አሁን ደስ ብሎኛል
አሁን ደስ ብሎኛል
እኔ የምወደው እሱም የሚወደኝ
ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ
የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት
የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት
የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንጉስ
ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያየው
እየውልህ ውዴ ስማኝ በጥሞና
ልቤ ባንተ ፍቅር ሄዶ ጠፍቷል እና
አንተ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት
ውበትህ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት
አለች ገጣሚዋ ህዕ👓
https://t.me/https_Aselefya
አሁን ደስ ብሎኛል
እኔ የምወደው እሱም የሚወደኝ
ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ
የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት
የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት
የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንጉስ
ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያየው
እየውልህ ውዴ ስማኝ በጥሞና
ልቤ ባንተ ፍቅር ሄዶ ጠፍቷል እና
አንተ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት
ውበትህ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት
አለች ገጣሚዋ ህዕ👓
https://t.me/https_Aselefya
🧷ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው
በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ለባርያው አደላት በተውበት ቀደመቻቸው
እነሱ ግን አሁንም የሰዎችን ነውር በመከታተል የሚገኝ ቅድስና እንዳለ ነገር ከተግባራቸው አልተቆጠቡም ይባሱኑ ያወገዙትን ነውር እራሳቸው መፈፀም ጀመሩት
እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ።

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
كن مستعداً أن تمشي منفرداً ، فـ الكثير ممن بدأوا معك لن ينتهوا معك ..
🍂የኔ ውድ እህት🍂
🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም
አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም
ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ
ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም
አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም
ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ
ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ።
https://t.me/https_Aselefya
Telegram
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
https://t.me/https_Aselefya
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
🧷የኔ ጀግና እህት
ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ
ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኝ በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ
እህቴ ትኩረት አልባ ሁኚ ማለቴ አይደለም ነገር ግን መርጠሽ ትኩረት ስጪ የማይጠቅምሽን እያሰብሽ እንቅልፍ አተሽ አትደሪ ነቃ በይ።
🎀

አይ የዘመኑ ወንድ_ የዛሬ_አፍቃሪ
🧷ለንግግር ማማር ቃላትን ይመርጣል
በወሬወች መሀል ለማሳቅ ይቆርጣል
የፍቅሩን መጠን ከሰማይ አስፍቶ
ከዋክብት ጨረቃን ሁሉንም አካቶ
ወደድኩሽ ይላታል በቅቤ ምላሱ
ፍቅርን ይሰብካታል ምናለበት እሱ
እሷም እውነት መስሏት ልቧ ጮቤ ረግጦ አንዴ እጁ ከገባች
ውበቷ ይረግፋል ባህሪዋ ግራ መጥፎ ትመስለዋለች
አይ የዘመኑ ወንድ -የዛሬ አፍቃሪ እንዲህ ሁኗል ለካ
ፍቅር በስሜት ጫፍ ባልጋ ላይ ሲለካ።
https://t.me/https_Aselefya
👍1
🔎ምን ነካሽ እህትዓለም❓
=• ፍቅር በገንዘብ ድለላ?
=•ትዳርን በብር?
አንች የስደቷ እህቴ ምን ሆንሽብኝ እውነት ገንዘብሽ ተርፎሽ ነው?
ወይስ አልደከምሽበትም?
ወይስ ድጋፍሽ የሚያስፈልገው ቤተሠብ የለሽ ሆኖ?
ለመተዛዘንም የማይመች ሆነ እኮ ገንዘብሽን ሁሉ ከስረሽ ያመጣሽው ወንድ ባል ሊሆንሽ ነው?
ተው እህቶቼ በአንዷ እህታችን በሚደርሠው እኛም እንማርበት ለምን ሁላችንም እናለቅሳለን አይ የእኔው እንደዚህ አያደርግም ይሉታል
ምን አሳወቀሽ? ኣ
ወንድሞቻችን ስንወቅሳቸው ወዳ ላደረገችው የሚል መልስ ይመጣል ተው እህቶቼ ልብ እንበል
የወደደሽ ወንድ አጅ ነብይጋ እየተጋፋሽ ሸቅይና ለእኔ ኢቃማ ግዢ አይልሽም ገንዘቡን ይዘሽው ነው ተብቃቅተን እንኖራለን ይልሻል እንጅ
ለወንድምሽ የማታደርጊውን ለገናው ባል የሆነኛል ብለሽ የምታፈሺው ብር አልደከምሽበትም?
እህቴ እህቴ ብሎ አላቅሶሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች እኔ ግን እንደሌሎቹ አይደለሁም ሲልሽ አመንንሽው? እንደት ተዋጠልሽ?
በስደት ጉልበታችን የልጅነት ወዛችን ውበታችን ረገፈ ከዛ በገንዘብ ይሉኝታ የያዝሽው ወንድ እንደዚህ ስላደረገችልኝ እንጅ ማለት ይጀምራል
እህቶቸዋ ስለዚህ ጉዳይ እንወያይበት እስከመቼ እንሸወዳለን?
ባል ይሆናል ላልሽው የምታፈሽውን ገንዘብ ሀገርሽ ላይ የሆነ ነገር አድርጊና ግቢ
አፈቀርኩት ብለሽ በብርሽ ለመግዛት አትሞክሪ እህቴዋ ልብሽንም የደከምሽበትን ብርሽንም አትዘረፊ

