قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
هُناك من يُناجِي الله ليلًا بكِ لتكوني قُرَّة عينه...

👓
🍓1
"እኔ አንድን ነገር እነግርሃለሁ።ምናልባትም የሆነ ቀን አሏህ እንድትጠቀምበት ሊያደርግህ ይችላል።
አስተውል፤ በ አሏህ ዘንድ ምርጡ ባርያዎቹ ማለት እሱን አመስጋኞች ናቸው።"

ዒምራን ቢን ሁሰይን رضي الله عنه

አልሀምዱ ሊላህ🍂

منقل
👍1
🍂ለሁሉም ሰው ጥሩ ነገር አዲርጊ  ግን ከነሱ ምንም ጥሩ ነገር እንዲመለስልሽ አትጠብቂ

🎀የሱናዋ__ቆንጆ
🎀

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማያዝን አይታዘንለትም

من لا يرحم لا يرحمه الله

الامام ابن باز رحمه الله


http://t.me/https_Aselefye
القارئ : عمر بن عبدالعزيز

http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢራቢሮዬ

ባለ ብዙ ቀለም መኖሪያህ አበባ
በሰው ስትለካ የውበት ቀዘባ
ከዓይኔ ብትገባ ድንገት በጨረፍታ
ስፀልይ አደርኩኝ እንዲነጋ ማታ
የኔ ቢራቢሮ
ይሄ ውበትህ ጠላት እንዳይሆንህ
ጭራሽ እንዳትወጣ ከመኝታ ክፍልህ

የኔ
ቢራቢሮ 🎀

https://t.me/https_Aselefya
ሁሉም ጨለማ ብርሃንን በውስጡ ይዟል እና ተኝታቹ እንዳትቀሩ.......!?

👓
👍1💯1
{ وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرۡغَب }

﴾ ወደ ጌታህም ከጅል ﴿


https://t.me/https_Aselefya
🍂عن  عائشة  رضي  الله  عنها  عن النبي  - ﷺ -  قال:  "أشد  الناس  عذاباً يوم  القيامة  الذين  يضاهون  بخلق الله"📚رواه البخاري ومسلم

እናታችን  አኢሻ የአላህ መልክተኛ  እንድህ  ብለዋል  ስትል ታስተላልፋለች

የቂያማ  ቀን  ቅጣት  የሚበረታባቸው እነዛ  ከአላህ  ከሚፈጥረው  ፍጡር ጋር ለማመሳሰል  የሚሞክሩት  ናቸው

📚ቡኻሪና  ሙስሊም  ዘግበውታል

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🍂የኣደም ልጅ ሆይ ምድርን የሚሞላ ወንጀል ይዘህልኝ ብትመጣ ከዝያም በእኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ብትመጣኝ
   እኔም እሷን የሚያህል ምህረት ይዤልህ እመጣሃለሁ።


https://t.me/https_Aselefya
🍓3
🧷አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ
ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጓድተሽ ሳይሆን አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣

ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ
የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲


{ فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ }


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
. 🎀.........🌹..........🎀

🍂.......🌷.......🍂

. 🍃.......🌹.........🍃