قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
عبدالله الغزواني
🍂ጣፋጭ
ቲላዋ

قارئ عبدالله الغزواني


🧷قال الله سبحانه وتعالى
في كتابه الكريم.

{وإذا قرئ القرآن فاستمعوا له وأنصتوا لعلكم ترحمون}

[سورة الأعراف/٢٠٤]

ቁርአንም በተቀራ ጊዚ ለሱ ጆሮ ሰጥታችሁ ከልብ አዳምጡት  ዝም በሉም ይታዘንላችሁ ዘንዳ።
(ሱረቱል አዕራፍ/ 204)

جعلنا الله من اهل القرآن.

አላህ ከቁርአን ሰዎች ያድርገን።

https://t.me/https_Aselefya
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ያጀመዓ እስኪ ከዱባይ ወደ ኢትዮ የምከዱ እህቶች ወይም ነጋደወች ካላችሁ በክፍያ አንድ ሻንጣ እሚይዝ በኢትዮጲያ አቆጣጠር በማዚያ 1ቀን የምትበሩ እቃ ያልበዛባችሁ ካላቾሁ ጠቁሙኝ ባረከሏሁ ፊኩም
👇👇

@selefya7bot
🧷ብዙ ጊዜ የክርክር ችሎታ የተሰጠው የሆነ ሰው የዕውቀት በረካ ዕርም ይደረግበታል.
ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተከራካሪ የሆነ ሰው ንግግሩን (አቋሙን) የበላይ ለማድረግ ብቻ ነው የሚጥረው ይህም ስለሆነ የዕውቀት በረካ ይከለከላል።

   [ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን]


https://t.me/https_Aselefya
🍂.የኔ ውድ እህት .🍂

🍃ብቻ አንቺ እዉነተኛ ሁኚ
🍃

🧷ሰዎች  እዉነትን  ስላወራሺ ይርቁሻል  አንቺ ለነሡ በደል  የሌለዉን  የራሥሽን  ምርጫ  ስቶሥጂ  ለምን  በኔ  ምርጫ አልሄደችም  ብለዉ  ይቀየሙሽና  ይርቁሻል

ግን  እመኚኝ  አንቺ  ብቻ  ሰዉን  አትበድይ  ስለ እዉነተኛነትሽ  የራቁሽ  ሁሉ  ጊዜዉ  ረዘመም  አጠረም  ዙረዉ  ይመጣሉ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዕግስት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለፅ መልካም ባህሪ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ዝሙት የሚሰሩት እና የሚሰርቁት ሳይሆኑ እነዝያ የሚጾሙ, የሚሰግዱ እና የሚመጸውቱት ናቸው


እናታችን ዓኢሻ አላህ ስራዋን ይውደድላት ለአላህ መልእክተኛﷺ
  📖{وَالَّذِينَ يُؤْتُونَ مَا آتَوْا وَقُلُوبُهُمْ وَجِلَةٌ}
ስለ ሚለው አንቀፅ ጠየቅኳቸው ትላለች።

  የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እነርሱ ማለት እነዝያ ዝሙት የሚፈፅሙ,
    አስካሪ መጠጥ የሚጠጡት እና
      የሚሰርቁት ናቸውን? አልኳቸው።

ነብዩም……
  የአቡ በክር ሲዲቅ ልጅ ሆይ! እነርሱማ አይደሉም። እነዚህ ማለት
«ولَكِنَّهمُ الَّذينَ يصومونَ ويصلُّونَ ويتصدَّقونَ ، وَهُم يخافونَ أن لا تُقبَلَ منهُم»
«እነርሱ ማለት እነዝያ………
   የሚጾሙት, የሚጸውቱት እና የሚሰግዱት ናቸው። ከዚያም ይህ አምልኮኣችን አላህ ባይቀበለንስ ብለው ይፈራሉ።» አሉኝ ትላለች


📖{أُولَٰئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ}
{እነዚያም በመልካም ሥራዎች ይሽቀዳደማሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው

https://t.me/https_Aselefya
Audio
{  أَلَمۡ تَرَ إِلَى ٱلَّذِینَ بَدَّلُوا۟ نِعۡمَتَ ٱللَّهِ كُفۡرࣰا وَأَحَلُّوا۟ قَوۡمَهُمۡ دَارَ ٱلۡبَوَارِ }

بسام الحبشي

https://t.me/https_Aselefya
✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️

🌒 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች ነገ
የ1446ኛው ዒድ አል-ፈጥር ይሆናል።

o {تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}
o                     عيد مبارك
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
            عيدكم مبارك
🌹

https://t.me/https_Aselefya
تكبيرات العيد2 - عبد الله الخلف
<unknown>
الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.

القارئ عبد الله الخلف •

የዒድ ተክቢራህ
በየትኛውም ሀገር በስደት ያላችሁ፡

የስደት ጓዶቸ ክፉ አይንካችሁ፡

ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ፡

ዒድን ከቤተሰ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ፡

የልባችሁን መሻት ጀሊሉ ያሳካላችሁ፡

  ከሰው ቤት አውጥቶ የናንተን ይስጣችሁ፡

ስደትንም ደግሞ በቃ ይበላችሁ፡

አላህ መልካም ሽቶ ከሰደት ያውጣችሁ፡

ለሀገራችሁ አብቅቶ  ጥሩ ህይወት ይወፍቃችሁ
፡

ጥሩ ሪዚቅ ወፍቆ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡

በመንሀጅ በኒቃብ አላህም ያፅናችሁ፡

በተውሂድ በሱና ኢስቲቃማ ይወፍቃችሁ፡

እናንተን የሚያበራታ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ፡

ዳግም  መሰደድን  አላህ በቃ ይበላችሁ፡

በሁሉም ነገር ፅናትን ሰቶ በሀገራችሁ ያፅናችሁ፡

የስደት ጓዶቼ ክፉ አይንካችሁ!!


ረመዷን «1446  »ዓመተ «ሒጅራ -ዒድ -አልፈጥር
በትንሿ  እህታችሁ
✍️ 𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐣𝐞𝐦𝐚𝐥
አንዳንዴ በእንደዚ ያለ ..........ሰላላላላላላላላም አለው ልጆችዬ ሞክሩትማ ህዕ👓
🧷ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ :

«አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአኸራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።»

📚 ۞ المنتقى【1/193】۞


https://t.me/https_Aselefya