አልሀምዱ ሊላህ
ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም።
https://t.me/https_Aselefya
ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም።
https://t.me/https_Aselefya
🍃የኔ ውድ እህት🍃
🧷ተደስተሽ በሚያዩሺ ጊዜ የሚከፋቸው
ጤና ሆነሽ በሚመለከቱሽ ጊዜ የሚታመሙ
ተሳክቶልሽ ባስተዋሉ ጊዜ ራሳቸዉን ስተው የሚወድቁ ሰዎች አሉ
ኢላሂ ለኔም ለነርሱም ደስታ ጤናና ስኬትን ጨምርልን ብለሽ ዱዓ አድርጊ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ተደስተሽ በሚያዩሺ ጊዜ የሚከፋቸው
ጤና ሆነሽ በሚመለከቱሽ ጊዜ የሚታመሙ
ተሳክቶልሽ ባስተዋሉ ጊዜ ራሳቸዉን ስተው የሚወድቁ ሰዎች አሉ
ኢላሂ ለኔም ለነርሱም ደስታ ጤናና ስኬትን ጨምርልን ብለሽ ዱዓ አድርጊ።
https://t.me/https_Aselefya
አንዳንድ ጊዜ ከአላህ ውጭ ለማንም የማይነገሩ ህመሞች አሉ
ጉዞው ረጅም ነው ስንቄም ትንሽ ናት እንግድነቱ ብርቱ ነው ፈተናዎችም ብዙ ናቸውና አላህ ሆይ ጽናት ኢላሂ ከማንም በላይ ውስጤን ታውቃለህና የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሁሉ አሳካልኝ።
https://t.me/https_Aselefya
ጉዞው ረጅም ነው ስንቄም ትንሽ ናት እንግድነቱ ብርቱ ነው ፈተናዎችም ብዙ ናቸውና አላህ ሆይ ጽናት ኢላሂ ከማንም በላይ ውስጤን ታውቃለህና የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሁሉ አሳካልኝ።
https://t.me/https_Aselefya
لَـيسَ العِلمُ ماخَزنتهُ الدّفاتِـر،
ولكِن العِلم مَاخزنتهُ الصّـدُور
ዕውቀት ብሎ ማለት በደብተርክ
ያደለብከው ያከማቸከው አይደለም
ነገር ግን ዕውቀት ብሎ ማለት በልብክ ያደለብከው ያከማቸከው ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
ولكِن العِلم مَاخزنتهُ الصّـدُور
ዕውቀት ብሎ ማለት በደብተርክ
ያደለብከው ያከማቸከው አይደለም
ነገር ግን ዕውቀት ብሎ ማለት በልብክ ያደለብከው ያከማቸከው ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
📌ከፊታችን እጅግ ከሌላው ቀን ለየት ያለች የሁሉ ነገር መወሰኛ ምርጥ ቀን አለች እሷም ለይለቱል- ቀድር አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!!
إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 1)
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 2)
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 3)
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 4)
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 5)
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi

🧷قالَ الشَّيخُ #عبدالرزاق_البَدر - حفِظهُ اللهُ - :
- فمَاذا تَرجُو المَرأةُ سَواءً في دُنيَاها أو أُخرَاهَا عِندمَا تتبرَّجُ، وعِندَما تُبدِي زِينَتَهَا، وَعِندَما تُخالِطُ الرِّجالَ، وَعنَدمَا تَعملُ قَصْداً علَى فَتْنِهم ولفْتِ أنظَارِهمْ إِليهَا؟! أيَّ خَيرٍ تَرجُوهُ بِمثلِ هذِهِ الأَعمَال وَأيَّ فضِيلةٍ تُؤمِّلُها؟! إنَّه واللهِ الخُسرانُ العظِيم، والشَّرُّ الكَبيرِ، والبَلاءُ المُستَطيرِ.
- أمَّا المَرأةُ العاقلةَ فَإنَّها بَعيدةٌ كُلَّ البُعد عَن هَذهِ الأَعمَالِ، خَائفةٌ مِن ربِّ العالمَينَ ذِي الجَلالِ والكَمالِ، حَريصَةٌ علَى طاعةِ اللهِ ونَيلِ رِضَاهُ)".
📚[ مَوعِظةُ النِّســــاءِ ص (٤٩) ]

