምቀት ኮኮብ ተሰልፎ
ማን ሌላ ይመጣል በናንተላይ አልፎ
የጓደኛ ትርጉም በስም ከተሰኘ
ምንኛ ታደለ እናንተን ያገኘ
ከኖርኩበት ዘመን ስታደል እንደጣ
እናንተን ታደልኩኝ እድሌ ሲወጣ
የጓደኛ ጣእሙ በናንተ ያወኩት
ሰበቡን ሳልሻ ከልቤ የሳኩት
አላህዬ አጣምሮን በሀቁ ጎዳና
እቅፍ ላድርጋችሁ ከመሀል ልንጣና
የሱና መርከቦች የንጋት ጨረቃ
ቃል አጣሁላችሁ ለናንተ የሚበቃ
በጣም ከምቶዳችሁ እህታችሁ
በጨረቃው ድምቀት ኮኮብ ተሰልፎ
ማን ሌላ ይመጣል በናንተላይ አልፎ
የጓደኛ ትርጉም በስም ከተሰኘ
ምንኛ ታደለ እናንተን ያገኘ
ከኖርኩበት ዘመን ስታደል እንደጣ
እናንተን ታደልኩኝ እድሌ ሲወጣ
የጓደኛ ጣእሙ በናንተ ያወኩት
ሰበቡን ሳልሻ ከልቤ የሳኩት
አላህዬ አጣምሮን በሀቁ ጎዳና
እቅፍ ላድርጋችሁ ከመሀል ልንጣና
የሱና መርከቦች የንጋት ጨረቃ
ቃል አጣሁላችሁ ለናንተ የሚበቃ
በጣም ከምቶዳችሁ እህታችሁ
` ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ
🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ ያን ያክል አይሰማም
https://t.me/https_Aselefya
🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ ያን ያክል አይሰማም
ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል በሰላምሽ ቀን የተለማመድሽው ማንነትሽ ሲቀር ሁሉም ጥሎሽ ይሄዳል.......¡¡¡https://t.me/https_Aselefya
👍2
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው ።
@FKR_ESKE_JENET
@FKR_ESKE_JENET
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🛑👉ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም ።
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".
الزهد الكبير للبيهقي ١٢
አል ሐሰኑል በስሪይ –ረሒመሁላህ – እንዲህ ይላል :፦
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።
~
https://t.me/Asselefya2
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".
الزهد الكبير للبيهقي ١٢
አል ሐሰኑል በስሪይ –ረሒመሁላህ – እንዲህ ይላል :፦
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።
~
https://t.me/Asselefya2