قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ጣፋጭ
ቲ
ላ
ዋ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

https://t.me/https_Aselefya
ኡኽታዬ!

ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው።
ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው።

ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!
💯1
Surat Al-Kahf
Idrees Abkar
.ሱረቱል-ካህፍ

Sheikh Idris Abkar
«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት

📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!

https://t.me/yequran_chanal
🧷እንባዎቿን እንጂ ቃላትን ለማዉጣት
ስሜቷን መናገር  ማብራራት ያቃታት

ቢደከማት  እኮነዉ  ችግሮች ቢያዝሏት
ዉስጧ ቢጎዳ ነዉ ሀዘኑ ቢከብዳት
ካልነገርሽኝ እያልክ  ተዉ አታጨናንቃት

ስሜቷን  የሚገልፅ  መች አለና ቃላት
ይልቅ ዱአ አርግላት ጌታዋጋ ተዋት

ዉስጧን የሚያዉቀዉጋ ብሶቷን መማከር
ለቅሶዉም  ሀዘኑ ይሻላል እሱዉ ጋር

በፈተና ችግር ስብርብር  ላሉ ደካማ ባሪያዎችህ እዝነትህን  የኔ ጌታ


نسخ.

🎀
19 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  19

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ

لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!
👍1🍓1
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ

አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ

ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ

ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው
ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ
ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ

ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ

ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ
ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ

እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው በነጋ መከፋቴ

አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ.....

አለች ገጣሚዋ 👓

https://t.me/https_Aselefya
👍5
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ }
🧷ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለሁ
አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለሁ
ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ
አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ

ቡናየዋ የኔ ገንዘብ ካጠገቤ ሳጣሽ ሆደ እየባባኮ ነው ማሬዋ ሃሃሃ
👍3
🧷قال الشيخ عبدالرزاق البدر  حفظه الله:

‏المرأة في ميزان الإسلام، ‏دُرَّةٌ ثمينةٌ
وجوهرةٌ كريمةٌ،‏تُصان مِن كلِّ أذىً، وتُحمى من كُلِّ رذيلة
.

موعظة النساء ١١

https://t.me/https_Aselefya
➡መንገድ አንድ ይዘት የለውም አቀበት ቁልቁለት ቀጥ ያለ አግድመት....

~አቀበት ብቻ ስንወጣም ያደክማል ቁልቁለትም ብቻ ከሆነ ያደክማል ሜዳውም እንደዛው
ሁሉም በየተራውና አላህ በጥበቡ ባስቀመጠው መልኩን ስንጓዝበት ሁሉም የየራሡ የሆነ ይዘት ስላለው ምንም አይመስለንም

•ህይወታችን ልክ እንደዚሁ ናት በመውጣትና በመውረድ አንዳንዴም አውላላው ሜዳ ላይ በመሆን የተሞላች ናት
ታዳ የዛኔ እኛም ነገራቶችን በልካቸውና እንደአመጣጣቸው መኗኗር ይኖርብናል ረጋ ማለት ባለብን ሠአት ረጋ ፈጠን ብለን ማለፍ ባለብን ቦታ ደግሞ መፍጠን
ከሁለቱም ውጭ ሲሆን ደግሞ ከሜዳው ላይ ቁጭ ብሎ ማሠብና መወሠን ያስፈልጋል

~በራሳችን ህይወት አስተዋይና ጥበበኛ መሆን ይኖርብናል ነገራቶችን ማመዛዘን አለብን

~ራሳችን ያስቀመጥነው ፕላን መኖሩ ከጠበበኝነት ነው ዛሬን እየኖርን ነገን ኢንሻአላህ ብለን መስመር ልንዘረጋለት ያስፈልጋል
👍1
🧷ምን መልካም ሰው ብትሆን እንደ ሻማ ብትቀልጥላቸው ያንተነትህን ሺን ዋጋ ለማይገባቸው(አስተሳሰባቸው ያጠረ) ሰዎች ጋር እራስህን አታድክም-አታድክሚ።

በእጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቀላል ይባላል።


https://t.me/https_Aselefya