🧷 {فَأَرَدْنَا أَن يُبْدِلَهُمَا رَبُّهُمَا خَيْرًا مِّنْهُ زَكَاةً وَأَقْرَبَ رُحْمًا}
ሁል ጊዜ የምናጣቸው ነገሮች እንደ ክስረት መቁጠር የለብንም።
አንዳንዴ አላህ የተሻለ ኒዕማ ሊቀይርልን እኛ ዘንድ የነበረው ነገር ሊዝብን ይችላል
https://t.me/https_Aselefya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷 سيذهب الجميع ويبقى وحيدا لكنه لم يفكر يوما أن جناحه هو من سيخونه!
يا طائرًا قد بات يحلم بالهوى ٭٭ والجُرحُ يثقلُهُ فلا يتقدّمِ
ركضَ الفؤادُ وراء سربٍ فارقوا ٭٭ وبقيتَ وحدَك والجناحُ مهدَّمِ
https://t.me/https_Aselefya
يا طائرًا قد بات يحلم بالهوى ٭٭ والجُرحُ يثقلُهُ فلا يتقدّمِ
ركضَ الفؤادُ وراء سربٍ فارقوا ٭٭ وبقيتَ وحدَك والجناحُ مهدَّمِ
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰውን አትናቅ ይህ ተግባርህ ከጀነት ሊያግድህ ይችላል
عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ ". الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ
رواه مسلم
لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ
ልቡ ውስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋሉ ነብያችን ﷺ
الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ
ኩራት ማለት ደግሞ እውነትን አለመቀበልና ሰዎችን መናቅ ነው

🧷
https://t.me/https_Aselefya
ወንድሜ ለሚስትህ መሬት ሁንላት
የዛኔ ታነግስሃለች
ለጓደኞችህ ለስራ ባልደረቦችህ ጥሩ ባህሪን እያሳየህ
ለሚስትህ ነጭናጭ እና ነዝናዛ አትሁን ሰምተሃል ህዕ👓https://t.me/https_Aselefya
☕️
ለምን ሾርባ ብቻ ሳንቡሳና ቴምር
የረመዷን ድባብ የገበታ ሚስጥር
ተብለው ይያዛሉ ዋናው ተረሳና
የለይል ግርማ ሞገስ የጀበና ቡና!!
እንቅልፍ አንበርካኪ ዱካክ ኣባራሪ
ጉልበት አጠንካሪ ነሻጣ ጨማሪ
ሀላል የሆነ ሱስ ምርጡ አነቃቂ
☕️የጀበና ቡና ተሀጁድ አድማቂ!!
ተሸሁድ ተቀምጦ ፋቲሀ እየቀራ, በሁለት ሱጁድ መሃል ተሸሁድ እያደረገ; በእንቅልፍ እንዲህ የተወሳሰበው አእምሮ…… ገና አንድ ሲኒ ቡና እንደተጠጣ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይዞ ስርዓት የሚያሲዘው የጀበና ቡና
የረመዷን አካል ተደርገው ከሚታዩት እንደ ሾርባና ሳንቡሳ ጋ ለምን እንደማይወሳ አይገባኝም።
ወይስ እናንተም ጥቁር አትወዱም? ህዕ👓
منقل

