قصيدة رائعة حول شهر شعبان المبارك بصوت الشيخ الدكتور ياسر الدوسري
Hicham Hicham
شهر شعبان
« مَضَى رَجَبٌ وَمَا أَحْسَنْتَ فِيهِ
وَهَذَا شَهْرُ شَعْبَانَ المُبَارَكْ
فَيَا مَنْ ضَيَّعَ الأَوْقَاتَ جَهْلاً
بِحُرْمَتِهَا أَفِقْ وَاحْذَرْ بَوَارَكْ
فَسَوْفَ تُفَارِقُ اللَّذَّاتِ قَسْرًا
وَيُخْلِي المَوْتُ كُرْهًا مِنْكَ دَارَكْ
تَدَارَكْ مَا اسْتَطَعْتَ مِنَ الخَطَايَا
بِتَوْبَةِ مُخْلِصٍ وَاجْعَلْ مَدَارَكْ
عَلَى طَلَبِ السَّلاَمَةِ مِنْ جَحِيمٍ
فَخَيْرُ ذَوِي الجَرَائِمِ مَنْ تَدَارَكْ »
{ لَطَائِفُ المَعَارِفِ لِابْنِ رَجَب || ١٣٥ }.
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ
◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
●
📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
●
አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كَانَتْ امْرَأَةً مِنْ التَّابِعِينَ تَقُول:
« اللَّهُمَّ أَقْبِلْ بِمَا أُدْبِرَ مِنْ قَلْبِيٰ، وَافْتَح مَا أُقْفِلَ عَنْهُ حَتَّىٰ تجْعَلهُ هَنِيئَا مَرِيئًا بِالذِّكْرِ
اعْتِلَال الْقُلُوبِ لِلْخَرَائِطِيِّ | ١١
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
« اللَّهُمَّ أَقْبِلْ بِمَا أُدْبِرَ مِنْ قَلْبِيٰ، وَافْتَح مَا أُقْفِلَ عَنْهُ حَتَّىٰ تجْعَلهُ هَنِيئَا مَرِيئًا بِالذِّكْرِ
اعْتِلَال الْقُلُوبِ لِلْخَرَائِطِيِّ | ١١
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
متن_الوسائل_المفيدة_للحياة_السعيدة_لابن_سعدي_د_محمد_بن_إبراهيم.pdf
1.1 MB
متن_الوسائل_المفيدة_للحياة_السعيدة_لابن_سعدي_د_محمد_بن_إبراهيم.pdf
Forwarded from قناة الشيخ سليمان الرحيلي- حفظه الله -
الآن البث المباشر لدرس دليل الطالب.
كتاب النكاح.
https://t.me/Sualruhaily?livestream
🎧الدروس المسجلة
http://www.sualruhaily.com/cat/255
كتاب النكاح.
https://t.me/Sualruhaily?livestream
🎧الدروس المسجلة
http://www.sualruhaily.com/cat/255
عمل السلف في اليوم والليل.pdf
540.8 KB
تفريغ كلمة عمل السلف في اليوم والليلة.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውበትህ የት አለ?
መልክህና ዘርህ የት አሉ?
ቋንቋህ፣ስልጣንህናክብርህ የት አሉ?
ያጠራቀምከው ሀብትህና ንብረትህ የት አሉ?
ኩራትህ የት አለ?
ጫወታህና ጭፈራህስ የት አለ?
የተኳለው አይንህ የት አለ?
ስትወፍር ምትኮራበት ሰውነትህ የት አለ?
ምንም የቀረ የለም።………
መልክህና ዘርህ የት አሉ?
ቋንቋህ፣ስልጣንህናክብርህ የት አሉ?
ያጠራቀምከው ሀብትህና ንብረትህ የት አሉ?
ኩራትህ የት አለ?
ጫወታህና ጭፈራህስ የት አለ?
የተኳለው አይንህ የት አለ?
ስትወፍር ምትኮራበት ሰውነትህ የት አለ?
ምንም የቀረ የለም።………
⇛አንዳንድ ሰዎች ካንቺ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ይጠጉሻል። ካገኙ በኋላ ቀስ ብለው እየተንሸራተቱ ከናካቴው ይተውሻል። በቃ ምርር ብሎሽ «ሰው በቃኝ!» ብለሽ እራስሽን ለማስታመም ስትሞክሪ ደግሞ የሆኑ የሚገርሙ ሰዎች ወደ ሕይወትሽ ይገባሉ። ይወዱሻል፣ ይናፍቁሻል፣ ያስቡልሻል። አንቺ ግን ለነዚህ ሰዎች የሚገባቸውን ፍቅርና ክብር መስጠት ይከብድሻል። ተጠቅመው የጣሉሽ ሰዎች እየታወሱሽ ትፈራለሽ።
⇛ፍቅር የሚሰጡሽ ሲመጡ የራሳችሁ ጉዳይ የሚል አቀባበል ታሳያቸዋለሽ፣ አብዝተው አይዞሽ እያሉ ሲንከባከቡሽ ምን ፈልገው ነው ብለሽ ትጠራጠራለሽ። ብቻ ምንም ነገራቸው አይዋጥልሽም። ይህን እንድታስብ ያደረገሽ በነዚያ አስመሳይ ሰዎች ክህደት ነው።
☞ አስበሽዋል ስትገፋቸው ሳይቀየሙሽ እንዳትርቂቸው በይቅርታ የሚያልቅሱብሽ ሰዎችን ውሸታም፣አስመሰሰይ ብሎ ጨካኝ መሆን እንዴት እንደሚያስጠላ⁉️
☞ ምክር ቢጤ ነው 👌

