قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ

የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣
ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን ስትመለከት በጣም ትበሳጫለህ፣

ነገር ግን ከምታውቀው  ሰው አቅጣጫ ሲሆን ቦታ አትሰጠውም፣

ምክኒያቱም
ድሮም ከዝብ ማር አይጠበቅም ይባላል

ስለዚ
  اذا عرف السبب بطل العجب
ምክኒያቱ ከታወቀ መደነቅህ ውድቅ ይሆናል ማለቴ ነው።

በአንዳንድ መጋኛዎች አማካኝነት ልንናደድ ልንገረም አይገባም ስላችሁ ነዉ 👓

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷ሰባራው እግርህን እየጎተትክ ሂድ እንጂ
የእጅህ አሻራ የማንም ትከሻ ላይ አታሳርፍ"


🎀
💯1
🧷ከዋጋሽ ዝቅ ብለሽ ትህትናሽን ስታሳያቸው ዋጋሽን እማታቂ ይመስላቸዋል

እና ምን ልልሽ ነው መተናነስን እደ ሞኝነት ለሚቆጥር ሰው ራስሽን ዝቅ አታርጊ

አቺ አላህ ያከበረሽ ሴት ነሽ ክብር ለሚገባቸው ብቻ ክብር ስጭ ።

🎀
💯3
ቁረአን የልብ ብረሃን ነዉ

🎀

https://t.me/https_Aselefya
🧷እኛ እንደምናልፈው ሁሉ
ህመሞቻችንም  ያልፋሉ አብሽሩ
የሚዘልቅ ህመምም ሆነ
ችግር የለም።


🎀
🍁መልካም አዳር🍁

🎀

https://t.me/https_Aselefya
🧷 قال ابن تيمية رحمه الله
ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد  إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣


ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ



አንድ ሙስሊም ካንድ ወንጀል ተውበት ካደረገ. ከዚያም ወደዛ ወንጀል ከተመለሰ. በዛ ወንጀል ማዘውተሩ አይቻልለትም
      በል እንደውም ተውበት ያደርጋል በቀን መቶ ጊዜም ቢመለስ እንኳን።

📚  الفتاوى|[ ١٦/ ٥٨ ]|



https://t.me/https_Aselefya
عبدالرحمن مسعد سورة البقره كامله حصرياً
ጣፋጭ ቲላዋ .....🎧
اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ

(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 2)
አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡
نَزَّلَ عَلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ وَأَنزَلَ التَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ

(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 3)
ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ፡፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል፡፡

=https://t.me/yequran_chanal
🧷ልብ የልብን ሽታ ያሽታል

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ብሏል፦"አንተ ብቻህን ሆነ ሳለህ አንድን ሰው አስታውሰህ ፈገግ ካልክ ወይም በልብህ ውስጥ ደስታ ከተሰማህ በእርሱና በአንተ መካከል እውነተኛ ውዴታ መኖሩን እወቅ።"

ኢብኑ መስዑድ (ረ ዐ) እንዲህ ይላል፦ስለ ወዳጅህ ማንንም አትጠይቅ ይልቁንም በልብህ ውስጥ ስለ እርሱ ያለህን ሁኔታ ተመልከት በእርሱም ውስጥ ያለው ሁኔታ ተመሳሳይ ነውና። ነፍሶች ልክ እንደ ተመለመሉ ወታደሮች ናቸውና ይግባባሉ።❞

📚[‏ابنُ القيم مدارج السالكين]

🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ ❝ልሳኖች ባያወሩም እንኳ ልቦች ይግባባሉ ይተዋወቃሉ❞
📚[‌‏شرح رياض الصّالحين: ( ٣ / ٢٦٦ )]

በአብደላህ ቢን አባስ በኩል አንድ ሰው እያለፈ ሳለ፦ "ይህ ሰው ይወደኛል"አሉ።

ለእርሳቸውም፦ ይህን እንዴት አወቁ? ተባሉ።
እርሳቸውም፦ "እኔ እወደዋለሁ" ብለው መለሱ።

📚[موسوعة ابن أبي الدنيا (٦٩/١)]

