🧷ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ»
ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ፤
መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤
«የሚገርመዉ.....!»
ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤
አንችን መሆን ምኞታቸው፤
መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤
በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤
በነጋ በጠባ ሆድ ሚያስብስሽን፣
ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣
«ግን ያልፋል....»
አዋ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል
እንደ ታሪክ ትናንት ሆኖ ዛሬ ያልፋል
https://t.me/https_Aselefya
ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ፤
መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤
«የሚገርመዉ.....!»
ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤
አንችን መሆን ምኞታቸው፤
መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤
በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤
በነጋ በጠባ ሆድ ሚያስብስሽን፣
ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣
«ግን ያልፋል....»
አዋ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል
እንደ ታሪክ ትናንት ሆኖ ዛሬ ያልፋል
https://t.me/https_Aselefya
💯1🍓1
የኔ ውድ እህት
ጠንካራ ሁኚ💪
ልብሽን ልክ እንደ
ወላኪን ልብሽን በሀር አድርጊያት የሰመጠ እንጂ ከሷ ማንም የማይጠጣት።
https://t.me/https_Aselefya
ጠንካራ ሁኚ💪
ልብሽን ልክ እንደ
ምንጭ አታድርጊያት የፈለገ አካል ከሷ የሚጠጣት ፣ወላኪን ልብሽን በሀር አድርጊያት የሰመጠ እንጂ ከሷ ማንም የማይጠጣት።
https://t.me/https_Aselefya
👍1
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
ኡኽታዬ!
ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው።
ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው።
ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!
💯1
Surat Al-Kahf
Idrees Abkar
.ሱረቱል-ካህፍ
Sheikh Idris Abkar
«
▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት
📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!
https://t.me/yequran_chanal
Sheikh Idris Abkar
«
ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት
📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!
https://t.me/yequran_chanal
19 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 19
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 19
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ
لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!
لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!
👍1🍓1
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ
አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ
ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ
ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው
ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ
እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ
ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ
ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ
ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ
ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ
እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው በነጋ መከፋቴ
አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ.....
አለች ገጣሚዋ 👓
https://t.me/https_Aselefya
አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ
ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ
ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው
ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ
እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ
ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ
ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ
ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ
ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ
እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው በነጋ መከፋቴ
አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ.....
አለች ገጣሚዋ 👓
https://t.me/https_Aselefya
👍5
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ እኔ የማልመው ሌላ…
ይሄ የተፃፈው ለሰውየው ብቻ አይደለም ለሌሎችም ጭምር ነው
አንዳንዴ ውስጣችን በሀዘን ሙልት ብላ አፍነን መያዝ ሲያቅተን ስናለቃቅስ ፣ከሱ ውጭ ወንድ የለምደ እሱ ብቻ ነውደ ወንዱ እያሉ ለሚወቅሱንና ቁስላችንን ነካክተው ለሚያደሙትም ጭምር ነው የተሞነጨረችው ስላችሁ ነው ።💯3👍1