ይድረስልኝ ላንች........!!
ይድረስ ላንች ስደት ላይ ላለሺው፡
ልብሺ ለሚያነባው ውስጥሺ ለታመመው፡
የልጅነት እድሜሽ በስደት ላጣሺው፡
የመኖርሺ ትርጉም የሂወትሽ ጣዕሙ፡
መራራ ለሆነብሺ ላልገባሺ ትርጉሙ፡
ይድረስሺ ላንች ተከፍተሺ ላለሺው፡
ከራስሺ ተጣልተሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ችግር ተደራርቦ ተክዘሺ ላለሺው፡
በስደት ላይ ስቃይ ሁነሺ ላሳለፍሺው፡
እቅድሺ ጠፍቶ በስቃይ ላለሺው
አይነጋም መስሎሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ተስፋ እዳትቆርጭ ብሎ በቁረኣን ነገሮሽ፡
ያሀያሉ ጌታ ቃል አለው ሊረዳሺ፡
ብቸኛውን ጌታ እሱን ከተቃረብሺ፡
በፀፀት ሊዳማ ወደሱ ቃለቀሺ፡
መመኪያሺን ሁሉ በአላህ ላይ ካደረግሺ፡
የጨለመው ለሊት እዳድስ ይነጋል፡
ጨለማው ተገፎ ብረሀን ይመጣል፡
የጨለመ ህልምሺ እንዴ አድስ ይፈካል፡
ድካም ይጠፋና እርፍትም ይመጣል፡
ደስታ እምታይበት አድስ ቀን ይመጣል፡
አላህን የያዘ ስኬታም ይሆናል፡
ምኞት ሀሳብሺን አላህ ያሳካዋን፡
ከሰው ጥገኝነት አላህ ያወጣሻል፡
ሁሉ ነገርሺን ወደ አላህ አድርገሺ ፡
ተጓዢ ወደፊት ተስፋሺን ሰንቀሺ፡
አላማሺ ይሳካል በአላህ ተመክተሺ፡
=
ይድረስ ላንች ስደት ላይ ላለሺው፡
ልብሺ ለሚያነባው ውስጥሺ ለታመመው፡
የልጅነት እድሜሽ በስደት ላጣሺው፡
የመኖርሺ ትርጉም የሂወትሽ ጣዕሙ፡
መራራ ለሆነብሺ ላልገባሺ ትርጉሙ፡
ይድረስሺ ላንች ተከፍተሺ ላለሺው፡
ከራስሺ ተጣልተሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ችግር ተደራርቦ ተክዘሺ ላለሺው፡
በስደት ላይ ስቃይ ሁነሺ ላሳለፍሺው፡
እቅድሺ ጠፍቶ በስቃይ ላለሺው
አይነጋም መስሎሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ተስፋ እዳትቆርጭ ብሎ በቁረኣን ነገሮሽ፡
ያሀያሉ ጌታ ቃል አለው ሊረዳሺ፡
ብቸኛውን ጌታ እሱን ከተቃረብሺ፡
በፀፀት ሊዳማ ወደሱ ቃለቀሺ፡
መመኪያሺን ሁሉ በአላህ ላይ ካደረግሺ፡
የጨለመው ለሊት እዳድስ ይነጋል፡
ጨለማው ተገፎ ብረሀን ይመጣል፡
የጨለመ ህልምሺ እንዴ አድስ ይፈካል፡
ድካም ይጠፋና እርፍትም ይመጣል፡
ደስታ እምታይበት አድስ ቀን ይመጣል፡
አላህን የያዘ ስኬታም ይሆናል፡
ምኞት ሀሳብሺን አላህ ያሳካዋን፡
ከሰው ጥገኝነት አላህ ያወጣሻል፡
ሁሉ ነገርሺን ወደ አላህ አድርገሺ ፡
ተጓዢ ወደፊት ተስፋሺን ሰንቀሺ፡
አላማሺ ይሳካል በአላህ ተመክተሺ፡
=
👍4💯1🍓1
✅ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ለመዳን ከፈለግክ አራት ነገሮችህን (ከወንጀል) ጠብቅ።
▪️አይንህ
▪️ምላስህ
▪️ቀልብህና
▪️ስሜትህ
📚[الزهر الفاتح ٧١]
=
https://t.me/https_Aselefya
▪️አይንህ
▪️ምላስህ
▪️ቀልብህና
▪️ስሜትህ
📚[الزهر الفاتح ٧١]
=
https://t.me/https_Aselefya
👍2
🔖 ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።
📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)
👉ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።

