قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ :

«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኸራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»

📚 ۞ المنتقى【1/193】۞


https://t.me/https_Aselefya
🍂ይቅር ባይ ሁን🍂

🧷ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ ብለዋል

ነፍስያህን አፋታ (ይቅር ባይነትን) ካስለመድካት
ነፍስህ ሰላም ታገኛለች
ቀልብህ ይረጋጋል
አላህና ባሮቹ ዘንድ ደረጃህ ከፍ ያለ ይሆናል።
📚 حديث المساء ٢١٢

ለአላህ ብሎ ዝቅ ያለ አላህ ከፍ ያደርገዋል
አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉና ታገስ።


https://t.me/https_Aselefya
🍃 .የኔ ውድ እህት. 🍃

🧷ሁለት አይኖች ካሉሽ ሰዎችን በጆሮሺ አትመልከቺ በምትሰሚው ነገር ሳይሆን በምታይው ነገር ፍረጂ።
                 
https://t.me/https_Aselefya
ከሁሉም ውጭ አትሁን
................................

🧷ሸይኹ ለተማሪዎቻቸው ሰሒሕ አል-ቡኻሪን እያስተማሩ አንድ ወጣት ገባና «ምእራባዊያን ጨረቃ ላይ ደርሰዋል አንተ እዚህ ተቀምጠህ ቡኻሪን ታብራራለህ?
በማለት ተናገራቸው»

ሸይኹም እንዲህ አሉ:«ፍጡሮች ፍጡራን ጋር ደረሱ እኛ ደግሞ ወደ ፈጣሪያችን መድረስን ፈለግን ታዲያ ይሄ ምኑ ያሰድንቃል

ነገር ግን በመካከላችን የከሰርክ ብቸኛው ሰው አንተ መሆንህን ታውቃለህ?

ወይ ከምእራባውያኑ ጋር ወደ ጨረቃ አልወጣህ?
«ወይ ከእኛ ጋር ቁጭ ብለህ ቡኻሪን አልቀራህ»አሉት

መድረሻችንን ሳናውቅ አንድም እርምጃ መራመድ የለብንም አላማ ሊኖረን ይገባል።
                 


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ ባሮች ሆይ!

ረመዶን ቢጠናቀቅም የአላህ ሐቅ ግን እስከ ዕለተ ሞት ድረስ አይጠናቀቅም።

🎙ሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን አል-ፈውዛን

https://t.me/https_Aselefya
🥀የኔ ውድ እህት ብልጥ ሁኚ🥀

አንቺ ዘንድ ሚስጥር የሌለው
ሰው ጋር ሚስጥርሽን አታስቀምጭ።


 https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰወችን ባስቀየምክ ጊዜ እንጨት ላይ ቢስማር ምታ፡

ይቅርታ ከጠየክ  የመታከውን ቢስማር ንቀለው ፋናውን ተመልከት፡

  ልክ እንደዚሁ ሰወችንም ስታስቀይም የማይጠፍ ነገር ትተዋለህ
ስለዚ አስተዋይ ሁን።


https://t.me/https_Aselefya        
🧷ጓደኛ ማለት አንዱ የሂወት ዋስትና ነው ስትከፊ የምታፅናናሽ ሀዘን ሲሰማሽ ተካፋይ ጓደኛ ካለችሽ ስታጠፊ መክራ ተቆጥታ የምትመልስሽ ከሆነ

ስትደሰች ያንች ደስታ የእሷ ደስታ ሆኖ ካስደሰታት በዲንሽ እንዲትጠነክሪ በምትችለው ከተባበረችሽ

ከዚች በላይ ምን አይነት ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ?

ይች ማለት በጓደኛ የምትሰየም ሳትሆን እህት ተብላ የምትጠራ የምትሰየም ነች ሁሌም ቢሆን በቻልሽዉ ከጎኗ ልትሆኝላት ይገባል።



የኔ ውድ እህት አንች ለኔ ልዩ የረቢ ስጦታየ ነሽ🌺

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ…ምሽት ሲጨላልም ከእረፍት ይልቅ ድካም የሚሰማቸው ሰዎች አሉ ትዝታ የሚረብሻቸው-
የሚወዷቸው ሰዎች ትዝ የሚላቸው ልባቸው ባዶነት የሚሰማቸው አሉ ሲመሽ ለሁሉም እንቅልፍ አይመጣም-

ለጨለማው ቢስቁለት አይዋሹት ቢኮሳተሩበት አያስፈሩት ዝም ቢሉት አያስጨንቁት ይሆንባቸውና እርብሽብሽ ይላሉ

ሲመሽ ይበልጥ ብቸኝነቷ የሚከብዳት አለች ሲመሽ ሀሳቦቹ የሚጠዘጥዙት አለ ሁሉም ደህና እደሩዎች መልካም ምኞቶች ላይሆኑ ይችላሉ

የ እንቅልፍ ረፍት ያጣም ደህና እደሩ ይላል እንቅልፍ እምቢ ይለኛል ላለማለት ቀድሞ በመሰናበት ወደ ሀሳቦቹ የሚመለስ አለ

ብቻ አብሽሩ  ልባችሁ የሚያርፍበት ጊዜ አይራቅ አውቃለሁ አንዳንዴ አብሽሩ መባልም ያናድዳል ግን አብሽሩ ምናልባት የሚያናድዱን ነገሮችንም መስማት የምንናፍቅበት ጊዜ ይመጣል እንደ መልካም ምኞታችሁ ልባችሁ ይስከን።
                  


https://t.me/https_Aselefya
🧷الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ

አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
﴿ذلِكَ وَمَن يُعَظِّم شَعائِرَ اللَّهِ فَإِنَّها مِن تَقوَى القُلوبِ﴾

سورة الحج

قارئ 🍃عبدالله الغزواني




https://t.me/https_Aselefya
-ውዷ እህቴ-

አንዳንዴ ጠንካራነትሽን የምታውቂው ያለፍሽበትን መንገድ ለአፍታ ዞር ብለሺ ስትመለከቺው ነው
።


https://t.me/https_Aselefya
⭐️ረሱል እንዲህ (🤍) ብለዋል፦

▫️ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል (ወር) ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ ➖➖ ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።▫️

🅰〽️ ሳምንቱን

🅰️〽️ወሩን

🅰️ 〽️አመቱን


🔔ምርጫውን በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅ትክክል ከሆናቹ ▫️Add የሱና ቻናሎች▫️ የሚል ይመጣላቹሃል ▫️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል

በሽታ-ሐዘን- ኪሣራ-የልብ ስብራት- መለያየት-መከራ -ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ٠

﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾

አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል.
ባሮቹ ነን በችግር ዉስጥ አይተወንም አብሽሩ

                
                  

https://t.me/https_Aselefya