🧷ليس هناك جمال يتجمل به المرء أجمل من حسن الخُلُقِ.
ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት ውበት የለም ከስነምግባር በላይ።
نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق
ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት ውበት የለም ከስነምግባር በላይ።
نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق
🧷ከምስሉ እንማር
لا تصدق كل ما تسمع
فالشخص المقصود قد يكون مستقيم
ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን
የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል
لكن من ينقل الصوره هو المتعرج
أحسنوا الظن
ነገር ግን መረጃውን የሚያስተላልፈው ሰው ዚግዛግ ሊሆን ይችላልና ጥርጣሬያችንን እናሳምር።
https://t.me/https_Aselefya
لا تصدق كل ما تسمع
فالشخص المقصود قد يكون مستقيم
ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን
የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል
لكن من ينقل الصوره هو المتعرج
أحسنوا الظن
ነገር ግን መረጃውን የሚያስተላልፈው ሰው ዚግዛግ ሊሆን ይችላልና ጥርጣሬያችንን እናሳምር።
https://t.me/https_Aselefya
🍂ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍂
{ إِنَّ هَذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُمْ مَشْكُورًا }
سورة الإنسان
حسين العزام
https://t.me/https_Aselefya
{ إِنَّ هَذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُمْ مَشْكُورًا }
سورة الإنسان
حسين العزام
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቼውና እንዲህ ይላሉ :
ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል
የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመትና ከፊትና መዳኛው መንገድ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል
የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመትና ከፊትና መዳኛው መንገድ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷الزواج ليس مجرد احتفال أو لقاء بين قلبين، بل هو وعد يُقطع في ملكوت السماء قبل أن يُشهد عليه في الأرض...
لحظة الزواج هي لحظة يلتقي فيها القدر مع الاختيار، ويبدأ الإنسان رحلة جديدة ليس فقط مع شريك حياته، بل مع الله أولًا، لأن الزواج طريق إلى الرضا الإلهي، حين يكون مبنيًا على التقوى والنية الصالحة...
في هذه اللحظة، تتحول الأحلام إلى مسؤولية، ويصبح الحب عبادة، ويغدو العطاء أسلوب حياة ؛ قال تعالى: "هن لباس لكم وأنتم لباس لهن" (البقرة: 187)، وكأن الله أراد أن يخبرنا أن الزواج ستر ودفء وحماية، لا قيدًا ولا عبئًا...
ما أجمل أن يكون الزواج لقاء أرواح قبل أن يكون لقاء أجساد، أن يكون فيه الحلم واحدًا، والرسالة واحدة: أن نحب بعضنا بالله، ونرتقي ببعضنا إلى الله ؛ فالزواج ليس مجرد علاقة بين اثنين، بل هو بناء لجيل جديد، وصناعة لأمة صالحة، وتكليف بحمل الأمانة.
فيا من أقبلت على الزواج، اجعل حبك لله أقوى من حبك لشريكك، يكن شريكك سببًا في قربك من الله..
ويا من تبحث عن الزواج، لا تبحث عن شخص يُعجبك فقط، بل عن شخص يُعينك على الطريق إلى الجنة...

🧷የ ኒያ ቦታው ቀልብ ነው
ኒያ ማለት በልብ ላይ ቁርጠኛ ውሳኔ መያዝ ነው እንጂ በምላስ የሚነገር ነገር አይደለም።
ለኒያ በምላስ መናገር ቢድዓ ነውና።
صالح الفوزان
ابن العثيمين
https://t.me/https_Aselefya
ኒያ ማለት በልብ ላይ ቁርጠኛ ውሳኔ መያዝ ነው እንጂ በምላስ የሚነገር ነገር አይደለም።
ለኒያ በምላስ መናገር ቢድዓ ነውና።
صالح الفوزان
ابن العثيمين
https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷ብዙዎች ይሄንን ሲሉ እንሰማለን
ሙዚቃ ከምትሰማ ነሺዳ ስማ የነሽዳዉ ወንጀል ትንሽ ስለሆነች
ይሄ ገለፃና ማመላከት ልክ ነውን?
ይሄ ሽንት በሽንት እንደማጠብ ነዉ ።
ነጃሳ በነጃሳ አይታጠብም ።
ወንድሜ ከፈለክ ቁርአንን ስማ ከፈለክ የኡልሞችን ንግግር ስማ።
-
ሙዚቃ ከምትሰማ ነሺዳ ስማ የነሽዳዉ ወንጀል ትንሽ ስለሆነች
ይሄ ገለፃና ማመላከት ልክ ነውን?
ይሄ ሽንት በሽንት እንደማጠብ ነዉ ።
ነጃሳ በነጃሳ አይታጠብም ።
ወንድሜ ከፈለክ ቁርአንን ስማ ከፈለክ የኡልሞችን ንግግር ስማ።
-
🧷كان السلف يكرهون الشكوى إلى الخَلْقِ، والشكوى وإن كان فيها راحة إلا أنها تدل على ضعف وذل، والصبر عنها دليل على قوة وعز.
• ابن الجوزي
የቀደምት ሰለፎች ለፍጡር ማጉረምረምን ይጠሉ ነበር፣ ማጉረምረም ምንም እንኳን ምቾት ቢሆንም ድክመትና ውርደትን ያመለክታል እናም መታገሱ የጥንካሬ እና የክብር ማረጋገጫ ነው።
• ኢብኑል ጀውዚ ረሂሙሁሏህ
~