#تلاوة..
سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب..
مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا
سورة الكهف..
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል ካፍ
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

اللهم أصلح لي ديني الذي هو عصمة أمري، وأصلح لي دنياي التي فيها معاشي، وأصلح لي آخرتي التي فيها معادي، واجعل الحياة زيادة لي في كل خير، واجعل الموت راحة لي من كل شر.
http://t.me/https_Aselefye
http://t.me/https_Aselefye
أَيَّتُها الأختُ الكَريمةُ الفَاضِلةُ
إِنَّ سَعادَتكِ مُرتبِطةٌ بهذا الدِّين و بالتزام تَوجيهاتهِ الحَكِيمة و آدَابِه الكرِيمة و إِرشَاداته السَّديدَة الَّتي هِي عِزُّ المَرأةِ و فَلاحها ، و إن كنتِ تَبحَثينَ عنِ الجَمال الحقِيقي و الزِّينَة التَّامَّة ، فاعلَمي أنَّ اللَّه سُبحانه وتَعالى يقول:«وَلِبَاسُ التَّقْوَى ذَلِكَ خَيْرٌ » [الأعراف٢٦] ، و يَقول جلَّ وعلا:«وَلَٰكِنَّ اللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الْإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ فِي قُلُوبِكُمْ» [الحجرات٧] ، و في الدُّعاء المأثور :«اللهم زيِّنَّا بزينَةِ الإيمان»
فالإيمان و التَّقوى و الالتزامُ بشَرع اللَّه سُبحانه وتعالى و أحكَامِه و توجيهاتِه هو الزِّينَة الحقيقيَّةُ ، و هو الجَمال الحَقيقيُّ ، و هو السَّعادة الحقيقيَّة ،و هو فلاحُ المرءِ في دنياه و أُخراه
موعظة النساء ١٣
🎀
አሏህ ሱበሀነሁ ወተዓላ ስለ የውመል ቂያማ ከባድነት ሲናገር፦አናንተ ሰወች ሆይ ሙስሊም ፣ ካፊር ፣ሙዕሚን፣ ሙናፊቅ፣ ወንድ፣ ሴት፣ ትልቅ፣ ትንሺ፣ ባለስልጣን፣ ስልጣን የለለው፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ አሊም፣ ጃሂል፣ አረብ፣ አጀም ሁሉንም።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ
እናንተ ሰዎች ሆይ ፦ ይሄ ጥሪ ሁሉንም ያካትታል!!
يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ
(ሱረቱ አል-ሐጅ - 1)
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡
يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا أَرْضَعَتْ وَتَضَعُ كُلُّ ذَاتِ حَمْلٍ حَمْلَهَا وَتَرَى النَّاسَ سُكَارَىٰ وَمَا هُم بِسُكَارَىٰ وَلَـٰكِنَّ عَذَابَ اللَّهِ شَدِيدٌ
(ሱረቱ አል-ሐጅ - 2)
በምታዩዋት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችው ልጅ ትፈዝዛለች፡፡ የእርግዝና ባለቤት የኾነችም ሁሉ እርጉዟን ትጨነግፋለች፡፡ ሰዎቹንም (በድንጋጤ ብርታት) የሰከሩ ኾነው ታያለህ፡፡ እነርሱም (ከመጠጥ) የሰከሩ አይደሉም፡፡ ግን የአላህ ቅጣት ብርቱ ነው፡፡
ዛሬ በሌላ ሀገር የመሬት መንቀጥቀጥ ፣መሰንጠቅ ቢከሰት የዛ ሀገር ንዝረቱ እሌላ ሀገር ሲሰማ ፣ ሰው ከተኛበት ይነሳል ደንግጦ ይሄ በጣም ትንሹ ነው ከባዱ ሰዓት የውመል ቂያማ ክስተት እንደት ልንሆን ነው አላህ ይዘንልን ወንጀላችንን ይቅር ይበለን ጌታችን ተውበት እንድናደረግ ምልክት እያሳየን ወደ አላህ እንድንመለስ ከወንጀል እንድንርቅ ትልቅ መገሰጫ እያሳየን ነው ለሚያስተነትን ሙዕሚን!!
