قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷 ، 4 ነገሮች ،

1_ሁለት ሰዎች በሚያወሩት ወሬ ጥልቅ ብለሽ አትግቢ

2_ላልተጋበዝሽው ምግብ እጅሽን አትዘርጊ

3_ስታጠፊ ይቅርታ ጠይቂ ምክንያት አትደርድሪ

4_ኖርማን ሂወትህን ኑሪ የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ አትሞክሪ ¿



https://t.me/https_Aselefya
🧷ዛሬ ተሳስተክ /ሽ ሊሆን ይችላል
ለነገ ግን ለማስተካከል ጠንክረህ/ሽ ስራ/ሪ !

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሄደዋል ግን አሉ...¿
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷ሄደዋል ግን አሉ...¿
قناة لـ الْمرأة السلفية 🎀

አዎ መልካሞቹ በመልካም ትዝታቸው ፈገግ እያደረጉን ،
መጥፎዎቹ ደግሞ አስቀያሚ ሁኔታቸውን እያስታወስን ሌላንም ለመቅረብ ፈራ ተባ እያደረጉን ይኖራሉ'
ሄደ የተባለ ሁሉ አይሄድም
....!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ለምትፈልጉት ህይወት መሳካት ከእናንተ የሚያስፈልገው በአላህ ታግዛቺሁ ቆራጥ መሆን ብቻ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ጥሩ ስው አይደለንም፤ ለመሆን እየጣርን ነው፣ የዲን ሰው አይደለንም፤ እየታገልን ነው፣ ኢማን የለንም፤ እየተፍጨረጨርን ነው፣ ከ ወንጀል የነፃን አይደለንም፣ ወድቀን እየተነሳን ነው።

~ምን አልባት…መስለናችሁ አሳስተናችሁ ከሆነ ዐውፍ በሉን።ሁሉ ነገራችን የጥረት ነው፣ የመንደፋደፍ ነው፣ በሁለት እግር ለመቆም የሚደረግ ፍልሚያ ነው።


~
🧷
   ተ
        ስ
             ፋ

ከ3 ፌደል በላይ ትልቅ ትርጉም አላት


https://t.me/https_Aselefya
○ ​​قال الشّيخ ابن عثيمين رحمه اللّٰه تعالى:

° المُؤمن كُلّما اشتدّت به الأزمات، إزداد إيمانا باللّٰه، لأنّه يُؤمن أنّ النّصر مع الصبر وَأنّ الفرج مع الكرب °.

[شرح ريّاض الصّالحين(٥٤٢/١)]
،ኣህህህህህህህህህህህህህህ،

🧷አንዳንዴ ለሚሰማሽ ስሜት ቃል  ታጭና በረጂሙ ተንፍሰሽ ያረብ እንዳልሽ አይኖችሽ መናገር ይጀምራሉ...¿

https://t.me/https_Aselefya
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
،ኣህህህህህህህህህህህህህህ، 🧷አንዳንዴ ለሚሰማሽ ስሜት ቃል  ታጭና በረጂሙ ተንፍሰሽ ያረብ እንዳልሽ አይኖችሽ መናገር ይጀምራሉ...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷በተሰበረው ክንፋቸው ወደ አላህ የተንፏቀቁት ሁሉ...

እየበረሩ ተመልሰዋል!!


لم يخلُقنا الله لنَحزن هو فقط يُعلّمنا الرجُوع إليه عِندما نَنكسر .

https://t.me/https_Aselefya
✅📌💫❓

🐑የኡድሒያ  እርድ የሚፈፅም ሰው  🕋🗓ዙል ሂጃህ ወር  ከገባበት ሰዐት አንሰቶ እርዱ እስኪፈፀም ድረስ ማድረግ የሚከለከለው ተግባር ምንድ ነው❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❗️አይ ሸ ይ ጧ ን❗️

ያ ጀመአ ተመልከቱማ ሸይጧን እኛን የሰው ልጆችን በዚህ በዱንያ አለም ካጠመመን ቡሀላ በአኺራ ምን እንደሚል አንብቡትማ ወሏሂ እንዴት እንደሚክደንና እንደሚሸምጥጠን።🤲 አሏህ ለሸይጧን ተንኮል ጠንካሮች ያድርገን።🤲

۞ قَالَ قَرِينُهُ رَبَّنَا مَا أَطْغَيْتُهُ وَلَٰكِن كَانَ فِي ضَلَالٍ بَعِيدٍ

"የሰውየው ቁራኛ (ሰይጣን) «ጌታችን ሆይ! እኔ አላሳሳትኩትም፡፡ ግን (ራሱ) ሩቅ በሆነ ስሕተት ውስጥ ነበር» ይላል፡፡"

ከዛ ለሁለታቸውም አሏህ እንዲህ ይላቸዋል፦
قَالَ لَا تَخْتَصِمُوا لَدَيَّ وَقَدْ قَدَّمْتُ إِلَيْكُم بِالْوَعِيدِ

"(አላህ) «ወደእናንተ ዛቻን በእርግጥ ያስቀደምኩ ስኾን እኔ ዘንድ አትጨቃጨቁ» ይላቸዋል፡፡"

♻️ከሸይጧን መጠበቂያ መንገድ አንደኛው በኸይር ነገር ላይ እራስን ቢዚ ማድረግ ነው። እናም እራሳችንን በእውቀት ቢዚ እናድርግ። አንሰልች ቀጥ እንበል።

https://t.me/Abuharisabdurahman
سلامة الصَّدر للمسلمين من نعيم الرُّوح الذي لا يجده كثيرٌ من الخلق، فمن وجده فليحمد الله، ومن فقده فليُصلح قلبه؛ فما أعظم ما فقد.

#تغريد_العصيمي
~አንዲት ሴት ጠየቀች !
ያ ሸይኽ

 ባሌ ምንም ስራ የለውም።
የማስተዳድረው እኔ ነኝ
ወላሂ ሁለተኛ አገባለሁ አለኝ ምን ላድርግ አለቻቸው?

ሼኹ:- ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይው:
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔹  ሰበር ዜና 🔹 🔹 ሰበር ዜና 🔹


  🔴🔹〽️ 🔹 🔴〽️🔹🔴  

👾 〽️تم رصد  هلال ذي الحجة في تمير〽️

👾 〽️غداً الأربعاء أول أيام ذي الحجة بالسعودية.〽️



🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ
ካለ ነገ
ረቡዕ   ዙል-ሒጃህ ①︎ ይሆናል።

👾ሐሙስ ጁን 5,2025 {ግንቦት 28,2017 E.C} የዓረፋህ ቀን ነው ።

👾ጁሙዓህ ጁን 6 {ግንቦት 29} የዒደ-ል-አድሃ በዓል ይሆናል።


🌟🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢🔤

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ለወሬና ለሀሜት ብሎም ለአሉባልታ የማይቦዝነው ምላስሽ መን-ረቡኪ ስትባይ መናገር ቢሳነውስ?¿

~