وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ
(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34)
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡
አስታውሺ ኡኽቲ ሞት መቸ እንደሚመጣ
አናውቅም ድንገት ከተፍ ይላል
ታመሺ አልጋልይ በመተኛት አይደለም
ሞት የሚመጣው እንድሁ ሰዓትሺ ከደረሰ ኖርማሊ ተቀምጠሺ ልትሞች ትችያለሺ በሰው ቤት ተሰቃይተሺ የሰው ፊት ገርፎሺ በረሀ አቃጥሎሺ የሰራሺውን ቤት አንድ ቀን ሳትኖሪበት ለወራሺ ጥለሺው ልትሄጅ ትችያለሺ
ጥለውትም የሄዱ እንደኛው ስደት የነበሩ አላማ ያላቸው ነገን የሚናፍቁ ጓደኞቻችን ላይመለሱ ጥለውት ሂደዋል ከስደት ወተን ሀገራችን ለመሄዳችን ምንም ዋስትና የለንም።
ሞት እያለ በምን እንተማመናለን ለአለሁ ሁሉን አስተካክለሺ ሀሳብሺ ሞልቶ እቅድሺ ተሳክቶ ማረፊያዬ ደረሰ ከሰው ቤት ልወጣነው ብለሺ ተዘጋጅተሺ ሀገር ለመግባት ስትዘጋጅ ሞት በድንገት መቶ ሊወስድሺ ይችላል.....!!
የሰሞኑ የአንድት እህት አሟሟት ሰምተናል ስደት 7ዓመት ቆይታለች ቤተሰቦች እደናፈቁ ሳታያቸው ካገባች 2ወሯ ኢቃማ ካሰራች 9ቀኗ ወደሀገር ለመሄድ ስታስብ አጀሏ ደረሰ ሞተች ቀደማት
አላህ ይዘንላት በቃ ዱኒያ ይች ናት ከልኳ አታልፍም!!
=https://t.me/tdarna_islam

👍1
✍ባትመጣ ምን አለ
አንተን አገኝ ብዬ እራሴን አጣሁኝ ከሄድክ ቡሃላ እኔ ሰው አልሆንኩኝ ጨለማ እንደዋጠኝ በጭስ ተደብቄ እየሳኩ አልቅሼ እያለቀስኩ ስቄ በፍቅርህ ከስቸ ማቅቄ ማቅቄ ያንተን አደመቅኩኝ የኔን አለም ንቄ
በዳመናማው ጭስ በሚጉተለተለው ምስልህን ከፊቴ ሁሌም የምስለው ምን አልባት ናፍቆቴ ቢወጣ ብዬ ነው
የልቤን ውስጥ ህመም የቀነስኩ ሲመስለኝ በጭስ እየታፈንኩ እቃጠላለሁኝ
የለመድኩት ሁሉ መቅረቱን ሳስበው ህመሜ እሚብሰው ልንገርህ ያኔ ነው ፍቅርዬ
በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ የማልቅ ይመስለኛል እንዳለህ በላዬ በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ በውስጤ እንደያዝኩህ ሳትወጣ ካሳቤ
ገና በጠዋቱ ትንሽ ሳልራመድ አስጭሰህ አስጭሰህ አደረከኝ
አመድ አሁን ይሄን ሁሉ ከምታሸክመኝ
ባትመጣ ምን አለ ያኔ ብትቀርብኝ💧
https://t.me/https_Aselefya

✍
አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም
ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!!አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
13 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 13
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

👍1💯1
🍂ምን አልባት የተመኘሁትን አልሰጠኝ ይሆናል።
ግን
የተመኘሁትን ሁሉ የሚያሥረሳ እንደሚሠጠኝ አልጠራጠርም።
فماظنكم برب العالمين
🎀
https://t.me/https_Aselefya
ግን
የተመኘሁትን ሁሉ የሚያሥረሳ እንደሚሠጠኝ አልጠራጠርም።
فماظنكم برب العالمين
🎀
https://t.me/https_Aselefya
💯1
🍂 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !!
የሠው ልጅኮ አአዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሠሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !!
የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገንዘብ ለመሠልቀጥ ብለው አአዕምሯቸውን የሸጡ ከእንሠሠሳት በታች በማሠብ ላይ ያሉ ወንዶችን አላህ በጥበብ ይበቀላቸው !!
በጣም የሚገርመው ነገር ይህንን ግፍ ና በደል ሠርቶ የፍርዱ ቀን ባይኖር ህመም ነበር ነገር ግን ከአላህ ፊት ቁሞ መተሳሰብ አለ !!
እነዚህን የቁረኣን አንቀፆች ሳነብ በደለኞች የእጃቸውን እንደሚያገኙ ሳስታውስ ደስስስስ ይለኛል !!
﴿إِنَّ الَّذينَ فَتَنُوا المُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ ثُمَّ لَم يَتوبوا فَلَهُم عَذابُ جَهَنَّمَ وَلَهُم عَذابُ الحَريقِ﴾
﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ﴾

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍲 Sticker
🌸ወንድሜ🌸
አንተ የእናቴ ልጅ ወንድሜ እንዴት አለህ ሁልጊዜም ጠዋት ማታ ትናፍቀኛለህ
ዛሬ አለህ ወይ እያልኩ ሁሌም እሥባለሁ ካጠገብህ ባልኖር ልቤ ካንተ ጋር ነዉ
የእናቴ ልጅ ወንድም ዐለም በጣም ናፍቂያለሁ ከቶ እስከ ማገኝህ እኔ ቸኩያለሁ
ሁልጊዜም ስላንተ መኖር እያሰብኩኝ ያለህበት ቦታ ሁሌም እያስፈራኝ
እንባየ ይቀድማል ግራ ተጋባሁኝ ሁሌም አለሁ በለኝ ስጠራህ ወንድሜ
ወንድሜ የእማዬ ልጅ መጠሪያዬ ስሜ ግርማ ሞገሴ ነህ ለኔ ጨረቃዬ 🌙💐
🍁ወንድሜ እወድሀለሁ 🍁

🍁
https://t.me/https_Aselefya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كيف تعصي ربك في هذه الدنيا؟
وأنت ستلاقيه يوم القيامة
﴿إِقْرَأْ كِتَٰبَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ
ٱلْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا﴾ [الإسراء/١٤]