Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ውስጥሽ ላይ የሚሰማሽን
ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን
እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው
﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾
ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው
በእርግጥም ይመራኛል
https://t.me/https_Aselefya
ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን
እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው
﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾
ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው
በእርግጥም ይመራኛል
https://t.me/https_Aselefya
🧷የተነገረሽን በሙሉ አትመኝ
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ
እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ
እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት
ጀርባው እርግማን ነዉ አንዳንዱ ምርቃት
ብዙ አይነት መልክ አለ ሚቀናው ማሳሳት
አስተውለሽ እይ እኩል ይመጣሉ ዝናብና እሳት
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
የተነገረሺን በሙሉ አትመኝ
ግድ የለም እርግቤ አንዳንዴ እባብ ሁኝ..💧
https://t.me/https_Aselefya
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ
እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ
እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት
ጀርባው እርግማን ነዉ አንዳንዱ ምርቃት
ብዙ አይነት መልክ አለ ሚቀናው ማሳሳት
አስተውለሽ እይ እኩል ይመጣሉ ዝናብና እሳት
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
የተነገረሺን በሙሉ አትመኝ
ግድ የለም እርግቤ አንዳንዴ እባብ ሁኝ..💧
https://t.me/https_Aselefya
🧷 إنَّ مِن نِعمةِ الله -سُبحانَهُ وتعالى- على العَبدِ أن يُحبِّب إليهِ العِلم، وذَلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير.!
ابنُ عُثَيمِين -رَحِمَه الله
📚تفسير سورة غافر صـ (٨)
https://t.me/https_Aselefya
ابنُ عُثَيمِين -رَحِمَه الله
📚تفسير سورة غافر صـ (٨)
https://t.me/https_Aselefya
, 🍃 ያ ዓዚዘቲይ 🍃 ,
🧷
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ለማይገባው ሰው በሰጠሽው ፍቅር መልካምነት እና ቸርነት አትጸጸቺ
ሁል ጊዜም በልብሽ ንፅህና እና ቅንነትሽ ደስ ይበልሽ እንጂ
ንፁህ ልብሽን የምትወቅሽ አትሁኝ..¿https://t.me/https_Aselefya
🧷تزوَّج عمران بن حتان امرأة جميلة من الخوارج، وقال أنه سيردّها لأهل السُّنة، فصار هو من زعماء الخوارج;
ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አንዲት ቆንጆ ሴት አገባ እና ወደ ሱንዮዎች እመልሳታለሁ አለና ከከዋሪጅ መሪዎች አንዱ ሆነ።
سيّر أعلام النّبلاء (٢١٤)
አግብቸ አስተካክላለው የምትሉ ወንዶች/ሴቶች ሆይ ልብ በሉ ::
https://t.me/https_Aselefya
ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አንዲት ቆንጆ ሴት አገባ እና ወደ ሱንዮዎች እመልሳታለሁ አለና ከከዋሪጅ መሪዎች አንዱ ሆነ።
سيّر أعلام النّبلاء (٢١٤)
አግብቸ አስተካክላለው የምትሉ ወንዶች/ሴቶች ሆይ ልብ በሉ ::
https://t.me/https_Aselefya
🧷{يَٰٓأَبَتِ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌۭ مِّنَ ٱلرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَٰنِ وَلِيًّۭا}
{አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትሆን እፈራለሁ}
[መርየም، ⁴⁵]
{አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትሆን እፈራለሁ}
[መርየም، ⁴⁵]
እውነተኛ ወዳጅ ማለት ስለ አኸይራህ የሚጨነቅልህ ነው!
አኸይራህ ያላሳሰበው አንተም አታሳስበውም..¿
https://t.me/https_Aselefya🧷 የኔ ውድ እህት ጠንቃቃ ሁኚ !
እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው
ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም
ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽምን?
እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም،
ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ!
እህቴ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና '
ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር..¿
https://t.me/https_Aselefya
እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው
ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም
ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽምን?
እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም،
ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ!
እህቴ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና '
ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር..¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰው ልጅ የሚጎዳው ባመነው እና የራሴ ባለው ሰው ነው، ጥቃት የሚደርስበት ጥላዮ ነው ባላችሁት አማካኝነት ነው،
ዩሱፍ የተካደው በወንድሞቹ ነው،
https://t.me/https_Aselefya
ዩሱፍ የተካደው በወንድሞቹ ነው،
አንዳዴ የኔ ነው ለምትሉት ሁሉ የምትዘረግፉት ሚስጥር እናንተን ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ከኔም ከምትሉት ሰው ጠብቁ…¿https://t.me/https_Aselefya
🧷وَٱصۡبِرۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجۡرَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ
، (አል ሁድ 115)
https://t.me/https_Aselefya
ታገስም አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና....¿، (አል ሁድ 115)
https://t.me/https_Aselefya
ስልጣኔ ይግባሽ !
🧷ቀጥ ብለሽ ሂጂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ
በቀደምቶች መንገድ፣ እህት አስተውለሽ
ይግባሽ ስልጣኔ፣ ይኑርሽ እውቀቱ
የስልጡኖች መንገድ ፣ ኢስላም ነው እውነቱ
ያዥው መንገድ ግቢ ፣ ኋላ ቀሩን ትተሽ
የምርጥ ሰለፎች ፣ ፈለግ ተከትለሽ
ፋሽን ስልጣኔ ፣ በደንብ የገባቸው
ከስር መሰረቱ ፣ እውቀቱ ያላቸው
በቁርአን በሀዲስ ፣ አውቀው የሚመሩ
በዲን የተብቃቁ ፣ምንም ማይጨምሩ
መሰልጠን ገብቷቸው፣ በኒቃብ ያጌጡ
ለሸሪአ ትእዛዛ ፣ክብር የሚሰጡ
ተሸፋኞች ናቸው ፣ከላይ እስከ ታች
አላህ ዕንዳዘዘው ፣ለሴት አማኞች
ስልጣኔ ይግባሽ ፣ልክ እንደነዚ ጀግኖች
ካመኑም እምን ፣በሂጃብ ፅኑዎች
ፋሽን ያማራቸው ፣የተፈጥሮ ውበት
በጌታቸው ፀጋ ፣የተከበሩበት
የጨዋ ተምሳሌት ፣ የሴትነት አርማሽ
ያለ አርቴ ነገር ፣መዋቤያ ግርማሽ
ሙሉ ሂጃብሽ ፣ነው ያዥው ተጠንቅቀሽ
መራቆትን ራቂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ
https://t.me/https_Aselefya