قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ሴት ልጅ እግሯ ላይ ያጠለቀችው ጌጥ ድምፅ ሰምተው ወንዶች እንዳይፈተኑባት እግሯ በመሬት መምታት ከተከለከለች

  ፊቷን እና ሌላ የሰውነት ክፍሏ ገልጣ ምትሄድ ከሆነማ ምን ሊሆን ነው
?

     {ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
}

https://t.me/https_Aselefya
👍1
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ዱንያ መጣቀሚያ ነች። ከዱንያ መጠቀሚያ ውስጥ ከመልካም ሚስት የሚበልጥ የለም።" [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1516]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እያንዳንሽ ኢትዮ ሂደሽ እንደዚህ ሲጮኽብሽ አዉልቀሽ እንዳሮጭ¡ 
ይሄ አሁን ላይ ያለን የፅናት ሁኔታ ያሳያል የሆነ ነገር ሲያጋጥመን
ሂጃባችንን ነው አዉልቀን የምንጥለው አላህ ይዘንልን።


መንቁል ሚነል መንቁል!
=
ልጅቷ ግን በደንብ ተውና አሳይታናለች
እዚህ በኒቃቤ አልደራደርም የምንል ሁላ ፅናታችን እዚህ ጋር ይፈተሻል በጩኸት የሚወለቅ ኒቃብ ቦሌ ስንገባ  ከፍ ዝቅ የምናደርገው
አለባበስ ቦሌ ስንገባ የሚቀየር መንሀጅ ስነምግባር የለም።
ኢትዮ ስንገባ የምናወልቀው ኒቃብ የለም።⁴⁴
በአቋም ቀጥ ብሎ ሁሉን ችሎ መቆም መፅናት መቀጠል ነው!!

📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
💯2
እኛ ዘንድ መልከኛ ብሎ ማለት ዲን ያላት እንጅ አፍንጫዋ ስንደዶ መስሎ የተገተረዉ አይደለም!👌

ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ رحمه الله
🧷‏«قَالَ عِكْرِمَةُ: لَيْسَ أَحَدٌ إِلَّا وَهُوَ يَفْرَحُ وَيَحْزَنُ وَلَكِنِ اجْعَلُوا ‌الْفَرَحَ ‌شُكْرًا ‌وَالْحُزْنَ ‌صَبْرًا».

📚 تفسير البغوي - طيبة (8/ 40)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​
{جَعَلَ اللَّهُ الْكَعْبَةَ الْبَيْتَ الْحَرَامَ قِيَامًا لِلنَّاسِ}

https://t.me/https_Aselefya
በስተመጨረሻም አንድ ወንድ
ይመጣና ሁሉም ወንዶች አንድ
   እንዳልሆኑ
#ያሳይሻል@https_Aselefya
አርፍዶ መጣ ....

ይቅርታ ስጠይቀው _ስለምነው ቶሎ ሄዶ   ስማፀነው ቀልቡን ከልክሎኝ ደጁን ስጠና እንዳላየ ሆኖ

  ሄዶ ....

ስጠብቀው እንደማይመጣ ሆኖ ስፈልገው መቼም እንደማይፈልገኝ ሆኖ ሄዶ......

አልመጣ ሲለኝ ሄድኩኝ !!

ከኔ ጀርባ የሆነውን
ዋሽቶኝ የዋለውን ውሎ
ናፍቆቴን ያቀለለውን
ሰበብ ደርድሮ የራቀኝን

እያስታወስኩ.... እያዘንኩ ...በረታሁበት

ቀስ እያልኩ እየጠላሁ አስታወስኩት ቀስ እያልኩ ከልቤ ወጣ .....ጠፋ

ዛሬ መጣ አርፍዶ ...

ሌላ ትኩስ አዲስ ፍቅር ልቤ ላይ ከበቀለ
አዲስ መውደድ ሰውነቴ ላይ ከረበረበ በኃላ
ሌላ አዲስ ፍቅር ኑሮዬን ካጥለቀለቀው በኃላ

መጣ !

የቆምኩበት እምጠብቀው መስሎት
እሱ ስለ መጣ የምከተለው መስሎት
የሱ  ስሜት ሲለወጥ የኔ ስሜት  የማይለወጥ መስሎት

ቀን ለኔም የማያዳላልኝ መስሎት

አርፍዶ መጣ .....💧
  

https://t.me/https_Aselefya
💯2🍓2👍1
🧷ሰላም ለነዚያ.....
             መንገድ ጠፍቶን ስንደናበር ላረጋጉን  ወደቅን ስንላቸው ላልፈረዱብን  በድለናቸው ይቅርታን ለሰጡን

ሚስጥራቸውን ላጋሩን  ደስታችን ለተካፈሉ ሃዘናችንን ቦታ ለሰጡት  ለተጠነቀቁልን አጋርነታቸው ወረት ለሌለበት  በቆሚነት የኛ ለሆኑ

እንድናምናቸው ለሆኑ  ደግነታቸው ለማይስተን  ለሚወዱን  ሊረዱን ግማሽ መንገድ ለሚመጡ   ለሚያበረቱን


https://t.me/https_Aselefya
💯1
Forwarded from ስለ ቀልባችን
መጥፎ የምትለዉ ሰዉ ተዉበት አድርጎ የተሻለ ማንነት ኖሮት ... አንተ መልካም ነኝ ብለህ ምታስበዉ መንገድ ልትስት ትችላለህና ምንም በኢባዳ ትጉ ብትሆንም የአላህ ባርያዎች ላይ አትንጠራራ ... አትኮፈስ ..በነፍስህ አትቸንገል ተናናሽ ሁነህ አላህ ጽናቱን እንዲሰጥህ የምንጊዜም ዱዐህ ይሁን ።
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
👍3
🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !!

وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ

~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

=

       t.me/https_Asselfya
ቀይስ ስለሚባል  ከልቡ አፍቃሪ
ወዳጁን አጥቶ  በትዝታ ኗሪ
በግጥም  በስንኝ ኖሮ ሲያወሳሳት
ፍቅሯ አይሎበት ራሡን  አስጥሎት
በተራራ መሐል  በሸለቆዉ ስፍራ
ልቡ የሚርደዉ ስለ እሷ ሲወራ
ሂወቱን የፈጀ  የኔዋ ለይላ ሲል
ታወሰኝ እና 'ቀይስ' እዉነተኛ አፍቃሪዉ
አሁን ግን የእዉነት ፍቅር የሚባለዉ
ስሙን እንጂ እኔ መች ተግባሩን አየሁ
እያልኩ ጀመረኝ  ልናገረዉ ቃጣሁ
✍
እናም አፍቃሪዎች
እባካችሁ  ስሙኝ  ፍቅርን  እወቁ
በቅኔ በግጥም እንዲሁ በባዶ ተዉ አትራቀቁ
የቀናትን ስሜት ፍቅር ነዉአትበሉ ተዉ አታነብንቡ
ፍቅርን ለማወቅ  ስለመጅኑን ለይላ ሂዳቹህ አንብቡ።

منقل
💯1
ያ ሰላም እንደት ነው የምታምረው ጉርፋዋ በረቢ🍃

أنها غرفة العالم الشيخ ربيع بن هادي المدخلي أحد علماء المسلمين ومن علماء المملكة العربية السعودية ومن مدينة رسول الله صلى الله عليه وسلم...
وعمره الأن حفظه 95 سنة حفظه الله