Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
ካለ ነገ ረቡዕ ዙል-ሒጃህ ①︎ ይሆናል።
🌟 🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈 🟢 🔤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል'
አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ ይሸፍንልሀል ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል።
https://t.me/https_Aselefya
አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ ይሸፍንልሀል ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል።
https://t.me/https_Aselefya
. የኔ ሰላም .
ስለ አንተ አውርቸ መቺ ወጣልኝ እኔ
ገና በውስጤ አለ ያልተፃፈ ቅኔ
በልቤ የያዝኩት ያመቅኩት ሞልቶኛል የፍቅሬ ጥልቀቱ አይባልም አብቅቷል
ልቤ እያሰበህ ብዕሬም ይፅፋል
ብቻ ሳወሳሳህ ደስታ ይሰማኛል
እስከዛሬም ፅፌ አልጠገብኩም እና
በዚህ አያበቃም እፅፋለሁ ገና.
የኔ ውድ ልጅ A

፡ وكسرها طلاقها 🧷
ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ
✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው
✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው
ሴት ልጅ ስትፈታ አላህ እንጂ ማንም የማያውቅላት ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ ሆና ለረጅም ጊዜ ታሳልፋለች ተበድላ ሲሆን ተጭበርብራ ተክዳ ሲሆን ደሞ ሀዘኗና ቁጭቷ ተወው ከሚባለው በላይ ነው
አንዳንዱ ደሞ በእድሜ ትንሽ የሆነች አባቷ በከረሜላ የሚያባብላት ሴት ፈልጎ ያገባና እንደ እናቱ ሙሉ ሀላፍትና ልትሸከምለት ይፈልጋል ❗️ እንደ እናትህ ልትሆን የእናትህ እድሜ መድረስ አለባት
✅ ነገሩ ሳሳጥረው << ልትፈታ አታግባ >>
አንቺም ደሞ ዘው ብለሽ አትግቢ ከሰውም እኮ ገለባ አለ ።
نسخ

🧷ዛሬ ለመዝናናት ሳይሆን, ነገ ለመዳን ሰበብ የሚሆንህን/ምቶንሽን ተጎዳኝ !
የቂያማ ቀን ዱንያ ላይ የነበሩ ጓደኝነቶች በአጠቃላይ ወደ ጠላትነት ይቀየራሉ;
አንዱ ብቻ ሲቀር፦
📖{ٱلْأَخِلَّآءُ يَوْمَئِذٍۭ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا ٱلْمُتَّقِينَ}
{ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ናቸው፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡}
[አል_ዙህሩፍ_⁶⁷]
https://t.me/https_Aselefya
የቂያማ ቀን ዱንያ ላይ የነበሩ ጓደኝነቶች በአጠቃላይ ወደ ጠላትነት ይቀየራሉ;
አንዱ ብቻ ሲቀር፦
📖{ٱلْأَخِلَّآءُ يَوْمَئِذٍۭ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا ٱلْمُتَّقِينَ}
{ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ናቸው፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡}
[አል_ዙህሩፍ_⁶⁷]
https://t.me/https_Aselefya
🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡
መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል
ሁሌም እንማር
ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን
ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን
ብልህ ሰው ዛሬ ላይ
ዐዋቂ ነኝ
ትክክል ነኝ
እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው'
ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡
ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲሆን 'በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው።

🧷ዓዚዘቲይ.....በማይፈልግሽ ሰው ህይወት
ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም
እራስሽን አታስገድጂ
የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ
ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿
ደና ዋሉ🙌
https://t.me/https_Aselefya
ውስጥ አትግቢ በመለሰሽ ሰው ላይም
እራስሽን አታስገድጂ
የተዋረደሽ ሆነሽ እየተደሰትሽ ከምትቆይ
ከፍ ብለሽ እየታመምሽ መራቁ ይሻላል..¿
ደና ዋሉ🙌
https://t.me/https_Aselefya
🌴ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፡-
የልጃገረዶች መበላሸት ምክንያት ከአባቶቻቸው እና ከእናቶቻቸው ነው።ምክንያቱም ሴት ልጆቻቸውን በጨዋነት፣ በንጽህና እና በክብር ቢያሳድጉዋቸው እና ቢጠብቋቸው ኖሮ ጥሩ የማህበረሰቡ አባላት ይሆኑ ነበር። ህብረተሰቡም ያለነሱ ጥሩ ሊሆን አይችልምና።
📚شرح كتاب الكبائر【 ١٤٠ 】
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21

🧷በፅልመቱ ለሊት ውስጥ
ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር
ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ
የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ
ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር
ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ
የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ
ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷መልካምነት ሁሌም መጨረሻው ያማረ ነው መጥፎነት ደግሞ ጅምሩም ሆነ መጨረሻውም ስቃይ ነው።
ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!!
https://t.me/https_Aselefya
ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!!
https://t.me/https_Aselefya