قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌱አንች ውዷ እህቴ እንባሽ ደካማነትሽን እንድገልፅ አታድርጊ

💧እንባን ማውጣት ለሁለት ይከፈላል
1 አምቀሽ ይዘሽው ኖረሽ ከሠዎች ፊት ግደታ ፈንቅሎ የሚወጣው ነው ይሄ ይጎዳሻልም
ድክመትሽን ማየት ከለለበት ሠው ፊትም ያዋርድሻል

2 ሀዘንሽን ስብራትሽን እልህሽን ቁጣሽን ለሠዎች ከማውራት ይልቅ በእንባሽ አውጥተሽ የውስጥ ሠላምሽን የምታገኝበት ነው

የእኔ ውድ እህት እንባሽ ደካማነትሽን የሚገልፀው አንች ሳትፈልጊ ካልሆነ ቦታ ላይ አስገድዶሽ እስከሚወጣ በውስጥሽ አምቀሽ መያዝሽ ነው

አማ ራስሽ አዘሽው የምታነቢው የጥንካሬሽ ምልክት ነው

አንች አይንሽንም ቢወጉሽ አታለቅሽ ተብለሽ አታውቂም?


https://t.me/https_Aselefya
Little Caesars 5
🌹ቲላዋ🌹


القارئ : عبدالعزيز الغامدي


https://t.me/https_Aselefya
🍂የኔ ውድ እህት🍂

ላንቻ በተላኩ የአላህ ዉሳኔዎች መልዕክቶች ታምኛለሽ !?👇

መጪው ጊዜሸ በአላህ ፍቃድ የተሻለ ይሆናል የከሰርሻቸው ነገራቶች አላህ በተሻሉ ነገራቶች ይተካልሻል አላህ ነገራቶችን እንዴት ወደ ተሻሉ እንደሚቀይራቸው
ትመለከቻለሽ በአላህ ስጧታ ትማረኪያለሽ ዛሬ ያለሽበት ትግስት አላህ ለፃፈልሽ የመልካም ነገራቶች በር እንደሚሆን ትመለከቻለሽ
ኢንሻአላህ ታገሽ።

                 

https://t.me/https_Aselefya
🧷የእህል ሚዛን የወርቅ ሚዛን አይገባውም....ህዕ

https://t.me/https_Aselefya
{ فَلۡیَضۡحَكُوا۟ قَلِیلࣰا وَلۡیَبۡكُوا۟ كَثِیرࣰا جَزَاۤءَۢ بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }



-
🧷نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيمُ

ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መኾኔን ንገራቸው ፡፡

https://t.me/https_Aselefya
🍂የኔ ውድ እህት 🍂

🧷ወድቀሻል ማለት የበታች ነሺ ማለት ሳይሆን ፍፁም አይደለሽም ማለት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
ቆርጠው ቆራርጠው አሽሞንሙነው
ብጣሺ አድርገው  ይችም ኒቃብ ናት አሉ!
አሏሁል ሙስተዓን ሀቂቃ  ይችን ቁራጭ ኒቃብ
የምትባል ለብሰን  ኒቃቢስት ነኝ ማለት ይከብዳል
ሱበሀን አሏህ ወደየት እያመራን ነው ፋሺንሾ ሆነ እኮ
ሰሪወቹ አሰማምረው ፅፈው ቀርጠው ለሙስሊም
ማታለያ ገባዬ አወጡት።  ገርሞ ይገርማል!!

አላህ ይዘንልን ሸርጡን የጠበቀ መስፈርቱን ያሟላ ኒቃብ
  መልበስን ይወፍቀን!?

=https://t.me/mkr_lesetochi
فَيَا عِبَادَ اللهِ: لَقَدْ كَانَ سَلَفُنَا الصَّالِحُ يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ، وَفي كَثْرَةِ الصَّدَقَاتِ، تَحْقِيقًا لِقَوْلِهِ تعالى: ﴿مَنْ ذَا الَّذِي يُقْرِضُ اللهُ قَرْضًا حَسَنًا فَيُضَاعِفَهُ لَهُ أَضْعَافًا كَثِيرَةً﴾.

كَانُوا يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ خَشْيَةَ الشُّحِّ الذي يُهْلِكُ العِبَادَ وَالبِلَادَ، وَذَلِكَ لِقَوْلِهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ: «وَاتَّقُوا الشُّحَّ، فَإِنَّ الشُّحَّ أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمْ، حَمَلَهُمْ عَلَى أَنْ سَفَكُوا دِمَاءَهُمْ وَاسْتَحَلُّوا مَحَارِمَهُمْ» رواه الإمام مسلم عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا
እናንተ የአሏህ ባሪያወች ሰለፎች ገንዘባቸውን ለሶደቃ በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ሶደቃወችንም ያበዛሉ
የአሏህ ቃልን ለመተግበር ብለው
ለአሏህ ገንዘብን የሚያበድር ሰው ማነው አሏህ ደሞ ብዙ አጥፍ ድርብ የሚያደርግለት የሚለውን 
ሰለፎች ገንዘብን ለኸይር በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ስስትን ለመራቅም ሲሉ ስስት ማለት ህዝብን እና ሀገርን አጥፊ ነው ነብዩም እንዲህ አሉ ስስትን ተጠንቀቁ ስስት ማለት ከናንተ በፊት ያሉትን ህዝብ ያጠፍ ነው ነሉ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም።


https://t.me/https_Aselefya
🧷መስሎ ከመታየት ይልቅ ሆኖ መገኘት ራሱን የቻለ ውበት ነው

እራሳቹ ሆናቹ ተገኙ ለማለት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና
ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ

'እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት _
እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው
እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።

[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]



https://t.me/https_Aselefya
🧷የተፃፈልህ ነገር በጥልቅ ሸለቆ ዉስጥ እንኳን ቢሆን ተስፈንጥሮ ይወጣል
ሪዝቅ እንደሞት ሁሉ ባለቤቱን ያሳድዳል
ላንተ ያልተፃፈልህ ነገር ደግሞ ጥርስህ መሃል ገብቶ እንኳን ሳትዉጠው ይነጠቃል።

         
   https://t.me/https_Aselefya
ፈገግ በል በትካዜ ምንም አይቀየርም።

لاتحزن و‏إبتسم !
አትዘን ፈገግ በል....

‏فليس هنآك ما تخسره

ከአንተ ዘንድ የምትከስረው ነገር የለም።

‏فربك موجود ،
ጌታህ ዘላለማዊ ነው።
و رزقك مكتوب
ሪዝቅህ የተፃፈ ነው።
‏و عمرك محدود
እድሜህ የተገደበ ነው።

‏كن جميلآ ‏لكي ترى آلجمال حولك دآئمآ

ስለሆነም በዙሪያህ ያሉ ውብ የሆኑ ነገሮችን ትመለከት ዘንድ  ውብ መሆን አለብህ።
                    


https://t.me/https_Aselefya