ስሚማ እህቴ
__
#በራስሽ ምርጫና_በራስሽ ውሳኔ መኖር ስትጀምሪ ራስሽን ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ!
#ጠንካራ ሴትም ትሆኚያለሽ even አንቺን ለመጉዳት ሚፈልጉ ቢኖሩም እንኳን አይችሉም!!
#ምክኒያቱም ደካማው ሆነ ጠንካራው ጎንሽን አንቺ እንጂ እነሱ አያውቁማ!
#so ባንቺ ህይወት ማንም ገብቶ እንዲያቦካ አትፍቀጂለት!
#እንደመኪና መሪ ማንም ወደፈለገበት እንዲያዞርሽ/እንዲያሽከረክርሽ አትፍቀጂ! "ውሳኔሽ የህዝብ ሳይሆን የልብሽ ብቻ ይሁን"!
ያኔ ሰላምሽን ታገኚያለሽ!✍️

Forwarded from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
«ከሚስቶችዎ ሁሉ ማንን አብልጠው ይወዳሉ?» ዐኢሻ ረድየሏህ አንሀ ነብዩ ﷺ ጠየቀቻቸው።
«አንችን ነዋ» አሏት
«እሺ እንዲህ ብለው አሁን ለሁሉም ሚስቶችዎ ይንገሩልኝ» አለች የበላይነቷን ልታረጋግጥ ጓግታለች።
ነብዩ ﷺ ፈገግ እያሉ በእጃቸው ከያዙት ተምር አንዷን ሰጧት፦«በቃ ማታ ላይ ሁሉንም ሰብስቤያቸው በነሱ ፊት አረጋግጥልሻለሁ። ግን ተምር እንደሰጠሁሽ ለማናቸውም እንዳትናገሪ» አሏት።
ትተው ወጡ።
ወድያው ወደ ሁሉም ሚስቶታቸው ዘንድ ተራ በተራ ሄደው አንዳንድ ተምር በማከፋፈል፦«ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ» አሉ።
ቀኑ ጨለመ፤ ሁሉም ተሰብስቧል። ዐኢሻ የበላይነቷ ሊረጋገጥላት በጉጉት ጠብቃለች።
«ከሚስቶችዎ ማናችንን ነው አብልጠው የሚወዱት?» ብላ ጠየቀች። መልሱ ከባድ ነው...ሁሉም ሚስቶች የነቢን ﷺ መልስ ለማዳመጥ ፈዘዙ።
ነብዩ ﷺ ፈገግ...ፈገግ አሉ።
«በጣም የምወዳት ቅድም ተምር የሰጠኋትን ነው» አሉ።
ተምሩን ቀን ላይ የተቀበሉት ሁሉም ነብዩ ﷺ ሚስቶች ደስታቸው ልቦቻቸውን እስኪፈነቅል ድረስ ተደሰቱ። ግን ለማንም አትንገሪ ተብለዋል!
ፍትህ
ፍቅር
ብልሀት...ነበራቸው ነብዩ ﷺ
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET

Telegram
ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ሀላሌ ነሺ አሉ !!
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡
📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃
ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
ካሰኘዉ መሄዱ ታዳ ይሂድ እንጂ
አንቺ ግን እርጋ በይ ራሥሽን አትጉጂ
ከነሡ የበለጥ ጌታሽ ሰዉ ሞልቶታል
ብቻ ትንሽ ታገሽ እሱ ይሰጥሻል
እስረኛ አትሁኚ ይልቅ እወቂበት
የመጣን መቀበል የሄደን መሸኘት
መገለጫሽ ይሁን ይሄኛዉ ማንነት
እኮ ለእነሡ እምባሽን አፍሰሽ
እባካቹህ ቆዩ አትሂዱ ትያለሽ!?በፍፁም እህቴ ተያቸዉ ይሂዱ
ይሄ ካሠኛቸዉ ይቅናቸዉ መንገዱ
እፈልግሻለሁ አለሁ ካለሽ ዉጭ
ለሚጎዝ ሰዉማ ተስፋሽን ቁረጭ
ተዉ አትሂዱ እያልሽ አትለማመጭአንቺ ግን እህቴ አንገትሽን ቀና አርገሽ
መኖር እንደምትችይ ከእነሡ እርቀሽ
በደንብ አሳያቸዉ ራሥሽን ለዉጠሽ
እሄዳለሁ ላለ ሰዉ በሩ ላይ ተገትራቹህ ተዉ አትሂድ እያላቹህ አትለማመጡ! በቃ ይንካዉ ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ሞልቷል አትሂድ ተብሎ ተለምኖ የቀረ ሰዉስጋ እንዴት ይኖራል ቢላህ? የሚሄድን ፈገግ ብላቹህ ሸኙ የሚመጣን ስቃቹህ ተቀበሉ በቃ አለቀ ይህ ነዉ የሚያዋጣዉ። እንግዲህ አረ እንለምናል ካላቹህም እናንተ ታቃላቹህ ከከከከ
✍......ብዕሬጋ