﴿فَمَن تابَ مِن بَعدِ ظُلمِهِ وَأَصلَحَ فَإِنَّ اللَّهَ يَتوبُ عَلَيهِ إِنَّ اللَّهَ غَفورٌ رَحيمٌ﴾
አሏሁ ተባረከሁ ወተዓላ ለፈጠራቸው ፍጠረታቶች በሙሉ የሚጠቅምና የሚጎዳቸውን የሚያቅላቸው እሱ ነው አቅማቸውን፣ ችሎታቸውን፣ ሁኔታቸውን ያውቃል። የሆነ ትእዛዝን አያዝም ለባሪያወች ጠቃሚ ቢሆን እንጅ የሆነ ክልከላን አይከለክልም ለባሪያወች ጎጅ ቢሆን እንጅ!!
ከዛም መካከል ሴቶችን በተመለከተ እቤታችሁ እርጉ እንደበፊቶቹ ጃሂሊያ መገላለጥን አትገላለጡ አላቸው። ወቃለ አሏሁ ተዓላ፦
وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 33)
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡
ምንኛ ናማረ ምክር ነው ወረቢ አጃዒብ ነው ለሚያስተነትን
ለሴት ልጅ ቤቷ ይብቃት ቤቷ ስትሆን አዕምሮዋ ፍሪ ነው መጨናነቅ የለም የተረጋጋች ትሆናለች!!
አብዛሀኛወቻችን ፊል ሀቂቃ ወደ ውጭ ወተን እስከምንመለስ ራሳችንን ያመናል ጩኸቱ ሰላም ያሳጣናል የሆነ ጭንቅንቅ ይላል አዕምሯችን ተረብሸን ነው ወደ ቤት የምንመለሰው!!
ዛሬ ወደ ውጭ ወጣ ብየ ራሴን ትንሽ አመም አድርጎኝ የምንላት ነገር በጣም ትገርመኛለች ሀቂቃ!!
ስለዚህ እኛ እቤታችሁ እርጉ እቤታችሁ ሁኑ ተብለን የታዘዝነው ለእኛ ጥቅም ነው ሰላም ስለሚኖረን ደስተኛ ስለምንሆን ነው ቤት ስንቀመጥ ሰለምንረጋጋ ነው። እኛን ለመጉዳት ለመጨቆን አይደለም
ያአዩሀል አኽዋቲል-አልሙስሊማት !!
እናስተንትን አዕምሮ ያለ ምንም ክፍያ የተሰጠን እንድናስብበት ነው
አነ -ወኢያኩም ያአኽዋት!?
=https://t.me/tdarna_islam

🧷 قال الإمام إبن القيم رحمه الله
يا إبن آدم إن بينك وبين الله خطايا لا يعلمها إلا الله سبحانه ، فإن أحببت أن يغفرها لك فاصفح أنت عن عباده ، وإن أحببت أن يعفوها لك ، فاعف أنت عن عباده
فإنما الجزاء من جنس العمل
﴿ بدائع الفوائد (٢/٤٦٨)
🍃ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል
አንተ የኣደም ልጅ ሆይ ባንተና በአላህ መካከል ጥራት የተገባው አላህ እንጂ ማንም የማያውቀው ወንጀል አለ
አላህ እንዲምርህ ከፈለክ አንተ ለባሮቹ ይቅር በል !
አላህ ላንተ ይቅር እንዲልህ ከፈለግህ አንተ ለባሮቹ አውፍ በል አላህ የሚመነዳው በስራው አይነት ነውና ።
በዳዒኡል ፈዋኢድ ( 2/468 )

🧷 ታጋሽ ሆኖ ለመገኘትም የአላህ እገዛ ያሻል ታጋሽነት በራስ ክህሎትና በልምምድ ብቻ የሚገኝ የትግል ፍሬ አይደለም አላህን በመማጽንም ጭምር እንጂ
ከአላህ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው የጠንካራ ኢማን ባለቤት የሆነ ሙስሊም የታጋሽነት ደረጃውም ከፍ ያለ ይሆናል ደካማ እምነት ያለው አማኝ ደግሞ ትእግስቱም በዚያው ልክ ደካማ ነው።
{ واصبر وما صبرك إلا بالله}
https://t.me/https_Aselefya
ከአላህ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው የጠንካራ ኢማን ባለቤት የሆነ ሙስሊም የታጋሽነት ደረጃውም ከፍ ያለ ይሆናል ደካማ እምነት ያለው አማኝ ደግሞ ትእግስቱም በዚያው ልክ ደካማ ነው።
{ واصبر وما صبرك إلا بالله}
https://t.me/https_Aselefya
🧷መሄድ ሲኖርብኝ ሳልሄድ
በመቅረቴ
በቃ ልል ሲገባኝ ዝም
በማለቴ
ማቆም እየቻልኩኝ ሳላቆም
በተውኩት
ብዙ ነዉ በሂዎት ዋጋ
የከፈልኩት
https://t.me/https_Aselefya
በመቅረቴ
በቃ ልል ሲገባኝ ዝም
በማለቴ
ማቆም እየቻልኩኝ ሳላቆም
በተውኩት
ብዙ ነዉ በሂዎት ዋጋ
የከፈልኩት
https://t.me/https_Aselefya
🧷ባል እና ፈስ ካመለጠ አመለጠ ነው !!
ባላችሁን በደንብ ተንከባክባችሁ አክብራችሁ ያዙ ቡሀላ እዬዬዬዬዬ አይሰራም ተናግሪያለሁ ህዕ👓
https://t.me/https_Aselefya
ባላችሁን በደንብ ተንከባክባችሁ አክብራችሁ ያዙ ቡሀላ እዬዬዬዬዬ አይሰራም ተናግሪያለሁ ህዕ👓
https://t.me/https_Aselefya