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا
(አል- ተሕሪም - 8)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
=https://t.me/tdarna_islam

Telegram
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
👍1
ያ
ሙጭኝ ላለበት እርግጠኛ ሆኖ ሁሌ ለለመነዉ
ጌታዬ አዛኝ ነዉ ከጠየቀዉ በላይ ይሰጣል ለባሪያው። 💦
http://t.me/https_Aselefye
ለፈዉን ሐዘን ሁሉን የሚያሥረሳ
ከደስታ ብዛት እንቅልፍ የሚነሣ
አይንን የሚያሥነባ ልብን የሚያሥደሳ
ደስታ ይመጣል አንድ ቀን አይቀርም
ተስፋ የጣለች ልብ በጌታዋ አታፍርም
ኢላሒም እንዲሁ በከንቱ አያሥቀርምሙጭኝ ላለበት እርግጠኛ ሆኖ ሁሌ ለለመነዉ
ጌታዬ አዛኝ ነዉ ከጠየቀዉ በላይ ይሰጣል ለባሪያው። 💦
http://t.me/https_Aselefye
💯1
.......🎀......
🍂ማደግ ካስተማረኝ ነገሮች ውስጥ..
መድሃኒት ከመራራነቱ ጋ ይፈውስሻል
ምላጭ ከለስላሳነቱ ጋ ይቆርጥሻልል،،،،،
http://t.me/https_Aselefye
🍂ማደግ ካስተማረኝ ነገሮች ውስጥ..
መድሃኒት ከመራራነቱ ጋ ይፈውስሻል
ምላጭ ከለስላሳነቱ ጋ ይቆርጥሻልል،،،،،
http://t.me/https_Aselefye
👍1
✍
አይዞን ወገኖቸ💦
ምሽቱ በተለይ ለብቸኞች ስንት ሀሳብ ይዞ ይመጣል መሰላችሁ። .. ያላገቡት የወደፊት ዕጣፈንታቸዉን አርቀው በማየት ያብሰለስላሉ፣ የተፋቱት ፍራሻቸው ላይ ጋደም ብለው በትዝታ ባህር ዉስጥ ይዋኛሉ፣ ባል/ሚስት የሞተባቸው አልሽር አልደርቅ ያላቸዉን ቁስል ለማድረቅ ይታገላሉ ፣
ሁሉን የምታይ የምታወቅ ጌታዬ ሆይ! ለከበዳቸው ባሮችህ ሁሉ ምሽቱን አግራላቸው።
منقلአይዞን ወገኖቸ💦
👍1
ወንጀልህ ቢገዝፍ ቢበዛ በጭራሽ ከአላህ እዝነት ራህመት ወደ አላህ ተውበት ከማድረግ ተስፋ እንዳንቆርጥ‼️
(አል-ዙመር - 53)
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡
«አሏሁ- ጀለ- ወዓላ» በተከበረው ቁረኣን ባሮቹን እየተጣራ ነው አንተ የኔ ባሪያ ሆይ የተለያየ ወንጀል ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል ተስፋ እንዳትቆርጥ ተውበት ካደረክ ሁሉንም ወንጀል እምርሀለሁ እያለ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየነገረህ ነው።
ምን አልባት ዝሙት ላይ ወድቀህ ይሆናል ወለድ በልተህ ይሆናል አላህ እዳትሰሯቸው ብሎ የከለከላቸውን ነገሮች ሰርተህ ይሆናል በሰራከው ወንጀል አይ እኔማ ወንጀሌ ብዙ ነው አላህ አይምረኝም ብለህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እየመከረህ ነው ተውበትን ሸርጥ አድርጎልሀል ተውበት ካደረክ እምርሀለሁ እያለህ ነው ታዳ አንተ ምን ተስፋ ያስቆርጠሀል !!
ተውበት አድርገህ ከወንጀልህ ታቅበህ ድጋሚ ወደ ወንጀልህ ላለመመለስ ታግለህ ወደጌታህ አትመለስም ወንጀልህ ምንም እንኳን ቢገዝፍ ተውበት ካደርክ የሚምር ጌታ ነው ያለህ ስለዚህ ተስፋ እንዳትቆርጥ!!