قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ውሰዱ ስጦታ ነው 🌹
🍓4👍1
ትዳር ማለት፦ ተዋዶ፣ተቻችሉ፣ተዛዝኖ፣ ተሳስቦ ፣ አንተ ትብስ አንች ትብስ ተባብሎ፣  የአንዱን ጉድለት አንዱ ሸፍኖ ከመልካም ነገሮች እስከ መጥፎወችነገሮች እጅ ለእጅ ተያይዞ  ሳይለያዩ የዱኒያን ህይወት መኖር  ማለት ነው።

እንጅ በ«onlien»ተጋብቶ በወሬ ብቻ አመታትን እያስቆጠሩ 
ወዳማዶ እና ወድህ ማዶ ተለያይቶ መኖር ማለት አይደለም!!

ከመዳም ኩሺና ካላወጣሺ ከሱጋ ካልኖርሺ!
ምኑን ባል ሆነሺ ምኑን ሚስት ሆንሺው!?
የ«online»  ትዳር ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ እንደሚሉት ነው።


ለዚህ ለዚህማ በ«onlien »አትነካኪ/ካ ሰብሰብ ብሎ ቂረአት እየቀሩ  ሀገር እስከሚገቡ ድንን መቅሰም ወጥሮ መስራት ይሻላል ሁሉም በቦታው በግዜው ሲሆን  ያምራል!!
=
👍2
✍
  
«ደስታ» መንገድ ላይ አግኝተውት
"ማረፊያህ የት ነው?" ሲሉት
"እነዝያ የአላህ ውሳኔ ወደው የሚቀበሉት ዘንድ ነው" አላቸው።


https://t.me/https_Aselefya
🍓2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اختر لولدك المكان المناسب
فأنت مسؤول عنه…..


الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ قَدۡ أَفۡلَحَ مَن تَزَكَّىٰ (١٤) وَذَكَرَ ٱسۡمَ رَبِّهِۦ فَصَلَّىٰ (١٥) }

[سُورَةُ الأَعۡلَىٰ: ١٤-١٥]

https://t.me/https_Aselefya
ምናልባት እምባህን የሚያብስልህ ወዳጅ አታገኝ ይሆናል። ምናልባት ህይወትህ ውስጥ አለኝ የምትለውን ነገር ሁሉ አጥተህ ይሆናል። ነገር ግን ተስፋህን በጭራሽ እንዳታጣ!!

ጌታህም በእርግጥ የተመኘኸውን ይሰጥህና ትደሰታለህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
💯1
🧷 አትሰብ አትጨናነቅ

ማሰብ መጨነቅ ምንም ነገር
አይቀይርም ወዳጃ
ነገር ግን በአሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ ላይ መተማመን ሁሉንም ነገር ይቀይራል:-

🎀

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❌ሰላትን መተው ያለው አደጋ

🍂ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
     ሸይኽ ኡሰይሚን
     ሸይኽ ፈውዛን
     ሸይኽ አብዱረዛቅ
اللهم اجعلنا من المحافظين عليها يا ارحم الراحمين🤲

https://t.me/https_Aselefya

🌸
«የአንዳንድ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ነገር እጅጉን ይገርማል ከምድር በታች ሆነው፣ስጋቸው በስብሶ እና አጥንታቸው ወደ አፈርነት ተቀይሮ ግን አሁንም ድረስ ጥለውት በሄዱት አሻራቸው ሰበብ ልክ በመካከላችን ያሉ ያክል ይሰማናል!!

«ንግግራቸው ህያው ሆኖ በእለት ተዕለት ህይወታችን እንዘክራቸዋለን፣እናወሳቸዋለን እግረ መንገዳችንንም አላህ ይዘንላቸው እያልን ዱዓ እናደርግላቸዋለን!!

«ያረቢ ያአላህ ከእንደዚህ አይነት ባሮችህ አድርገን»! በዛው ልክ በህይወት እያሉ መኖራቸው አላህም ዘንድ ሰዎችም ዘንድ እውቅና ያልተሰጣቸው ስንትና ስንት የሕያዋን ሙታኖችም አሉ...

🎀
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍓2
🔖ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን
الحمد الله
👍2
ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤

አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት አይችልም። «አላህ ይጠብቀን»

    [ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው]

https://t.me/https_Aselefya
🍂በንግግር ካገኘነው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል-

https://t.me/https_Aselefya
💯1
القارئ : أحمد البيطار
🍓1
🍂ቲላዋ🍂

القارئ : صالح الأنصاري


https://t.me/https_Aselefya
✍ነብዩላህ ዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም

ዙሙት ከመስራት እስርቤት መግባትን ነበር የመረጠው ✍አሏህ ሱብሃነው ተዓለ
የምድር ሁሉ ኑጉስ አደረገው ለአላህ ሲል
ነፃነቱን አቶዋል እስር ስለገባ ከመሬት ላይ
የፈልገውን ቦታ እንዲቀሳቀን እንዲኖር አሏህ
አስቻለው🥀

✋በድሮ ግዜ ዚና ይህን ያህል ያስፋራቸው ነበር አሁን ያለነበት ዘመን ግን እንደሱ ቀላል ነገር የለም
ሱብሃን አላህ አጂብ



ቻናል 👇⬇️⬇️
t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0