🧷በማንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ
እነዝያ ሙሳን አዋርደው ለህዝቡ ክህደት ለማውረስ የተሰባሰቡ ደጋሚዎች;
እስልምና ተቀብለው ሸሂድ ሆነው ተገድለዋል
በማንም ላይ አትተማመን
እነዝያ ከሙሳ ጋ ባህርን ተሻግረው ያንን ሁሉ ተዓምር ካዩ በኋላ;
ከእነርሱ ውስጥ ወይፈን ያመለከ መኖሩን አትርሳ
በማንም ተስፋ ሳትቆርጥ፤ በማንም ላይ ሳትተማመን ማድረግ ያለብህን አድርግ ከዝያ ባሻገር ያለው በአላህ እጅ ነው።

وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ
(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34)
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡
አስታውሺ ኡኽቲ ሞት መቸ እንደሚመጣ
አናውቅም ድንገት ከተፍ ይላል
ታመሺ አልጋልይ በመተኛት አይደለም
ሞት የሚመጣው እንድሁ ሰዓትሺ ከደረሰ ኖርማሊ ተቀምጠሺ ልትሞች ትችያለሺ በሰው ቤት ተሰቃይተሺ የሰው ፊት ገርፎሺ በረሀ አቃጥሎሺ የሰራሺውን ቤት አንድ ቀን ሳትኖሪበት ለወራሺ ጥለሺው ልትሄጅ ትችያለሺ
ጥለውትም የሄዱ እንደኛው ስደት የነበሩ አላማ ያላቸው ነገን የሚናፍቁ ጓደኞቻችን ላይመለሱ ጥለውት ሂደዋል ከስደት ወተን ሀገራችን ለመሄዳችን ምንም ዋስትና የለንም።
ሞት እያለ በምን እንተማመናለን ለአለሁ ሁሉን አስተካክለሺ ሀሳብሺ ሞልቶ እቅድሺ ተሳክቶ ማረፊያዬ ደረሰ ከሰው ቤት ልወጣነው ብለሺ ተዘጋጅተሺ ሀገር ለመግባት ስትዘጋጅ ሞት በድንገት መቶ ሊወስድሺ ይችላል.....!!
የሰሞኑ የአንድት እህት አሟሟት ሰምተናል ስደት 7ዓመት ቆይታለች ቤተሰቦች እደናፈቁ ሳታያቸው ካገባች 2ወሯ ኢቃማ ካሰራች 9ቀኗ ወደሀገር ለመሄድ ስታስብ አጀሏ ደረሰ ሞተች ቀደማት
አላህ ይዘንላት በቃ ዱኒያ ይች ናት ከልኳ አታልፍም!!
=https://t.me/tdarna_islam

👍1
✍ባትመጣ ምን አለ
አንተን አገኝ ብዬ እራሴን አጣሁኝ ከሄድክ ቡሃላ እኔ ሰው አልሆንኩኝ ጨለማ እንደዋጠኝ በጭስ ተደብቄ እየሳኩ አልቅሼ እያለቀስኩ ስቄ በፍቅርህ ከስቸ ማቅቄ ማቅቄ ያንተን አደመቅኩኝ የኔን አለም ንቄ
በዳመናማው ጭስ በሚጉተለተለው ምስልህን ከፊቴ ሁሌም የምስለው ምን አልባት ናፍቆቴ ቢወጣ ብዬ ነው
የልቤን ውስጥ ህመም የቀነስኩ ሲመስለኝ በጭስ እየታፈንኩ እቃጠላለሁኝ
የለመድኩት ሁሉ መቅረቱን ሳስበው ህመሜ እሚብሰው ልንገርህ ያኔ ነው ፍቅርዬ
በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ የማልቅ ይመስለኛል እንዳለህ በላዬ በቁሜ እያለሁ በሳት ተቃጥዬ በውስጤ እንደያዝኩህ ሳትወጣ ካሳቤ
ገና በጠዋቱ ትንሽ ሳልራመድ አስጭሰህ አስጭሰህ አደረከኝ
አመድ አሁን ይሄን ሁሉ ከምታሸክመኝ
ባትመጣ ምን አለ ያኔ ብትቀርብኝ💧

✍
አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅድ ምክንያቱም
ሕይወት ለአንተ ብዙ እቅዶች አሏት!!አስተውለህ ከሆነ በሕይወትህ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከእቅድህ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
13 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 13
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 13
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
👍1💯1