قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷እውነተኝነት እና ታማኝነት-

‏الصدق و الوفاء شيئان نادران لا ينبعان إلا من القلوب الطاهرة.

ዕውነተኝነት እና ቃልን መሙላት ከንፁህ ልብ ብቻ የሚመነጩ ሁለት ብርቅዬ ነገሮች ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
⚡️ረሱል 『🤍』 በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሃጅ አድርገዋል ❔

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ልጆች በዐቂዳ ማነፅ እና ማሳደግ በሞት እንጂ የሚቋረጥ ተግባር አይለም።

📖{أَمْ كُنتُمْ شُهَدَآءَ إِذْ حَضَرَ يَعْقُوبَ ٱلْمَوْتُ إِذْ قَالَ لِبَنِيهِ مَا تَعْبُدُونَ مِنۢ بَعْدِى}

ያዕቁብን ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ "ከእኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ? ባለ ጊዜ የተገኛችሁ ነበራችሁን?


    [አል_በቀራ ¹³³]

  ነብዩ ያዕቁብ የሞት በሽታ በተናነቀው ጊዜ, ልጆቹ ያደጉ እና የጎረመሱ ሆነው ሳለ, ከእነርሱ መሃል ነብይ ተደርጎ የተላከ ከመኖሩም ጋ
እሱ ግን ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ እንኳ በአባትነት ሀላፍትና የልጆቹ ዐቂዳ ከማነፅ አልተቆጠበም።

https://t.me/https_Aselefya
🧷قال الإمام ابن باز رحمه الله تعالى:

إنّ القلوب تلين بالدعوة إلى الله، والموعظة الحسنة، وبيان ما عند الله من الخير لمن قبِل الحق

[مجموع الفتاوى(٣٤٥/٢٧)]

~
🧷‏"والمرأة المتزوجة طاعتها لزوجها أفضل من طاعتها لأبويها".

مجموع الفتاوى جـ١٠صـ٤٢٨

ለባሏ ታዛዥ መሆኗ አባቷን ከመታዘዝ ይበልጣል
የባሏን ነው ማስቀደም ያለባት።

ኢብኑ ተይሚያ ፡رحمه الله

https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁጥር አንድ ጠላትህ ነፍስህ ናት

፣﴿إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوء

ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር  አዛዥ ናት

ነፍስህን የምታሸንፍበት ሰይፍ ልንገርህ


ነፍስህ ምትወደውን ነገር ተውና የጠላችውን አድርግ

ይሄን መሰረት ያዝልኝ👆

{ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ (٤٠) فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِیَ ٱلۡمَأۡوَىٰ (٤١) }
[سُورَةُ النَّازِعَاتِ: ٤٠-٤١]


በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ

ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

https://t.me/https_Aselefya
﴿۞ لَتُبۡلَوُنَّ فِیۤ أَمۡوَ ٰ⁠لِكُمۡ وَأَنفُسِكُمۡ﴾

- ياسر الدوسري

https://t.me/https_Aselefya
🧷 ፊትህን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ፊት ታጠቁራለህ:

ዲን አለው ፡ ዒልም አለው ብለው ፡
እንደ ዐይን ብሌናቸው የሚሳሱላትን
ሴት ልጃቸው አምነው ሰጥተውህ ደም ብታስለቅስላቸውና
ባንተ የመጣ ሌሎች የዲን ሰዎች ቢታሙ ቢወቀሱ አይገርምም

ማንን ፈልገህበት ነው  እኔን ነው?
አረ ስንቱ አለ ወንድም

ግን

ይመለከተኛል ካልክ ይመለከተሀል እኔ ምን አገባኝ!?


https://t.me/https_Aselefya
የሀሰት ማንነት

ከኒካህ በፊት የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት በሀሰት ማንነት የተመሰረተ ነው

ለዚህም ነው ለአምስት አመት በፍቅር ተጨማልቀው ይጋቡና በጥቂት ወራቶች ሲፋቱ የምናየው

አትሸወጂ ተኩላነቱ የምታውቂው ሲያገባሽ ነው
ሳያገባሽ በፊትማ ሰው ሆኖ ይቀርብሻል

አላህ ሀራም ያደረገው ነገር ቢጎዳ እንጂ ሊጠቅም አይችልም።


https://t.me/https_Aselefya
⚠️ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል▫️ እንኳን አደረሳቹ▫️ ማለት 🛑 አይፈቀድም ❔

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ


➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ኢማም ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-

አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሠራ፤ የዝናብ ጠብታ  ከለምጥ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተተው ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው ምክር ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።

📚الزهد  لأحمد بن حنبل ص260
Audio
🍃ጣፋጭ🍃
        ቲ
            ላ
                ዋ
https://t.me/https_Aselefya
🧷قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:

نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة
ونحن عند الأبواب، أو نحن - والعياذ بالله - قد أُخذ بنا إلى مكان آخر.


ينبغي أن نخشى على أنفسنا من الرياء، وينبغي أن نخشى على أنفسنا من الغرور.
قمع المعاند صـ ١٤٧

“ሰዎች እኛ ዘንድ ተምረው እነሱ ጀነት ሊገቡ እኛ ደግሞ በራፍ ላይ ልንሆን ወይም አላህ ይጠብቀንና ወደ ሌላ ቦታ እንዳንወሰድ እንፈራለን።

ነፍሲያችን ላይ ከ “ሪያ” ወይም ከይዩልኝ ልንፈራ ይገባናል- ነፍሲያችን ላይ በራስ ከመደነቅ ልንፈራ ይገባናል።

   [ኢማሙ ሙቅቢልአላህ ይዘንላቸው]

https://t.me/https_Aselefya
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-

❝ቀልብ በታመመ ጊዜ የሚጎዳውን ይመኛል። የሚጠቅመውን ይጠላል።❞

📚جامع المسائل (١٣٣/١)
የኔ ውድ እህት ልብ በይ


🧷የሆነን ነገር ማግኘት ከፈለግሽ ያንን ነገር ለማግኘት ብለሽ ወንጀልን አትስሪ
ምን አልባት የምትሰሪው ወንጀል
ራሱ ያንን ነገር ማግኘት እንዳትችይ ምክንያት ሊሆንሽ ይችላል።

ምክንያቱም

አላህ ዘንድ ያለን ነገር አላህን በማመፅ ሊገኝ አይችልምና።

https://t.me/https_Aselefya