قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
شارع كنانة ٤١
تَصبَّر

                           
أَيَّتُها الأختُ الكَريمةُ الفَاضِلةُ


إِنَّ سَعادَتكِ مُرتبِطةٌ بهذا الدِّين و بالتزام تَوجيهاتهِ الحَكِيمة و آدَابِه الكرِيمة و إِرشَاداته السَّديدَة الَّتي هِي عِزُّ المَرأةِ و فَلاحها ، و إن كنتِ تَبحَثينَ عنِ الجَمال الحقِيقي و الزِّينَة التَّامَّة ، فاعلَمي أنَّ اللَّه سُبحانه وتَعالى يقول:«وَلِبَاسُ التَّقْوَى ذَلِكَ خَيْرٌ » [الأعراف٢٦] ، و يَقول جلَّ وعلا:«وَلَٰكِنَّ اللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الْإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ فِي قُلُوبِكُمْ» [الحجرات٧] ، و في الدُّعاء المأثور :«اللهم زيِّنَّا بزينَةِ الإيمان»
فالإيمان و التَّقوى و الالتزامُ بشَرع اللَّه سُبحانه وتعالى و أحكَامِه و توجيهاتِه هو الزِّينَة الحقيقيَّةُ ، و هو الجَمال الحَقيقيُّ ، و هو السَّعادة الحقيقيَّة ،و هو فلاحُ المرءِ في دنياه و أُخراه

موعظة النساء ١٣

🎀
አሏህ ሱበሀነሁ ወተዓላ ስለ የውመል ቂያማ ከባድነት ሲናገር፦አናንተ ሰወች ሆይ  ሙስሊም ፣ ካፊር ፣ሙዕሚን፣ ሙናፊቅ፣ ወንድ፣ ሴት፣ ትልቅ፣ ትንሺ፣ ባለስልጣን፣ ስልጣን የለለው፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ አሊም፣ ጃሂል፣ አረብ፣ አጀም ሁሉንም።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ
እናንተ ሰዎች ሆይ
፦ ይሄ ጥሪ ሁሉንም ያካትታል!!
يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ

(ሱረቱ አል-ሐጅ - 1)
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡

يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا أَرْضَعَتْ وَتَضَعُ كُلُّ ذَاتِ حَمْلٍ حَمْلَهَا وَتَرَى النَّاسَ سُكَارَىٰ وَمَا هُم بِسُكَارَىٰ وَلَـٰكِنَّ عَذَابَ اللَّهِ شَدِيدٌ

(ሱረቱ አል-ሐጅ - 2)
በምታዩዋት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችው ልጅ ትፈዝዛለች፡፡ የእርግዝና ባለቤት የኾነችም ሁሉ እርጉዟን ትጨነግፋለች፡፡ ሰዎቹንም (በድንጋጤ ብርታት) የሰከሩ ኾነው ታያለህ፡፡ እነርሱም (ከመጠጥ) የሰከሩ አይደሉም፡፡ ግን የአላህ ቅጣት ብርቱ ነው፡፡


ዛሬ በሌላ ሀገር የመሬት መንቀጥቀጥ ፣መሰንጠቅ ቢከሰት የዛ ሀገር ንዝረቱ እሌላ ሀገር ሲሰማ ፣ ሰው ከተኛበት ይነሳል ደንግጦ ይሄ  በጣም ትንሹ ነው ከባዱ ሰዓት የውመል ቂያማ ክስተት እንደት ልንሆን ነው አላህ ይዘንልን ወንጀላችንን ይቅር ይበለን ጌታችን ተውበት እንድናደረግ ምልክት እያሳየን ወደ አላህ እንድንመለስ ከወንጀል እንድንርቅ ትልቅ መገሰጫ እያሳየን ነው ለሚያስተነትን ሙዕሚን!!

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا
(አል- ተሕሪም - 8)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡


=https://t.me/tdarna_islam
👍1
ያለፈዉን  ሐዘን ሁሉን የሚያሥረሳ
ከደስታ ብዛት እንቅልፍ የሚነሣ
አይንን የሚያሥነባ  ልብን የሚያሥደሳ

ደስታ  ይመጣል  አንድ ቀን አይቀርም
ተስፋ  የጣለች ልብ በጌታዋ  አታፍርም
ኢላሒም  እንዲሁ  በከንቱ  አያሥቀርም


ሙጭኝ  ላለበት እርግጠኛ ሆኖ ሁሌ ለለመነዉ
ጌታዬ አዛኝ ነዉ ከጠየቀዉ በላይ  ይሰጣል  ለባሪያው። 💦

http://t.me/https_Aselefye
💯1
‏﴿ فَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ ..﴾
.......🎀......