እኛ በተራመድንበት ጫማ እስካልተራመዱ ድረስ፣ የኛ ጉዳትም ሆነ ህመም ማንም ሊገባዉና ሊረዳ አይችልም
ህመምህን ለታመመ አልያም ታሞ ለሚያቅ ብቻ ነዉ ማስረዳት ከዛ ዉጭ አጉል ድካም ትርፍ ነዉ.....💧منقل
🎀
👍1
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
አይ የዘመኑ ወንድ_ የዛሬ_አፍቃሪ 🧷ለንግግር ማማር ቃላትን ይመርጣል በወሬወች መሀል ለማሳቅ ይቆርጣል የፍቅሩን መጠን ከሰማይ አስፍቶ ከዋክብት ጨረቃን ሁሉንም አካቶ ወደድኩሽ ይላታል በቅቤ ምላሱ ፍቅርን ይሰብካታል ምናለበት እሱ እሷም እውነት መስሏት ልቧ ጮቤ ረግጦ አንዴ እጁ ከገባች ውበቷ ይረግፋል ባህሪዋ ግራ መጥፎ ትመስለዋለች አይ የዘመኑ ወንድ -የዛሬ አፍቃሪ እንዲህ ሁኗል…
🧷አይ የዘመኑ ወንድ የዛሬ ፍቅረኛ
ለንግግር ማማር ቃላት ይመርጥና
ወደድኩሺ ይላታል ቃላት ያሳካና
በወሬው መሀል ሳቁን ይመርጥና
እሷን ለማታለል በጣም ይስቅና
እወድሻለሁኝ ይላል እንደገና
የሷን ልብ ለመሳብ በደንብ ይጥርና
ካንች ውጭ ወደውጭ አልፈልግም ሌላ
ብሎ ቃል ይገባል ይምልላትና
የሚፈልገውን ጥሮ ያገኝና
ከዛማ በኋላ ዘወር ይልና
ቃሉን አፍርሶ ይፈልጋል ሌላ
ሌላዋን አውርቶ ዳግም ያታልና
በመርዝ ምላሱ ቃላት ይረጭና
ቀምሞ መጥኖ ቃላት ያወጣና
ወደድኩሽ ይላታል ሌላዋን ዳግመኛ
ትዳር አይፈልግም ይሄማ ጥቅመኛ
ያችንም ይችንም ያተራምስና
ቁጥቧን ይመኛል ዳግም እንደገና
ነገውን የረሳ በዛሬ ጥቅመኛ
አይ የዘመኑ ወንድ የዛሬ ፍቅረኛ።

💯2👍1