قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷‏ليس هناك جمال يتجمل به المرء أجمل من حسن الخُلُقِ.

ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት  ውበት የለም ከስነምግባር በላይ።

نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق
🧷ከምስሉ እንማር

لا تصدق كل ما تسمع
فالشخص المقصود قد يكون مستقيم

ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን
የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል

لكن من ينقل الصوره هو المتعرج
أحسنوا الظن

ነገር ግን መረጃውን የሚያስተላልፈው ሰው ዚግዛግ ሊሆን ይችላልና ጥርጣሬያችንን እናሳምር።


https://t.me/https_Aselefya
🍂ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍂

{ إِنَّ هَذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُمْ مَشْكُورًا }

سورة الإنسان

حسين العزام

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቼውና እንዲህ ይላሉ :

ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል

የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመትና ከፊትና መዳኛው መንገድ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷الزواج ليس مجرد احتفال أو لقاء بين قلبين، بل هو وعد يُقطع في ملكوت السماء قبل أن يُشهد عليه في الأرض...

لحظة الزواج هي لحظة يلتقي فيها القدر مع الاختيار، ويبدأ الإنسان رحلة جديدة ليس فقط مع شريك حياته، بل مع الله أولًا، لأن الزواج طريق إلى الرضا الإلهي، حين يكون مبنيًا على التقوى والنية الصالحة...

في هذه اللحظة، تتحول الأحلام إلى مسؤولية، ويصبح الحب عبادة، ويغدو العطاء أسلوب حياة ؛ قال تعالى: "هن لباس لكم وأنتم لباس لهن" (البقرة: 187)، وكأن الله أراد أن يخبرنا أن الزواج ستر ودفء وحماية، لا قيدًا ولا عبئًا...

ما أجمل أن يكون الزواج لقاء أرواح قبل أن يكون لقاء أجساد، أن يكون فيه الحلم واحدًا، والرسالة واحدة: أن نحب بعضنا بالله، ونرتقي ببعضنا إلى الله ؛ فالزواج ليس مجرد علاقة بين اثنين، بل هو بناء لجيل جديد، وصناعة لأمة صالحة، وتكليف بحمل الأمانة.

فيا من أقبلت على الزواج، اجعل حبك لله أقوى من حبك لشريكك، يكن شريكك سببًا في قربك من الله..

ويا من تبحث عن الزواج، لا تبحث عن شخص يُعجبك فقط، بل عن شخص يُعينك على الطريق إلى الجنة...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷የ ኒያ ቦታው ቀልብ ነው

ኒያ ማለት  በልብ ላይ ቁርጠኛ ውሳኔ መያዝ ነው እንጂ በምላስ የሚነገር ነገር አይደለም።

ለኒያ በምላስ መናገር ቢድዓ ነውና።

   صالح الفوزان

ابن العثيمين
                 

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷ብዙዎች  ይሄንን ሲሉ እንሰማለን
ሙዚቃ ከምትሰማ ነሺዳ ስማ  የነሽዳዉ ወንጀል ትንሽ ስለሆነች

ይሄ ገለፃና ማመላከት ልክ ነውን?

ይሄ ሽንት በሽንት እንደማጠብ ነዉ ።
ነጃሳ በነጃሳ አይታጠብም ።
ወንድሜ ከፈለክ ቁርአንን ስማ ከፈለክ የኡልሞችን  ንግግር ስማ።

-
🧷كان السلف يكرهون الشكوى إلى الخَلْقِ، والشكوى وإن كان فيها راحة إلا أنها تدل على ضعف وذل، والصبر عنها دليل على قوة وعز.

• ابن الجوزي

የቀደምት ሰለፎች  ለፍጡር ማጉረምረምን ይጠሉ ነበር፣ ማጉረምረም ምንም እንኳን ምቾት ቢሆንም ድክመትና ውርደትን ያመለክታል እናም  መታገሱ የጥንካሬ እና የክብር ማረጋገጫ ነው።

• ኢብኑል ጀውዚ ረሂሙሁሏህ


~
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌:
📌ዒድ እየደረሰ ነው ኢንሻ አላህ በስደት አብዛሀኛወቻችን የምናሳልፈው በማድ ቤት ነው በራሳችን ቤት ፏ ብለን  በሳላ የምናሳልፍበት ቀን ይመጣል ቢኢዝኒላሂ ተዓላ በአላህ ተስፋ አለን ኢንሻ አላህ!!

📍መልዕክቴ ዒድን ውጭ ለምትሰግዱ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም እህቶቻችን አላህ ይዘንላችሁ ስትርትር አድርጎ በኒቃብ ያድምቃችሁና !!
በዒድ ጫማ ማጮህ ማስቲካ ማጮህ በድምፅ ሰወችን አዛ ከማድረግ ተገላልጦ ተወጣጥሮ  ተቀባብቶ ሽቶ ተቀብቶ ከመውጣት ተቆጠቡ የአንድ ወር ፅማችሁን በዚህ ቀን አምፃችሁ ገደል አትክተቱት ዒድ አላህ የሚመለክበት እንጅ የሚታመፅበት ድንበር የሚታለፍበት   አጅ ነቢይ ጋር  ተቀጣጥሮ የሚገናኙበት  አይደለም። ኢተቁሏህ ያአመቱሏህ  ያኡኽቲ ከሪማ አዚዘቲ !!
አደራ እህቶቸ በዒድ ቀን አላህን ከማመፅ እንጠንቀቅ!?

ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
عبدالله الغزواني
🍃-ጣፋጭ ቲላዋ -🍃


🧷﴿إِنَّ اللَّهَ اشتَرى مِنَ المُؤمِنينَ أَنفُسَهُم وَأَموالَهُم بِأَنَّ لَهُمُ الجَنَّةَ يُقاتِلونَ في سَبيلِ اللَّهِ فَيَقتُلونَ وَيُقتَلونَ وَعدًا عَلَيهِ حَقًّا فِي التَّوراةِ وَالإِنجيلِ وَالقُرآنِ وَمَن أَوفى بِعَهدِهِ مِنَ اللَّهِ فَاستَبشِروا بِبَيعِكُمُ الَّذي بايَعتُم بِهِ وَذلِكَ هُوَ الفَوزُ العَظيمُ﴾

عبدالله الغزواني

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡

❝ውሸትን መናገር እና እውነትን ከመግለፅ ዝም ማለት አንድ ላይ ከተዋሃዱ በመካከላቸው እውነትን አለማወቅ እና የፍጡራን ጥመት ይወለዳሉ።

📚الصواعق المرسلة جزء١ / صفحة٣١٥



https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷و أمضي وحيدا في طرائق غربتي ...
و دربي طويل و الدروب عواثرُ...

أصبر نفسي ... و النفوس ودائعٌ....

و أذكر صحبي و الصِحاب نوادِرُ
....💧


https://t.me/https_Aselefya
🧷የጀግና አነጋገር ነው

የሞትኩት ቀስቱ ልቤ ውስጥ ሲሰነቀር ሳይሆን የቀስቱ ወርዋሪ ማን እንደሆነ ባየሁኝ ጊዜ ነው ይላል።



https://t.me/https_Aselefya