This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢራቢሮዬ
ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያህ አበባ
በሰው ስትለካ የውበት ቀዘባ
ከዓይኔ ብትገባ ድንገት በጨረፍታ
ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ
የኔ ቢራቢሮ
ይሄ ውበትህ ጠላት እንዳይሆንህ
ጭራሽ እንዳትወጣ ከመኝታ ክፍልህ
የኔ ቢራቢሮ 🎀
https://t.me/https_Aselefya
ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያህ አበባ
በሰው ስትለካ የውበት ቀዘባ
ከዓይኔ ብትገባ ድንገት በጨረፍታ
ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ
የኔ ቢራቢሮ
ይሄ ውበትህ ጠላት እንዳይሆንህ
ጭራሽ እንዳትወጣ ከመኝታ ክፍልህ
የኔ ቢራቢሮ 🎀
https://t.me/https_Aselefya
🍂عن عائشة رضي الله عنها عن النبي - ﷺ - قال: "أشد الناس عذاباً يوم القيامة الذين يضاهون بخلق الله"📚رواه البخاري ومسلم
እናታችን አኢሻ የአላህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል ስትል ታስተላልፋለች
የቂያማ ቀን ቅጣት የሚበረታባቸው እነዛ ከአላህ ከሚፈጥረው ፍጡር ጋር ለማመሳሰል የሚሞክሩት ናቸው
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/https_Aselefya
እናታችን አኢሻ የአላህ መልክተኛ እንድህ ብለዋል ስትል ታስተላልፋለች
የቂያማ ቀን ቅጣት የሚበረታባቸው እነዛ ከአላህ ከሚፈጥረው ፍጡር ጋር ለማመሳሰል የሚሞክሩት ናቸው
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
https://t.me/https_Aselefya
💯1
🍂
https://t.me/https_Aselefya
የኣደም ልጅ ሆይ ምድርን የሚሞላ ወንጀል ይዘህልኝ ብትመጣ ከዝያም በእኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ብትመጣኝ
እኔም እሷን የሚያህል ምህረት ይዤልህ እመጣሃለሁ።https://t.me/https_Aselefya
🍓3
🧷አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጓድተሽ ሳይሆን አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣
ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲
{ فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰلِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }
https://t.me/https_Aselefya
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጓድተሽ ሳይሆን አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣
ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲
{ فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰلِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }
https://t.me/https_Aselefya
Telegram
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
https://t.me/https_Aselefya
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
. 🎀.........🌹..........🎀
🍂.......🌷.......🍂
. 🍃.......🌹.........🍃
🍂.......🌷.......🍂
. 🍃.......🌹.........🍃
መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ።
በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያዉያችን በቁጥር በርካታ ጓደኞች ሊከቡን ይችላሉ ።
ከእነዚያ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ!
የሚጋብዙን ወደአላህ
የምንቃረብበትን የሚጠሩን ናቸዉ።
https://t.me/Asselefya2
በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያዉያችን በቁጥር በርካታ ጓደኞች ሊከቡን ይችላሉ ።
ከእነዚያ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ!
የሚጋብዙን ወደአላህ
የምንቃረብበትን የሚጠሩን ናቸዉ።
https://t.me/Asselefya2
👍2
እኛ ሙስሊሞች ሁል ቀን እንሞታለን ይህም የሚሆነው
አንዱ በ እንቅልፍ ሲሆን፣
ሌላኛው ደግሞ በሙስሊሞች ሞት ነው። ሙስሊሞች ደግሞ አንድ አካል ናቸው ብለዋል ረሱል صلي الله عليه وسلم
فائدة
🍂
አንዱ በ እንቅልፍ ሲሆን፣
ሌላኛው ደግሞ በሙስሊሞች ሞት ነው። ሙስሊሞች ደግሞ አንድ አካል ናቸው ብለዋል ረሱል صلي الله عليه وسلم
فائدة
🍂