قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🍂የኔ ውድ እህት 🍂

🧷ወድቀሻል ማለት የበታች ነሺ ማለት ሳይሆን ፍፁም አይደለሽም ማለት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
ቆርጠው ቆራርጠው አሽሞንሙነው
ብጣሺ አድርገው  ይችም ኒቃብ ናት አሉ!
አሏሁል ሙስተዓን ሀቂቃ  ይችን ቁራጭ ኒቃብ
የምትባል ለብሰን  ኒቃቢስት ነኝ ማለት ይከብዳል
ሱበሀን አሏህ ወደየት እያመራን ነው ፋሺንሾ ሆነ እኮ
ሰሪወቹ አሰማምረው ፅፈው ቀርጠው ለሙስሊም
ማታለያ ገባዬ አወጡት።  ገርሞ ይገርማል!!

አላህ ይዘንልን ሸርጡን የጠበቀ መስፈርቱን ያሟላ ኒቃብ
  መልበስን ይወፍቀን!?

=https://t.me/mkr_lesetochi
فَيَا عِبَادَ اللهِ: لَقَدْ كَانَ سَلَفُنَا الصَّالِحُ يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ، وَفي كَثْرَةِ الصَّدَقَاتِ، تَحْقِيقًا لِقَوْلِهِ تعالى: ﴿مَنْ ذَا الَّذِي يُقْرِضُ اللهُ قَرْضًا حَسَنًا فَيُضَاعِفَهُ لَهُ أَضْعَافًا كَثِيرَةً﴾.

كَانُوا يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ خَشْيَةَ الشُّحِّ الذي يُهْلِكُ العِبَادَ وَالبِلَادَ، وَذَلِكَ لِقَوْلِهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ: «وَاتَّقُوا الشُّحَّ، فَإِنَّ الشُّحَّ أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمْ، حَمَلَهُمْ عَلَى أَنْ سَفَكُوا دِمَاءَهُمْ وَاسْتَحَلُّوا مَحَارِمَهُمْ» رواه الإمام مسلم عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا
እናንተ የአሏህ ባሪያወች ሰለፎች ገንዘባቸውን ለሶደቃ በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ሶደቃወችንም ያበዛሉ
የአሏህ ቃልን ለመተግበር ብለው
ለአሏህ ገንዘብን የሚያበድር ሰው ማነው አሏህ ደሞ ብዙ አጥፍ ድርብ የሚያደርግለት የሚለውን 
ሰለፎች ገንዘብን ለኸይር በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ስስትን ለመራቅም ሲሉ ስስት ማለት ህዝብን እና ሀገርን አጥፊ ነው ነብዩም እንዲህ አሉ ስስትን ተጠንቀቁ ስስት ማለት ከናንተ በፊት ያሉትን ህዝብ ያጠፍ ነው ነሉ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም።


https://t.me/https_Aselefya
🧷መስሎ ከመታየት ይልቅ ሆኖ መገኘት ራሱን የቻለ ውበት ነው

እራሳቹ ሆናቹ ተገኙ ለማለት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና
ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ

'እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት _
እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው
እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።

[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]



https://t.me/https_Aselefya
🧷የተፃፈልህ ነገር በጥልቅ ሸለቆ ዉስጥ እንኳን ቢሆን ተስፈንጥሮ ይወጣል
ሪዝቅ እንደሞት ሁሉ ባለቤቱን ያሳድዳል
ላንተ ያልተፃፈልህ ነገር ደግሞ ጥርስህ መሃል ገብቶ እንኳን ሳትዉጠው ይነጠቃል።

         
   https://t.me/https_Aselefya
ፈገግ በል በትካዜ ምንም አይቀየርም።

لاتحزن و‏إبتسم !
አትዘን ፈገግ በል....

‏فليس هنآك ما تخسره

ከአንተ ዘንድ የምትከስረው ነገር የለም።

‏فربك موجود ،
ጌታህ ዘላለማዊ ነው።
و رزقك مكتوب
ሪዝቅህ የተፃፈ ነው።
‏و عمرك محدود
እድሜህ የተገደበ ነው።

‏كن جميلآ ‏لكي ترى آلجمال حولك دآئمآ

ስለሆነም በዙሪያህ ያሉ ውብ የሆኑ ነገሮችን ትመለከት ዘንድ  ውብ መሆን አለብህ።
                    


https://t.me/https_Aselefya
አብሽሪ የኔ ውድ እህት

🧷ፈተናው ቀላል አልነበረም ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትይበት ጊዜ ይመጣል -ኢንሻአሏህ
።


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷إذا ماتت المرأة تُكفَّن في خمسة أكفانٍ،
هذا ما أعدَّهُ الشرع لسترها وهي ميّتة!

فكيف تتعرى وتتبرّج بإرادتها وهي حيّة!

اصلحني الله وإياكن ورزقنا حسن الخاتمة


https://t.me/https_Aselefya
ህይወት ለሚታገል ያማረ ትሆናለች
ይሳካለትና ምስጋና ያደርሳል

ከዛም ይታገላል ይወድቃል ምስጋና ያደርሳል ይፈተናል ትግስት ያደርጋል ቀደሩ ጋር ይታገላል ይረዳል አመስጋኝ ይሆናል

ከዛም በእጁ ሁሉ ነገር ላለው አላህ እጅ ይሰጣል ይረጋጋል ምስጋና ያደርሳል።
                 

https://t.me/https_Aselefya
🍂 የኔ ውድ እህት 🍂

የሚገጥምሺ የሕይወት ፈተና አስተማሪሺ ነውና
ላገኘሽው ትምህርት አመስግኚ በዙሪያሽ የሚተነኩሱሽ እና የሚያናድዱሽንም
ስብዕና ማሳደጊያ ዕድል አድርገሽ ቁጠሪያቸው ምቾት አያሳድግምና።


https://t.me/https_Aselefya