🧷اللهُمَّ إنَّـا نَـعُوذُ بِـكَ أن نُشـرِكَ
بِـكَ شَـيْئًا نعلِـمُه ونستَـغفِرُك
لمَا لَا نعـلَمُه.
https://t.me/https_Aselefya
بِـكَ شَـيْئًا نعلِـمُه ونستَـغفِرُك
لمَا لَا نعـلَمُه.
https://t.me/https_Aselefya
﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾ ،
﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿
[አል_ሰጅዳ:⁵]
🍂ዓዚዘቲይ🍂
ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል
ጌታሽን እውን በይ
በጌታሽ ብቻ ተመኪ
ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿
https://t.me/https_Aselefya
﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿
[አል_ሰጅዳ:⁵]
🍂ዓዚዘቲይ🍂
ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል
ጌታሽን እውን በይ
በጌታሽ ብቻ ተመኪ
ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿
https://t.me/https_Aselefya
𓂃◞
🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا
•صَحِيح مُسلم (١٩٠٢/٤) ..
و كَان هذا أبلغُ ما قِيل في حُبّ الأَب لِإِبنتِه
https://t.me/https_Aselefya
🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا
•صَحِيح مُسلم (١٩٠٢/٤) ..
و كَان هذا أبلغُ ما قِيل في حُبّ الأَب لِإِبنتِه
https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት
ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም...
እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል.
ولو بعد حين
https://t.me/https_Aselefya
ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም...
እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል.
ولو بعد حين
እመኚኝ አንቺ መልካም ከነበርሽ መልካምነትሽን ማስታወስ ባይፈልግ እንኳ ቅንጡን ይዞ በግዱ አይ እሷ ብሎ እንዲያለቅስ ያደርገዋል...¿https://t.me/https_Aselefya
، የስኬት ~ ዘር ،
ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡
ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿
https://t.me/https_Aselefya
ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡
ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡
ወደዳቺሁም ጠላችሁም
ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿
https://t.me/https_Aselefya
ወደዳቺሁም ጠላችሁም
የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላችሁ !ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ
إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..
https://t.me/https_Aselefya
إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك
وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك
وأنتَ تَعلم ولا أعلَم..
https://t.me/https_Aselefya
- የኔ ውድ እህት -
https://t.me/https_Aselefya
ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ
ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ
አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ...¿
https://t.me/https_Aselefya