قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌹መካሪ ተቆጪዬ አለኝታ ስስት  የኔ ብዙ ነገር ደስታ ፈገግታዬ ላች ያለኝ መውደድ ይህ ነው የማይባል

ተወርቶ የማያልቅ ቢዘረዘር በቃል ምክኒያቴ ነሽና የረቢ ስጦታ የመኖሬ ተስፋ  እህት ጓደኛየም የቅርብ አማካሪ ቅንና መልካም ልብ ሁሉን ያደለሽ ድንቅየ ፍጡር ነሽ በቃ የተለየሽ🍂

ፈገግታሽ ማራኪ ትዝታሽ አይቻል የሱናዋ እህቴ ማውራት መጨዋቱ ካንች ጋ ይመቻል
ወረት የማያውቅ የልብሽ መውደዱ የመልካምነት ጥግ ውብ ሴትነትሽ በግልፅ የሚያስታውቅ

የተፈጥሮሽ ውበት  ስረአት ያደለሽ ክብርሽን ጠባቂ ደግሞ የቀረበሽ ፈጥኖ የሚወድሽ ካይን ስትርቂ ሁሉ የሚናፍቅሽ ከግር እስከራስሽ ....... የሚማርክ አንቺ ማለት በቃ ልዩ እንስት ነሽ 💎

🥀የኔ ውድ እህት እወድሻለሁ 🥀


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷 يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ

እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡
                


https://t.me/https_Aselefya
🧷قال ابن القيّم رحمه الله

‏[ وبالله تزُول الهمـوم والغموم والأحزان ، فلا همَّ مع الله ]

‏📚 الدّاء والدّواء | ٢٦٩
🧷በደል ጨለማን ያወርሳል ጨለማን ያለብሳል

قال الله تعالى : (ولا تحسبن الله غافلا عما يعمل الظالمون ...)
   አላህ እንዲህ አለ፦
{አላህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ}

ኢማሙ አሰዕዲይ ይህን አያ ሲፈስር እንዲህ አለ

ይህ ለበዳዎች ከፍተኛ የሆነ ዛቻ ሲሆን
ለተበዳዮች ደግሞ ማፅናኛ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
ﷺነብያችን  🧷
                 እንድህ ብለዋል👇

ورغم أنف رجل دخل عليه رمضان ثم انسلخ قبل أن يغفر له

ሀቂቃ በጣም ከባድ ኪሳራ ነዉ

ረመዷን ላይ ደርሶ ወንጀሉ ያልተማረለት ሰው
ባፍንጫው ይደፋ ይዋረድ ውርደት የሱ ይሁን መባል።

አሏህ ይዘንልን

https://t.me/https_Aselefya
🧷አላህም ለእርሱ ብርሃንን ያላደረገለት ሰው

ለእርሱ ምንም ብርሃን የለውም፡፡
[ኑር: 40]

https://t.me/https_Aselefya
አልሀምዱ ሊላህ

ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም።

https://t.me/https_Aselefya
🍃የኔ ውድ እህት🍃

🧷ተደስተሽ በሚያዩሺ ጊዜ የሚከፋቸው
ጤና ሆነሽ በሚመለከቱሽ ጊዜ የሚታመሙ

ተሳክቶልሽ ባስተዋሉ ጊዜ ራሳቸዉን ስተው የሚወድቁ ሰዎች አሉ

ኢላሂ ለኔም ለነርሱም ደስታ  ጤናና ስኬትን ጨምርልን ብለሽ ዱዓ አድርጊ።       
https://t.me/https_Aselefya
አንዳንድ ጊዜ ከአላህ ውጭ ለማንም የማይነገሩ ህመሞች አሉ

ጉዞው ረጅም ነው ስንቄም ትንሽ ናት እንግድነቱ ብርቱ ነው ፈተናዎችም ብዙ ናቸውና አላህ ሆይ ጽናት ኢላሂ ከማንም በላይ ውስጤን ታውቃለህና የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሁሉ አሳካልኝ።


https://t.me/https_Aselefya
لَـيسَ العِلمُ ماخَزنتهُ الدّفاتِـر،
ولكِن العِلم مَاخزنتهُ الصّـدُور


ዕውቀት ብሎ ማለት በደብተርክ
ያደለብከው ያከማቸከው አይደለም

ነገር ግን ዕውቀት ብሎ ማለት በልብክ ያደለብከው ያከማቸከው ነው ።


https://t.me/https_Aselefya
📌ከፊታችን እጅግ ከሌላው  ቀን ለየት ያለች የሁሉ ነገር መወሰኛ ምርጥ  ቀን አለች እሷም ለይለቱል- ቀድር አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!!

إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 1)
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡


وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 2)
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 3)
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡


تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ

(ሱረቱ አል-ቀድር - 4)
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 5)
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡


📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
🧷قالَ الشَّيخُ #عبدالرزاق_البَدر - حفِظهُ اللهُ - :

- فمَاذا تَرجُو المَرأةُ سَواءً في دُنيَاها أو أُخرَاهَا عِندمَا تتبرَّجُ، وعِندَما تُبدِي زِينَتَهَا، وَعِندَما تُخالِطُ الرِّجالَ، وَعنَدمَا تَعملُ قَصْداً علَى فَتْنِهم ولفْتِ أنظَارِهمْ إِليهَا؟! أيَّ خَيرٍ تَرجُوهُ بِمثلِ هذِهِ الأَعمَال وَأيَّ فضِيلةٍ تُؤمِّلُها؟! إنَّه واللهِ الخُسرانُ العظِيم، والشَّرُّ الكَبيرِ، والبَلاءُ المُستَطيرِ.

- أمَّا المَرأةُ العاقلةَ فَإنَّها بَعيدةٌ كُلَّ البُعد عَن هَذهِ الأَعمَالِ، خَائفةٌ مِن ربِّ العالمَينَ ذِي الجَلالِ والكَمالِ، حَريصَةٌ علَى طاعةِ اللهِ ونَيلِ رِضَاهُ)".

📚[ مَوعِظةُ النِّســــاءِ ص (٤٩) ]



https://t.me/https_Aselefya
﴿فَمَن تابَ مِن بَعدِ ظُلمِهِ وَأَصلَحَ فَإِنَّ اللَّهَ يَتوبُ عَلَيهِ إِنَّ اللَّهَ غَفورٌ رَحيمٌ﴾
🍂አብሽሪ የኔ ውድ እህት🍂

🧷ምንም ባልጠበቅሽው እና በማታውቂው መንገድ አሏህ ከጭንቀትሺ ይገላግልሻል።
                 
https://t.me/https_Aselefya