قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የውሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡

ወደዳቺሁም ጠላችሁም

የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላችሁ !

ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿

https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት

🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም እራሳችንን ለማሻሻል እንጥራለን ደግሞም ይሳካልናል ኢንሻአላህ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ

إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..


https://t.me/https_Aselefya
🧷በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ...¿

https://t.me/https_Aselefya
- የኔ ውድ እህት -

ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ
ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ
አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ
...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷አላህኮ¡
ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ
ያለውን ስብራት
ይመለከታል..¿

~
- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ -


🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿

https://t.me/https_Aselefya
~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ።
ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ።

በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🧷መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን ንፅህና አረጋግጥ ምክንያቱም ስትወጣ  የረገጥከውን ስትወርድ መጨበጥ አለና....¿

https://t.me/UstazKedirAhmed
- የኔ ውድ እህት

🧷በህይወትሽ ላይ ሹፌር ሁኚ እንጂ ተሳፋሪ አትሁኚ....¿

https://t.me/https_Aselefya
አረቦች ሲገልጿት ከባህሪዋ ከኋላዋ የሚያባርራት ካለ ትኩረቷ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትዞርም አሉ ከዞረች ፍጥነቷ ስለሚቀንስባት ቀጥታ የፊቷን ነው

እናማ ባለፈው ህይወትህ ወደኋላ ከተመለከትክ ከፊት ለፊት ካለው አላማህ ያዘገይሃል ይላሉ ሡብሃንአላህ በትዝታ ውስጥ በገባን ጊዜ ትላንትናም አልፎ ዛሬ ያለንበትንም ይረብሽብናል

እንደ غزالة ሁን ጉዞ ወደፊት ይላሉ



~
🧷 ‏لا يشغلنـي
      مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه،
    إنمـا يشغلنـي
         مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه
..!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከመጀመሪያው ውሸት በኋላ!
  እውነታዎች ሁሉ አጠራጣሪ ይሆናሉ
...¿
~ከሠዎችጋ አልግባባ ብንል ብቻችንን ገለል እንላለን

ከራሳችንጋ ከተጣላንስ?

እህቴዋ ምንም ያክል ስህተት ላይ ብትወድቂ ራስሽን በመውቀስ አትግደያት
ታረቂያትና ወደተሻለ ነገር ጉዞሽን ጀምሪ ያለፈ ስህተትን ተማሪበት

https://t.me/https_Aselefya