قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
✍ በዓረፋ ዘፈን?

📖{وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يَشْتَرِى لَهْوَ ٱلْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ ٱللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍۢ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمْ عَذَابٌۭ مُّهِينٌۭ}
{ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሁኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡}

           [ሉቅማን:6]


   {አታላይ ወሬ} በርካታ ሙፈሲሮች "የተፈለገበት ሙዚቃ ነው" በሚል አስቀምጠዋል። በሙዚቃም ይሁን በሌላ የተረጎሙት ሁሉ በዚህ የተፈለገው ከአላህ መንገድ የሚያዘናጋ ለዲንም ይሁን ለዱንያ ጥቅም የሌለው ዛዛታ መሆኑን ይስማማሉ።
  በየትኛውም ዓይነት ሚዛን ዘፈንን የሚፈቅድ ይቅርና የሚያግራራ ጤነኛ ሰው የለም።

نسخ
🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው
ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው  በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል
ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል.¿
 

https://t.me/https_Aselefya
🧷 قال الإمام بن القيم رحمه الله
أغبى الناس من ضل في أخر سفره وفد قارب المنزل

ከሰዎች ይበልጥ ሞኝ ማለት (ጉዞ ወቶ) በጉዞዉ መጨረሻ ላይ ወደ መዳረሻዉ ከቀረበ በኋላ መንገድ የሳተ ግለሰብ ነዉ።

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉ

الفوائد ١٠٧

አላህ የመንገዳችንን መጨረሻ ያሳምረዉ።

               

~
❄️🌙🫧 ❔

🤩  ረሱል  {🤩}  በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሀጅ አድርገዋል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እ ኔ

🧷እኔ መልኬን አይደለሁም
እኔ አቋሜን አይደለሁም
እኔ የትናትና ስህተቴን አይደለሁም
እኔ ያለፈ ማንነቴን  አይደለሁም

ማንም ሰዉ ቢሆን  በነዚህ ነገራቶቼ  እንዲመዝነኝ አልፈቅድም: ማንም ቢሆን ባለፉት ስህተቶቼ  እንዲኮንነኝ  አልፈቅድም:

አንቺ ማለትኮ'አትበሉ ይቅርታ እኔ ማለት ትናትናዬን አይደለሁም እኔነቴ በአቋሜ ወይ በዉበቴ የሚመዘን አይደለም:በቃ የሚወደኝ ከነስህተቴ ይዉደደኝ:  የሚቀበለኝም ከነ ጉድለቴ ይቀበለኝ።

በቃ ይሄዉ ነዉ።
🧷ውስጥሽ ላይ የሚሰማሽን
ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን
እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው

 ﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾

ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው
በእርግጥም ይመራኛል

https://t.me/https_Aselefya
🧷የተነገረሽን በሙሉ አትመኝ

እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ

እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ
እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት

ጀርባው እርግማን ነዉ አንዳንዱ ምርቃት
ብዙ አይነት መልክ አለ ሚቀናው ማሳሳት

አስተውለሽ እይ እኩል ይመጣሉ ዝናብና እሳት
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ

የተነገረሺን በሙሉ አትመኝ
ግድ የለም እርግቤ አንዳንዴ እባብ ሁኝ..
💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷 إنَّ مِن نِعمةِ الله -سُبحانَهُ وتعالى- على العَبدِ أن يُحبِّب إليهِ العِلم، وذَلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير‌‏.!

ابنُ عُثَيمِين -رَحِمَه الله

📚تفسير سورة غافر صـ (٨)


https://t.me/https_Aselefya
, 🍃 ያ ዓዚዘቲይ 🍃 ,

🧷ለማይገባው ሰው በሰጠሽው ፍቅር መልካምነት እና ቸርነት አትጸጸቺ

ሁል ጊዜም በልብሽ ንፅህና እና ቅንነትሽ ደስ ይበልሽ እንጂ
ንፁህ ልብሽን
የምትወቅሽ አትሁኝ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን

الحمد الله


https://t.me/https_Aselefya
🧷تزوَّج عمران بن حتان امرأة جميلة من الخوارج، وقال أنه سيردّها لأهل السُّنة، فصار هو من زعماء الخوارج;

ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አንዲት ቆንጆ ሴት አገባ እና ወደ ሱንዮዎች እመልሳታለሁ አለና ከከዋሪጅ መሪዎች አንዱ ሆነ።

سيّر أعلام النّبلاء (٢١٤)

አግብቸ   አስተካክላለው  የምትሉ   ወንዶች/ሴቶች ሆይ ልብ  በሉ ::

https://t.me/https_Aselefya
🧷ስንት እና ስንት ህመም በአንዲት አያህ ምክንያት ስክን ብሏል...¿

الحمد لله

                 ~
🧷በነገራችን ላይ ጨው ሻይን ስኳርም ወጥን አያጣፍጥም,
ማለት የፈለኩት!የማታስፈልጉበት ቦታ አትገኙ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷{يَٰٓأَبَتِ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌۭ مِّنَ ٱلرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَٰنِ وَلِيًّۭا}

{አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትሆን እፈራለሁ}

         [መርየም، ⁴⁵]


እውነተኛ ወዳጅ ማለት ስለ አኸይራህ የሚጨነቅልህ ነው!
አኸይራህ ያላሳሰበው አንተም አታሳስበውም..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 የኔ ውድ እህት ጠንቃቃ ሁኚ !

እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው

ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም


    ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽምን?

እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም
،


ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ!

እህቴ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና '

ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር..¿


https://t.me/https_Aselefya
🧷የፈለገ ነገር ቢከሰት
ጠንካራ ልንሆን ግድ ይላል
ምክኒያቱም ልንድንበት የምንችለው
ብቸኛው መንግድ እሱ ስለሆነ
..¿ 

https://t.me/https_Aselefya       
🧷 አንዳንድ ሰዉ ልክ  ትናንት አስቀምጦሽ እንደሄደዉ ዛሬም ሲመለስ እንደዛዉ የሚያገኝሽ  ይመስለዋል።

ምንም ነገር ቢሆን በነበረበት አይጠብቀንም።
የተዘራ  ያለመልማል የለመለመ ከነበረም ይደርቃል! ሰዉም ቢሆን ለእኛ ያለዉ ቦታ አመለካከቱም ይቀየራል። የወደደም ይቆርጣል። የታመመም ይድናል

የማንም ህይወት  ደግሞ ስንፈልግ የምንገባበት ስንፈልግ የምንወጣበት ክፍት በር አይደለም!
🧷የሰው ልጅ የሚጎዳው ባመነው እና የራሴ ባለው ሰው ነው، ጥቃት የሚደርስበት ጥላዮ ነው ባላችሁት አማካኝነት ነው،

ዩሱፍ የተካደው በወንድሞቹ ነው،

አንዳዴ የኔ ነው ለምትሉት ሁሉ የምትዘረግፉት ሚስጥር እናንተን ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ከኔም ከምትሉት ሰው ጠብቁ…¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷وَٱصۡبِرۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجۡرَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ

ታገስም አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና
....¿

،                  (አል ሁድ 115)

https://t.me/https_Aselefya