قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የኔ ውድ እህት_ የምትመኝውን ሂወት የሚመጥን ማንነት ይኑርሽ እሺ
የምታስቢው ነገር ብዙ ሩቅ አይደለም ቢኢዝኒሏህ አብሽሪ

ነገር ግን ነየሆነ ጊዜ ላይ እጅሽ የገባ ቀን አያያዙ እንዳይጠፋሽ በምታስቢው ልክ ስለ መኖርሽ እርግጠኛ ሁኚ ቢደክምሽም እያረፍሽ ቀጥይ።


https://t.me/https_Aselefya
✉️ የተረገጠ ሁሉ እዛው አይቀር ✅

አንዳንድ የዛፍ ዝርያዎች አሉ ብቻቸው በነበሩ
ግዜ የተቆረጡ አቆጥቁጠው ብዙ የሆኑ

💬መረገጥህ መገፋትህ ሊያጠነክር እንጂ እዛው
ሊያስቀርህ አይገባም ⭐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ውድ እህቶቸ እደሚታወቀው ረመዷን በጣም ስራ ይበዛል ለዛም  ስራቶቶሎ  ለመጨረስ  ፍጥን ፍጥን ጎበስ ቀና ድፍት ድፍት ስንል ከስራው ብዛት  ራሳችንን  እንዘነጋለንና እናማ እነዚህ ነገሮች በጣም አደጋ ናቸው ስበብ  ማድርጉ አይከፋምና ጥንቃቄ አድርጉ ራሳችሁን ከምንም በላይ ጠብቁ ይሄ የንፋሎት ድስት አየሩን አፍኖ ቆይቶ ሲከፈት በጥንቃቄ ካልተከፈተ ለህይወታችን አስጊ ነው ይፈነዳል ጋዙ ደግሞ  ከፍተን  ስንሰካው እንደዚሁ ይፈነዳልና ራሳችሁን በመጠበቅ ስበብ በማድረስ ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁና!!!
🧷 ሊያስቀኝ ቢሆን እንጂ አላስለቀሰኝም
ስለወደደኝ እንጂ አልፈተነኝም


በሁሉም ሁኔታና ጊዜያት ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አሏህ ምስጋና ይገባው።


https://t.me/https_Aselefya
🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።

         • سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
🧷ተራዊሕም ይሁን ለይል ሰግዳችሁ ስትጨርሱ 3ጊዜ
        سبحان الملك القدوس
             سبحان الملك القدوس
                   سبحان الملك القدوس

ማለትን አትርሱ።
የአላህ መልእክተኛﷺ አይተውትም ነበር።


🎀
🧷ወርቅን የሚያውቀው ገዢው ሳይሆን ሻጩ ነው!


🎀
🧷ለምን ነዉ?

ለሄደ ለመጣ  እንባ እምታፈሽዉ
በትልቅ ትንሹ  ልብሽ  የሚቆስለዉ

ቲንሽዬ  ስቀሽ ብዙ ምትከፊዉ
ደግሞ በቀላሉ ተስፋ ምትቆርጪዉ
ገና  ሳትጀምሪ  መንገዱ ሚከብድሽ
ቅስምሽ  ሚሠበረዉ  ባለፈ ታሪክሽ
መኖሩን  እየኖርሽ  ህይወት ያልገባችሽ


እስኪ እኔ ልጠይቅ  እህቴ ለምን ነዉ?
አንቺ ትዝ ብሎሽ ልብሽን ካልጠየቅሽዉ

https://t.me/https_Aselefya
🧷የተሻለ ያገኘ ያለፈ አይናፍቅም!!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ልክሽን  ስታውቂ ላንቺ የሚገቡ ነገሮችን ማወቅ ትጀምሪያለሽ። ያጣሺው ነገር ለሌላው ትልቅ ቢመስልም ላንቺ ግን ትንሽ ነው::

አሏህ የሰጠሽ ትልቅ ደረጃ እያለ ላጣሽው ትንሽ ነገር ብለሽ አትዘኚ!


🎀
🧷ረመዷን ቀላል ወር አይደለም ዱዓ የሚሰማበት ተውባ ተቀባይነት የሚያገኝበት መልካም ሥራ የሚወደድበት ወር ነው

ደጋጎች ይህን ወር እንደ ትልቅ አጋጣሚ ይጠብቁታል ወሩ የዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ነዉና ለረመዷን ብቻ የሚያስቀምጡት ዱዓ አላቸው በመንፈስ ተዘጋጅተው ዉስጥ ዉጪያቸዉን አጽድተው ይጠባበቁታል. ከወሣኝ ዱዓኦች መካከል የረመዷን ዉስጥ ዱዓ አንዱ ነው

ሱሑር ላይ /ፆም ስትይዙ  ማታ ስታፈጥሩ በአዛንና ኢቃማ መካከል ሱብሒ ከመድረሱ በፊት ያለዉን ጊዜ በሱጁድ ዉስጥማን ያውቃል የልባችሁ መሻት ምላሽ የሚያገኘው በዚህ ወር ዉስጥ ሊሆን ይችላል።

   

🍂              
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سلاماً إلى من يختارون كلماتهم خشية أن تجرح أحداً ما..!

ሰላም ለእነዚያ ሰው እንዳይጓዳባቸው በመፍራት ለንግግራቸው ቃላት ለሚመርጡ ሰዎች::💧


https://t.me/https_Aselefya