🧷ኢላሂ
إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..
https://t.me/https_Aselefya
إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..
https://t.me/https_Aselefya
- የኔ ውድ እህት -
https://t.me/https_Aselefya
ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ
ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ
አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿https://t.me/https_Aselefya
- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ -
https://t.me/https_Aselefya
🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿https://t.me/https_Aselefya
~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ።
ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ።
በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ።
በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
🧷 لا يشغلنـي
مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه،
إنمـا يشغلنـي
مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه..!
https://t.me/https_Aselefya
مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه،
إنمـا يشغلنـي
مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه..!
https://t.me/https_Aselefya
~ከሠዎችጋ አልግባባ ብንል ብቻችንን ገለል እንላለን
ከራሳችንጋ ከተጣላንስ?
እህቴዋ ምንም ያክል ስህተት ላይ ብትወድቂ ራስሽን በመውቀስ አትግደያት
ታረቂያትና ወደተሻለ ነገር ጉዞሽን ጀምሪ ያለፈ ስህተትን ተማሪበት
https://t.me/https_Aselefya
ከራሳችንጋ ከተጣላንስ?
እህቴዋ ምንም ያክል ስህተት ላይ ብትወድቂ ራስሽን በመውቀስ አትግደያት
ታረቂያትና ወደተሻለ ነገር ጉዞሽን ጀምሪ ያለፈ ስህተትን ተማሪበት
https://t.me/https_Aselefya
=ሁሉም ነገር አላፊ ነው ግን አይረሳም
የትላንትና ማንነታችን ከለለ ዛሬ ላይ ምንም ነን
ካለፈ ህይወታችንጋ ሠላም ፈጥረን ተምረንበት ለማለፍ መሞከር እንጅ ለመርሳት በመታገል ውስጥ እያስታወሡ ሁል ጊዜ ህመምተኛ መሆን ራስን ይጎዳል
ራሳችንን የመጎዳት መብት የለንም ሀቋን እንጠብቅላት
https://t.me/https_Aselefya
የትላንትና ማንነታችን ከለለ ዛሬ ላይ ምንም ነን
ካለፈ ህይወታችንጋ ሠላም ፈጥረን ተምረንበት ለማለፍ መሞከር እንጅ ለመርሳት በመታገል ውስጥ እያስታወሡ ሁል ጊዜ ህመምተኛ መሆን ራስን ይጎዳል
ራሳችንን የመጎዳት መብት የለንም ሀቋን እንጠብቅላት
https://t.me/https_Aselefya
🧷لا تغرك المظاهر ، فالجمال أحيانا يكمُن في الداخل:
وَقَـالَ ﷺ :
{ إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَمْوَالِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ }
https://t.me/https_Aselefya
وَقَـالَ ﷺ :
{ إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَمْوَالِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ }
https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት ،
🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡
ይልቅ ሁሌም
ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የሚመኟት...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡
ይልቅ ሁሌም
ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የሚመኟት...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
https://t.me/https_Aselefya
ከሌሎች የተሻለ ለመሆን አትሞክር/ሪ
ካለፈው ማንነትህ/ሽ የተሻለ ለመሆን ታገል/ይ
አእምሮ በሌሎች ቢዚ ሲሆን ያንሳል
በራሱ ቢዚ ሲሆን ግን ያድጋል...¿https://t.me/https_Aselefya