🍂ማደግ ካስተማረኝ ነገሮች ውስጥ..

መድሃኒት ከመራራነቱ  ጋ ይፈውስሻል
ምላጭ ከለስላሳነቱ ጋ ይቆርጥሻልል،،،،،

http://t.me/https_Aselefye
👍1
✍ምሽቱ በተለይ ለብቸኞች ስንት ሀሳብ ይዞ ይመጣል መሰላችሁ። .. ያላገቡት የወደፊት ዕጣፈንታቸዉን አርቀው በማየት ያብሰለስላሉ፣ የተፋቱት ፍራሻቸው ላይ ጋደም ብለው በትዝታ ባህር ዉስጥ ይዋኛሉ፣ ባል/ሚስት የሞተባቸው አልሽር አልደርቅ ያላቸዉን ቁስል ለማድረቅ ይታገላሉ ፣

ሁሉን የምታይ የምታወቅ ጌታዬ ሆይ! ለከበዳቸው ባሮችህ ሁሉ ምሽቱን አግራላቸው።


منقل


አይዞን ወገኖቸ💦
👍1
🍂
     ሱና የምትጠበቀው፦
    በእውነትኝነት, በሐቅ እና በፍትሕ ነው፤
በውሸት እና በበደል ሱና አ ት ጠ በ ቅ ም!!


አንድ ሰው፦
  ባጢልን በባጢል ቢመልስ: ቢድዓን በቢድዓ ቢቃረን ቀደምቶች ከወቀሱት ዐይነት ሰው ይሆናል።

شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى
     📚دَرْء تَعَارَض الْعَقْلِ وَالنَّقْلِ (١٨٢/٧)



~🌸
👍1
ወንጀልህ ቢገዝፍ ቢበዛ በጭራሽ ከአላህ እዝነት ራህመት ወደ አላህ ተውበት  ከማድረግ ተስፋ እንዳንቆርጥ‼️
(አል-ዙመር - 53)
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡


«አሏሁ- ጀለ- ወዓላ» በተከበረው ቁረኣን ባሮቹን እየተጣራ ነው አንተ የኔ ባሪያ ሆይ የተለያየ ወንጀል ሰርተህ ይሆናል   በሰራከው ወንጀል ተስፋ እንዳትቆርጥ ተውበት ካደረክ  ሁሉንም ወንጀል እምርሀለሁ  እያለ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየነገረህ ነው።

ምን አልባት ዝሙት ላይ ወድቀህ ይሆናል ወለድ በልተህ ይሆናል አላህ እዳትሰሯቸው ብሎ የከለከላቸውን  ነገሮች ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል  አይ እኔማ ወንጀሌ  ብዙ ነው  አላህ አይምረኝም ብለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየመከረህ ነው ተውበትን ሸርጥ አድርጎልሀል  ተውበት ካደረክ እምርሀለሁ እያለህ ነው ታዳ አንተ ምን ተስፋ ያስቆርጠሀል !!
ተውበት አድርገህ ከወንጀልህ ታቅበህ  ድጋሚ ወደ ወንጀልህ ላለመመለስ ታግለህ ወደጌታህ አትመለስም ወንጀልህ ምንም እንኳን ቢገዝፍ  ተውበት ካደርክ የሚምር ጌታ ነው ያለህ ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጥ!!


=https://t.me/tdarna_islam
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (احمد فنتابل)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለ ትዳር ሁኖ ያለ እኔ ፍቃድ ብር እንዳትልኪ ለሚሉ

ያለ እኔ ፍቃድ ለወላጆችሽ ብር እንዳትልኪ ከላክሽ ፍች ነሽ ለሚሉ

የሰራሽዉን ብር አምጭ ለሚሉ ወንዶች አድርሱላቸዉ


ሚስት ሀብታም ሚሊየነር ቢሊየነር ብትሆን እንኳ ከሚስት ገንዘብ ባል አያገባዉም የቤት ሙሉ ወጭ ባል ነዉ መሸፈን ግዴታዉ
👆👆
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed