قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 ልጆች
በህፃንነታቸው የወላጆች አደራ ናቸው።

   
ወላጆች
በእርጅናቸው የልጆች አደራ ናቸው።


አደራውን ላልተወጣ ሁሉ ،ወየውለት..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 መራቅን የሚያስተምርሽ በጣም የቀረብሽው ሰው ነዉ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ዐላዋቂነት በጠነከረብህ ልክ
የሸይጣን ውትወታ አንተ ላይ ይበረታል..¿

       /ኢብኑ ጀውዝይ/
🧷السعودية
لَا تَلُومُونِي فِي حُبِّهَـآ 🇸🇦
أَحكَامُهَا شَرعِيَّة، أَرضُهَـآ مَروِيَّة بِدِمَاء الصَّحَابَة الزَّكِيَّة، بِلَادُ التَّوحِيد وَ السُنَّة 🌸

   أُحِبُّ بِكلِّ فَخرٍ السُّعُودِيَّة🇸🇦....

  فَاللّٰهم مَڪَة 🇸🇦

قال الشيخ ابن باز رحمه الله :

(السعودية أفضل دولة سلفية من ألف سنة لايوجد دولة بعد القرون المفضلة نشرت التوحيد والعقيدة السلفية أفضل من السعودية، السعودية بلاد الحرمين ومأرز التوحيد ومنطلق الدعوة السلفية
العداء للدولة السعودية عداء للدين")
الفتاوى:(١/٣٨٠)

https://t.me/https_Aselefya
🧷በጅልባቧ ያልተሸፈነቺ ተገላልጣ_እርቃኗን የምትወጣ ሴት _ወደዳቺሁም ጠላቺሁም_ምሳሌዋ ይህ ነዉ።አበቃ🙌


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የሰዉ ልጅ የሚፈልገዉ አንድ ነገር መዘግየቱ ይሄ ለሱ ኸይር ነዉ።

መረጃዉም የላቀዉ አላህ ቃል ነዉ፦

وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ

" አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡

=
t.me/https_Asselefya1
🧷አላማሺ ትልቅ ሲሆን መንገድሽም ረጂም ይሆናል_ ትልቅ ህልም ካለሽ ትልቅ ህልምና ትግስት ይፈልጋል.....¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰዉ  ልጅ ከማይመስሉት.
ከማይረዱት ሰዎች ጋ እስረኛ ነዉ،


ከሚመስሉት ሰዎች ጋ የህሊና እረፍት ያገኛል
ስለሆነም ከሚመስሉሽ ሰዎች ጋ ብረሪ
...¿
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ


  🧷ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው።

ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም
ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች  ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎች ከአንተ እንዲማሩ እና
አንተም ከእነሱ እንድትማር ተቀላቀላቸው

ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለህ…
  ✏ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማራለህ
..¿

~
، ዓዚዘቲይ ،


🧷ማን ደስተኛ ያደርገኛል ሳይሆን እንዴት ነው ለራሴ ደስታን መፍጠር የምችለው? ብለሽ አስቢ ..

ከሰው ምንም ነገር አትጠብቂ አትደገፊበትም የጎደለሽን ሳይሆን የተሰጠሽን እያሰብሽ አሏህን አመስግኚ ،ደስተኛም ሁኚ..¿

   
https://t.me/https_Aselefya
🧷ልክ እንደ ዝናብ ሁን-
ሲመጣ ሰወች የሚደሰቱበት
ሲወድቅ ሰዎች የሚጠቀሙበት
ሲሄድ ትልቅ አሻራ አሳርፎ የሚሄድ
ሲቀር ሰወች የሚናፍቁት
..¿
🧷ጊዜ ማለት ሰይፍ ናት አንተ ካልቆረጥካት እሷ ትቆርጥህ አለች ጊዜያቺንን በመልካም ነገር እናሳልፍ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም

መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
، መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው..¿

    https://t.me/UstazKedirAhmed
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


🤩 አላህ ከዐርሹ በላይ ነዉ ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?!

እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አላህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም  እንዲህ ይልሃል፦

وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

«
ታጋሾችንም አብስር »

አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ..¿
                 


~

https://t.me/https_Aselefya