قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ

لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!
👍1🍓1
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ

አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ

ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ

ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው
ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ
ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ

ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ

ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ
ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው በነጋ መከፋቴ

አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ.....

አለች ገጣሚዋ 👓

https://t.me/https_Aselefya
👍5
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ }
🧷ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለሁ
አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለሁ
ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ
አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ

ቡናየዋ የኔ ገንዘብ ካጠገቤ ሳጣሽ ሆደ እየባባኮ ነው ማሬዋ ሃሃሃ
👍3
🧷قال الشيخ عبدالرزاق البدر  حفظه الله:

‏المرأة في ميزان الإسلام، ‏دُرَّةٌ ثمينةٌ
وجوهرةٌ كريمةٌ،‏تُصان مِن كلِّ أذىً، وتُحمى من كُلِّ رذيلة
.

موعظة النساء ١١

https://t.me/https_Aselefya
➡መንገድ አንድ ይዘት የለውም አቀበት ቁልቁለት ቀጥ ያለ አግድመት....

~አቀበት ብቻ ስንወጣም ያደክማል ቁልቁለትም ብቻ ከሆነ ያደክማል ሜዳውም እንደዛው
ሁሉም በየተራውና አላህ በጥበቡ ባስቀመጠው መልኩን ስንጓዝበት ሁሉም የየራሡ የሆነ ይዘት ስላለው ምንም አይመስለንም

•ህይወታችን ልክ እንደዚሁ ናት በመውጣትና በመውረድ አንዳንዴም አውላላው ሜዳ ላይ በመሆን የተሞላች ናት
ታዳ የዛኔ እኛም ነገራቶችን በልካቸውና እንደአመጣጣቸው መኗኗር ይኖርብናል ረጋ ማለት ባለብን ሠአት ረጋ ፈጠን ብለን ማለፍ ባለብን ቦታ ደግሞ መፍጠን
ከሁለቱም ውጭ ሲሆን ደግሞ ከሜዳው ላይ ቁጭ ብሎ ማሠብና መወሠን ያስፈልጋል

~በራሳችን ህይወት አስተዋይና ጥበበኛ መሆን ይኖርብናል ነገራቶችን ማመዛዘን አለብን

~ራሳችን ያስቀመጥነው ፕላን መኖሩ ከጠበበኝነት ነው ዛሬን እየኖርን ነገን ኢንሻአላህ ብለን መስመር ልንዘረጋለት ያስፈልጋል
👍1
🧷ምን መልካም ሰው ብትሆን እንደ ሻማ ብትቀልጥላቸው ያንተነትህን ሺን ዋጋ ለማይገባቸው(አስተሳሰባቸው ያጠረ) ሰዎች ጋር እራስህን አታድክም-አታድክሚ።

በእጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቀላል ይባላል።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይሄ የመልካምነታቸው ማሳያ፡የደግነታቸው ምልክት ነው።ግና ምን ያደርጋል እነርሱ እንዲህ ይጨነቃሉ ሰው ግን አይረዳቸውም።ይባስ ብሎ ባልገባው በመተርጎም በክፋት ይከሳቸዋል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
👍1
🧷በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!!

➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም

❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስትሽ ከሆነ ለቤተሰሰቦችሽ መቼም እንዳትነግሪያቸው ምክንያቱም አንች ረስተሽው ህይወትሽን ስትቀጥይ እነሱ ይቅር አይሉትም

❸የቤትሽን የትዳርሽን ጉዳይ በፍፁም በጭራሽ ለሴት ጓደኛሽ አትንገሪ አንች ተነስተሽ ስቴጅ እርሷ እንደ ጤፍ ትዘራልሻለች

https://t.me/SileTidarEnmekaker
💯2
አሁን ደስ ብሎኛል

አሁን ደስ ብሎኛል
እኔ የምወደው እሱም የሚወደኝ
ልመናዬን ሰምቶ አምላክ መርጦ የሰጠኝ

የልቤ ጨረቃ ለጨለማ መብራት
የህይወቴ ድምቀት የጉዞዬ ብርታት
የመኖሬ ሰበብ የልቤ ንጉስ
ለራሴ እሳሳለው እንኳን ሌላ ሊያየው

እየውልህ ውዴ ስማኝ በጥሞና
ልቤ ባንተ ፍቅር ሄዶ ጠፍቷል እና
አንተ ጋ ተቀምጦ ይቆለፍበት
ውበትህ በርትቶ ወድቆ ከሚሞት

አለች ገጣሚዋ
ህዕ👓

https://t.me/https_Aselefya
🧷ነውሯን ሲከታተሉ ከረሙ ለጀሀነም አጭተዋት ሰርክ ነውሯን በማውሳት ተጠመዱ የልቧን እናውቃለን ብለው አምላክ ለመሆን ቃጣቸው

በረቀቀ መንገድ በጌታዋ ላይ አሻረኩ ያ ልቦችን የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ለባርያው አደላት በተውበት ቀደመቻቸው

እነሱ ግን አሁንም የሰዎችን ነውር በመከታተል የሚገኝ ቅድስና እንዳለ ነገር ከተግባራቸው አልተቆጠቡም ይባሱኑ ያወገዙትን ነውር እራሳቸው መፈፀም ጀመሩት

እርሷ ግን አሁን የምስጋና እንባ እያነባች ነው እንኳን የሰዎችን ነውር ልትከታተል ቀርቶ ያኔ ነውሯን ሲከታተሉ ለነበሩት እርሷ ያገኘችውን ሰላም ያገኙ ዘንድ ትመኛለች መገን አላህ ልቦችን ሲያገለባብጥ።

https://t.me/https_Aselefya
‏كن مستعداً أن تمشي منفرداً ،
فـ الكثير ممن بدأوا معك
لن ينتهوا معك ..