አንድ ሰው ለየህያ ቢን አቢ ከሲር ፦ "እኔ እወድሃለሁ" አለው።
እርሱም፦ "ይህም በልቤ ውስጥ ታውቆኝ ነበር" አለው።
📚[حلية الأولياء(68/3)

نسخ
🍓2
አንድ ሰው አዋቂ ነው በሳል ነው የሚባለው 👇

"ليس العاقل الذي يعرف الخير والشر، إنما العاقل الذي إذا رأى الخير اتبعه وإذا رأى الشر اجتنبه".

(سفيان بن عيينة)



https://t.me/https_Aselefya
🧷የብርቱካን ልጫ አይሆንም ጭማቂ!

በሶሻል ሚድያ ባል አትፈልጊ

በበር እስኪመጣ በሶብር ጠብቂ

ዱዓ በማድረግ በሱጁድ  ጠይቂ

  በበር እስከሚመጣ በዱዓ ጠንክሪ

ለምኝው ጌታሺን  ምንም ሳሰለች

ምላሺ ታገኛለሺ እስከዛ ታገሺ

በሶሻል ሚድያ ባል አትፈልጊ።


ሄይ ከዛ ጋ ይሰማላ?👓

منقل
💯2
18 ተውጅሀት ሊል ሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  18

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🧷ሁሉም በሮች ቢዘጉ
የአሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ በር አይዘጋም

ሁሉንም ነገር ከአሏህ ጠይቅ ፈልግ

اطلب من الله تعالى كل شيء.

‏قال الحافظ ابن رجب -رحمه الله-:

" إنَّ اللهَ يحبُّ أن يسأله العبادُ جميعَ مصالح دينهم ودنياهم من الطعام والشراب والكسوة وغير ذلك، كما يسألونه الهدايةَ والمغفرةَ والتوفيقَ والإعانةَ على الطاعةِ ونحوَ ذلك، ووعدَهم على ذلك كلِّه بالإجابة ".

‏جامع العلوم والحكم  (١/ ٢٢٥).



https://t.me/https_Aselefya
🧷قيل ما الغيبة يا رسول الله؟

قال: «ذِكرَك أخاك بما يكره، قيل: أفرأيتَ إن كان في أخي ما أقول؟.

قال: «إن كان فيه ما تقول فقد اغتبته، وان لم يكن فيه فقد بَهَتَّه».

﴿... وَلَا يَغْتَبْ بَعْضُكُمْ بَعْضًا أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَنْ يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ وَاتَّقُوا الله...﴾ [الحجرات: 12].

▪️قال الإمام الأوزاعي :

بلغني أنه يُقال للعبد يوم القيامة، قُم فخُذ حقَّك من فلان، فيقول: مالي قِبله حق؟
فيقال: بلى، ذكرك كذا وكذا بِكذا وكذا.

📖 | شعب الإيمان 5/305.

ولكن هناك نوع من أنواع الغيبة شديد خطره وعظيم ذنبه وعقوبته ومع ذلك يقع به الكثير من الناس فما هو برأيك؟ .. اقرأ ↓↓↓

◈ قالَ العلَّامـةُ صالح الفوزان حفظه اللهُ تعالىٰ :

«والكلام في ولاة الأمور من الغيبة والنميمة، وهما من أشد المحرّمات بعد الشرك، لاسيّما إذا كانت الغيبة للعلماء ولولاة الأمور فهي أشد؛ لِما يترتب عليها من المفاسد، من: تفريق الكلمة، وسوء الظن بولاة الأمور، وبعث اليأس في نفوس الناس، والقنوط» .

|[ ‏الأجوبة المفيدة عن أسئلة المناهج الجديدة ١٠٩ ]|.


🎀
🌹 ﴿فَصَبْرٌ جَمِيلٌ﴾ 🌹