قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ወገኖች ሸር በምናደርጋቸው ቆንጆና ውብ በመሆናቸው አትታለሉ💧

ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:-

🍂እኛ ሚስኪን ህዝቦች ነን :-አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ
ባይሰትረን ባይሸፍነን ኑሮ በተጋለጥን ነበር ።💧

ግርድፍ ትርጉም
ነው👓

- ﻗﺎﻝ اﻹﻣﺎﻡُ ﺃﺣﻤﺪ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ - :

" ﻧَﺤﻦ ﻗﻮﻡٌ ﻣﺴﺎﻛِﻴﻦ، ﻟﻮﻟَﺎ ﺳِﺘﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻷﻓﺘُﻀﺤﻨَﺎ ".

[ ﺍﻟﺤﻠﻴﺔ ﻷﺑﻲ ﻧَﻌﻴﻢ (9/181) ]

  
https://t.me/https_Aselefya
( وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ )

-سبحان الله
-الحمد لله
-لا إله إلا الله
-الله أكبر
-سبحان الله وبحمده
-سبحان الله العظيم
-لا حول ولا قوة إلا بالله
-اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد
-لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
-حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم
-اللهم ثبت قلبي على دينك
-اللهم احسن خاتمتي
-اللهم رضاك و الجنه
🎀

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ


◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
● አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።

📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)


https://t.me/https_Aselefya
የማታ ስንቅ.......!!
ጣፋጭ ቲላዋ


=https://t.me/yequran_chanal
🍓2
Forwarded from የእኔ ድርሻ🌺
ወደ ዚህ ምስል በምትመለከቱ ጊዜ የመጀመሪያ  የምትመለከቱት ከወገቡ  ጎንበስ ያለ  በብትሩ  የተገደፈ ሽማግሌን  ታያላቹህ

ከዛም ትኩረት  ሰጥታቹህ በደንብ በተመለከታቹህ ጊዜ ከፍ ያለ የመሬት ገፅታ እና ጥላዉ እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ታዉቃላቹህ።

ልክ እንደዚሁ  በህይወታችን ብዙ ቦታዎች ላይ በመጀመሪያ  እይታ ብቻ እንፈርዳለን። ከዛ ግን አትኩረን  ስንመለከት ነገሩ ከፈረድንዉ በተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን።
💧
ጠቅለል ሣደርግ
በአእምሯችን እንመልከት አይን ዉሸታም ነዉ
በልባችን እንስማ ጆሮ ከሃዲ ነዉ።
🍓1
አያተል-ኩርሲይ

(አል-በቀራህ - 255)
አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡

=https://t.me/yequran_chanal
17 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  17

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
سورة الكهف
القـارئ: هزاع البلوشي
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
እንድህ ይላል

    የቋንቋ ሊቅ ነው………

  በጀልባ ተሳፍሮ እየሄደ ከጀልባው ሹፌር ጋ ጨዋታ ጀመሩ;

ሊቁ…… "ቅኔ ትችላለህ እንዴ?"
ባለ ጀልባው…… "አይ ከቅኔ ምንም አልችልም።"

ሊቁ…… "እንግዲያውስ ከሕይወትህ ግማሹን እንደከሰርክ ቁጠረው።" አለው።


  የተወሰነ ከተጓዙ በኋላ ከፍተኛ ማዕበል ይነሳና ባህሩ ይናወጣል። ጀልባዋም መቋቋም አቃታት።

ባለ ጀልባው…… "ዋና ትችላለህ እንዴ?"
ሊቁ……… "ኧረ ምንም አልችልም።"

ባለ ጀልባው…… "እንግዲያውስ ሙሉ ሕይወትህ ልታጣ ነው" አለው።


  አንተ ዘንድ የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል; "ምንም የላቸውም" ብለህ የምትንቃቸው ሰዎች ዘንድ ያለው ግን የአንተው ባዶ ማድረግ የሚችል ሊሆን ይችላልና ማንንም አሳንሰህ ራስህን አልቀህ አትይ!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ብልህ ሴት ለአጅ ነበይ ወንድ አምራ

እና ተውባ በየቦታው የምትታይ

እየተላላጠች እየተሽሞረሞረች

እየተቅለሰለሰች ፎተዋን ምስሎቿን

በየድህረ ገፁ የምታዝረከርክ ሳትሆን

ለሀቅ ባሏ ብቻ ተውባ የምትቀርብ ናት

ኡኽቲ ብልህ ሁኚ።


https://t.me/https_Aselefya
Audio
ኹጥባ መስጅደ አልሐረም.m4a


https://t.me/https_Aselefya
القارئ : ياسر الدوسري
ህይወት ያለ ቁረአን ባዶ ቀፎ ናት
ተጋበዙ
!!
a beautiful voice»
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ልብ አርጣቢ ቲላዋ............🎧«
=By Qariy Yassir Ae-doseriy🎙
የኔ ውድ እህት ቃል ያጥረኛል ያ ዑምሪ🎀


አንድት ውድ እህቴ ዛሬ ስጦታ አበርክታልኝ ነው።

መርቁልኝ አቦ

አሏህ መልካም አድርጓን መልካም ጓደኞችንም ያብዛልን ያረብ🌹
🍓5
ኣህህህህህህ ራሀቱል ቀልብ

አንዳንዴ ሸሪዐውን በጠበቀ መልኩ ወጣ ብሎ አየር መቀበል አዕምሮን ማደስ ነው አቦ።



🎀
💯3