የእኔም ተራ ሲደርስ ጌታዬ ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት
በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ
በእናት ማዕረግ ኑሮን እያጣጣምኩ
✍🎈.....🍁የአማር ሸጋ እናት....ኢንሻአላህ...አንተኮ ምንም ነገር አይሳንህም ጀሊሌ በአንተ ተስፋዬ ሙሉ ነዉ....ከእለታት አንድ ቀን ምኞቴን በአይኔ አያለዉ ረበል ዓለሚን የፈቀደዉ ለታ!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

አን
በህይወታችን በሚከሰቱ ተግዳሮቶቻችን ዉስጥ ለራሧ ለህይወታችን የሚሆኑ ጥበቦችን እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefya
ዳዴ...
ወዳጆቻችን ይሰብሩናል
የማይታወቁ እንግዳ ሰዎች ይጠግኑናል
እነዛ ወዳጆቻችን የማይታወቁ እንግዳ ይሆናሉ
እነዚያ የማይታወቁ እንግዳ የነበሩ ሰዎች ደግሞ ወዳጆቻችን ይሆናሉ።በህይወታችን በሚከሰቱ ተግዳሮቶቻችን ዉስጥ ለራሧ ለህይወታችን የሚሆኑ ጥበቦችን እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefya
ስትኖር ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተን መውደቅ አለ ዋናው ነገር ግን ከውድቀትህ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም ። በአሏህ ታግዘህ በርታ!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk🌹
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• دواء قســوة القلب
☞
⤶ الشيخ محمد العثيمين رحمه الله
=
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
☞
ለልብ መድረቅ መደሀኒት አለዉ እሱም ቁርአን መቅራት ማብዛት ነዉ።
⤶ الشيخ محمد العثيمين رحمه الله
=
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ለፈገግታ ነው
✍️ነገሩ ይባላል ነው
አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ፖርሳ መሰል ነገር ሰረቀና
ሶላት ሲሰገድ ሩጦ መስጂድ ገባ
የዚህ ሌባ ስም ሙሳ ይባል ነበር
እንዳጋጣሚ ሁኖም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሲያሰግድ ጡሃ ን እየቀራ ነበር
ከዚያም ኢማሙ❨❨وما تلك بيمينك يٰموسىٰ❩❩ትርጉም አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድን ነው ? የሚለው አያ ጋር ደርሶ ሲቀራ
አዕራቢዩም በጣም ደንግጦ
በንደት ``በአሏህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ ብሎ የሰረቀውን ጥሎ ከመስጂዱ ወጥቶ ሄደ።

እያንዳንዱ ልታገኛቸው የምትወደው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋው ደግሞ ሁሌም ለዛ ነገር መትጋት መታገስ ፍቅር እና መስዋእትነት ነው!!!
( الكلامة الطيبة 137)
🫧 https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
( الكلامة الطيبة 137)
🫧 https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጁምአን በፈገግታ
🌺ልብ በል እውቀትና ጥበብ ይለያያሉ
➥✾ሸይኽ ዑሠይሚን ((አላህ ይዘንላቸው))
❑✺ አንዱ እንዲህ ሲል ጥያቄ አቀረበላቸው!!
❑✺ሁለተኛ የምጨምራት ሴት ሀራም ላይ እንዳትወድቅ ስለፈራሁላት ላገባ ነው ምን ይመስሎዎታል!?
➧◌እሳቸውም እንዲህ አሉት:-
❑✺ለሁለተኛዋ የመደብከውን ገንዘብ ትዳር ለሌለው ወንድምህ ስጠውና እሱ ያግባት የሁሉቱንም አጅር ታገኛለህ በማለት መለሱለት !!
📚((الفتاوى 6/24

☘️የሰዎች መቀየር ትንግርት እንዳይፈጥርብህ። የምታውቀው የምትወደው ሰው ወደ ሌላ ማንነት ተቀይሮ ልታገኘው ትችላለህ። እውነታው ግን ጊዜ ሰዎችን ብዙ ጊዜ አይቀይርም እውነተኛ ማንነታቸውን ይገልጠዋል እንጂ።
🍃
🍃
አይኔ ቃል አጥቶ ማልቀስ ሲሆን ስራዉ
አፌም ተንተባትቦ መናገር ሲያቅተዉ
የዉስጤን የእንባዬን በአንቺ እከትባለሁ
ሁልጊዜም አልጣሽ እኔ ወድሻለሁ🥀🖊ብዕርነቴ.....
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk