ምግብ ሳይሆን የሰው ፍቅር የራባቸው
ገንዘብ ሳይሆን የልብ ሰው ያጡ
አልፍ ሰዎች አሉ ....
ህመማቻውን ማውራት ፈልገው
ጆሮ ሰቶ የሚያዳምጣቸው ና
የሚረዳቸው ያጡ ... ብዙ አሉ
http://t.me/https_Aselefye
ገንዘብ ሳይሆን የልብ ሰው ያጡ
አልፍ ሰዎች አሉ ....
ህመማቻውን ማውራት ፈልገው
ጆሮ ሰቶ የሚያዳምጣቸው ና
የሚረዳቸው ያጡ ... ብዙ አሉ
http://t.me/https_Aselefye
ዉዷ እህቴ ብቻየን ነኝ ብለሽ አልሆነ ቦታ እንዳታርፊ አስተዉይ! ከመራመድሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ መዳረሻሽ እንዳይበላሽ!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የግድ ሰው ያስፈልገኛል ብለሽ ለአንች ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ከመግጠም እንደ ጨረቃ ለብቻሽ ማብራት ይሻላል!
منقول...https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
بِسمِ الله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
#ተዳር ማለት በዝች ምድርላይ ያማረ ነገርነዉ
ትዳር ከተስተካከለ ሂወቱ በሙሉ ይስተካከላል
ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም/ቁምነገርነዉ
#ትዳር ማለት ህይወትነዉ በአጠቃላይ /በዝች
በዱኒያ ህይወታችን ዋናዉ የቁምነገር ሚስጥርነዉ/ስለዚህ #ትዳርን ካለእዉቀት
ልንዳፈረዉ ወይንም ደሞ አስፈላጊ የሆኑ
ጥንቃቄ ሳናደርግ ዝምብለን የምንገባበት አይደለም።
ሸሪአችን እደሚታወቀዉ #ትዳር በመያዝ ላይ
በቁርአን &በሀደስ ገፋፍቶል አነሳስቷል
የአሏህ መልክተኝም አሰተምረዉአል
ይህ ሲባል ግን እየተዘለለ የሚገባበት ጎንጆ አይደለም #ትዳር ከባድነዉ $ ቀላል ከመሆኑም
ጋር ክብደትምአለዉ/ እማይካድ ነገርነዉ
#ትዳር ብዙነገር አለዉ።
ማስተዋል ይፈልጋል ትእግስት ይፈልጋል
መረዳዳት & መተማመን ነገራቶችን መተላለፍ
ይፈልጋል እደዚህ ካልሆነ ግን በጣም ከባድነዉ
የመፍረሱ ሁኔታ የቀረበ ይሆናል #ትዳር በእዉቀት
የሚመራ ነገርነዉ:: ያለእዉቀት አይሆንም
#ትድር እዉቀት ይፈልጋል ጥበብ ይፈልጋል
ትክክለኛ #ትድር ወይንም ደሞ የተፈለገዉ
የሸሪአችን አይነት ትድር ለመኖር እዉቀት ያስፈልጋል።
እዉቀት ያለዉ ሰዉ ስለትዳር& ስለሸሪአ የሚያዉቅ
ሰዉ እና የማያዉቅ ሰዉ ትዳሩ እኩል አይደለም
ትዳር ከመያዛችን በፊት ሰለትዳር እዊቀት እንቅሰም ።ስለሁሉም ነገር ማወቅ አስፈላጊነዉ
#ትዳር አርካኖች አሉት መስፈርቶች አሉት ሸርጦች አሉት /ትዳርሆኖ እድቆም የሚስፈልጉ
ነገሮች አሉት & እነዚህ ነገሮች ሳይሟሉ የተገባ
#ትዳር ለመፍረስ የቀረበነዉ
ልክ አንድ ቤት ካለመሰረቱ ካለ ምሰሶ ከቆመ እደሚፈርስሁሉ ይፈርሳል።
ዝምብለህ ስለወደድካት & ስለወደደችህ ብቻ
ወደትዳር አይገባም።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
#ተዳር ማለት በዝች ምድርላይ ያማረ ነገርነዉ
ትዳር ከተስተካከለ ሂወቱ በሙሉ ይስተካከላል
ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም/ቁምነገርነዉ
#ትዳር ማለት ህይወትነዉ በአጠቃላይ /በዝች
በዱኒያ ህይወታችን ዋናዉ የቁምነገር ሚስጥርነዉ/ስለዚህ #ትዳርን ካለእዉቀት
ልንዳፈረዉ ወይንም ደሞ አስፈላጊ የሆኑ
ጥንቃቄ ሳናደርግ ዝምብለን የምንገባበት አይደለም።
ሸሪአችን እደሚታወቀዉ #ትዳር በመያዝ ላይ
በቁርአን &በሀደስ ገፋፍቶል አነሳስቷል
የአሏህ መልክተኝም አሰተምረዉአል
ይህ ሲባል ግን እየተዘለለ የሚገባበት ጎንጆ አይደለም #ትዳር ከባድነዉ $ ቀላል ከመሆኑም
ጋር ክብደትምአለዉ/ እማይካድ ነገርነዉ
#ትዳር ብዙነገር አለዉ።
ማስተዋል ይፈልጋል ትእግስት ይፈልጋል
መረዳዳት & መተማመን ነገራቶችን መተላለፍ
ይፈልጋል እደዚህ ካልሆነ ግን በጣም ከባድነዉ
የመፍረሱ ሁኔታ የቀረበ ይሆናል #ትዳር በእዉቀት
የሚመራ ነገርነዉ:: ያለእዉቀት አይሆንም
#ትድር እዉቀት ይፈልጋል ጥበብ ይፈልጋል
ትክክለኛ #ትድር ወይንም ደሞ የተፈለገዉ
የሸሪአችን አይነት ትድር ለመኖር እዉቀት ያስፈልጋል።
እዉቀት ያለዉ ሰዉ ስለትዳር& ስለሸሪአ የሚያዉቅ
ሰዉ እና የማያዉቅ ሰዉ ትዳሩ እኩል አይደለም
ትዳር ከመያዛችን በፊት ሰለትዳር እዊቀት እንቅሰም ።ስለሁሉም ነገር ማወቅ አስፈላጊነዉ
#ትዳር አርካኖች አሉት መስፈርቶች አሉት ሸርጦች አሉት /ትዳርሆኖ እድቆም የሚስፈልጉ
ነገሮች አሉት & እነዚህ ነገሮች ሳይሟሉ የተገባ
#ትዳር ለመፍረስ የቀረበነዉ
ልክ አንድ ቤት ካለመሰረቱ ካለ ምሰሶ ከቆመ እደሚፈርስሁሉ ይፈርሳል።
ዝምብለህ ስለወደድካት & ስለወደደችህ ብቻ
ወደትዳር አይገባም።
lom3at-ali3tiqad_3othaymeen.pdf
3.8 MB
📚لمعة الإعتقاد
✍️ تأليف العلامة شمس الدين ابن قدامة المقدسي-رحمه الله تعالى-
📚 ሉምዐቱል አል_ኢዕቲቃድ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍️ تأليف العلامة شمس الدين ابن قدامة المقدسي-رحمه الله تعالى-
📚 ሉምዐቱል አል_ኢዕቲቃድ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
{فَلَمَّا زَاغُوا أَزَاغَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ}
•• قال ابن عثيمين رحمه الله :
من أشد عقوبات الذنوب أن يعاقب الإنسان بمرض القلب والعياذ بالله.
⤶ تفسير العثيمين(١٠٣)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
•• قال ابن عثيمين رحمه الله :
من أشد عقوبات الذنوب أن يعاقب الإنسان بمرض القلب والعياذ بالله.
⤶ تفسير العثيمين(١٠٣)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔍ጥሩ ሴቶችን ከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋንትጨምራለች ይላሉ።
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
حقوق .pdf
4.3 MB
#ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ
📚 * حُقُوقٌ دَعَتْ إِلَيها الفِطرَةُ
وَقَرَّرَتْها الشَّرِيعَةُ *
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ተዓላ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
📚 * حُقُوقٌ دَعَتْ إِلَيها الفِطرَةُ
وَقَرَّرَتْها الشَّرِيعَةُ *
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ተዓላ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk