قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🔖 ኢብኑ .ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ።

~  ዲን ያላት ሴት ማለት፦የአላህን ትዕዛዛት በአግባቡ የምትወጣ፣ የባሏ መኝታ፣ ልጆቹንና ንብረቱን በአጠቃላይ ሐቁን የምትጠብቅ ናት፣ በተጨማሪ የአላህን ትእዛዛት እንዲወጣ በማስታወስ የምትረዳው፣ ከዒባዳ ሲሰላች እንዲነቃ የምታደርገው ሲሆን ሲበሳጭ ወይም ሲናደድ ቁጣውን የምታበርድልት ሴት ናት። 

(አዘዋጅ ገፅ 201) 

        t.me/https_Asselfya
ወላጆቻችን
Daru tewhid
ወላጆችህ አጠገብህ ካሉ እድለኛ ነህ ሳያመልጡህ ሚጠበቅብህን ነገር አድርግ !!

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

      t.me/Darutewhide
🎀 እንግዳ ይመጣል ብለሽ ቤትሽን አፅድተሽ እንደምትጠባበቂው ልብሽንም አፅድተሽ ሞትን ተጠባበቂው፣

🍂
👍2💯1
ስትናፍቀኝ

በደስታ ውስጥ ሆኜ
ወይ በሀዘን ታፍኜ
በስራም ብጠመድ
ስቀመጥ፤ ስራመድ
የትም ልሁን የትም
በሀሳብ ብዋጥም
.....................
ድንገት ስትናፍቀኝ
ልቤም አንተን ሲለኝ
አይኔም ፈገግታህን
ጆሮዬም ድምፅህን
መላ ሰውነቴ ያንተ እስኪመስለኝ
የት ነው ተከተይው አምጭው አምጭው ሲለኝ
.................
ምን ልበልህ ውዴ
ይረበሻል ሆዴ፤
ደስተኛ..በቅፅበት፤
ትካዜ  በድንገት፤
..................
ስማኝ የኔ ፍቅር
እውነት ለመናገር፤
አንተ ስትናፍቀኝ
እኔ ሌላ ሰው ነኝ።

          🍂  አለች ገጣሚዋ 👓 🍂
💯5👍1
v09044g40000cn2evkfog65i02li7a7g
القارئ : محمد أيوب

ጣፋጭ

ቲ
ላ
ዋ
🎀

http://t.me/https_Aselefye
🍓1
🍂
إن الله يعلم القلب النقيّ، ويسمع الصوت الخفيّ فلا تقلق ولا تيأس ..!

አትጨነቅ ተስፋ አትቁረጥ አሏህ ንፁህ ልብን ያውቃል
የተደበቀችንም ድምፅን ይሰማል፣


..... 🎀.....

http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኽ ሷሊልህ አል ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ

ሴት ልጅ ከባሏ ጋ ስትሰግድ ከጎኑ ሁና መስገድ ትችላለች ከሆላም ሁና ብሰግድ ችግር የለውም አጅነብይ ሴት ከሆነች ግን ከወንድ ጎን መስገድ አይቻልም ከሆላው እንጅ፣

🍃🎀🍂
👍1
#تلاوة..

سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب..

‏مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
‏اللهم أصلح لي ديني الذي هو عصمة أمري، وأصلح لي دنياي التي فيها معاشي، وأصلح لي آخرتي التي فيها معادي، واجعل الحياة زيادة لي في كل خير، واجعل الموت راحة لي من كل شر.

http://t.me/https_Aselefye
🍃 قال الحافظ ابن كثير- رحمه الله -

*الدعاء بعد كثرة الذكر مظنة الإجابــــــــــــة
📚[تفسير القرآن العظيم ٤٨٨/١]

" አዝካርን አብዝተው ከቀሩ ቡኋላ ዱኣ ማድረግ ዱኣው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል።"

ኢብኑ ከሲር ተፍሲራቸው ላይ ጠቅሰውታል

🍁
شارع كنانة ٤١
تَصبَّر

                           
أَيَّتُها الأختُ الكَريمةُ الفَاضِلةُ


إِنَّ سَعادَتكِ مُرتبِطةٌ بهذا الدِّين و بالتزام تَوجيهاتهِ الحَكِيمة و آدَابِه الكرِيمة و إِرشَاداته السَّديدَة الَّتي هِي عِزُّ المَرأةِ و فَلاحها ، و إن كنتِ تَبحَثينَ عنِ الجَمال الحقِيقي و الزِّينَة التَّامَّة ، فاعلَمي أنَّ اللَّه سُبحانه وتَعالى يقول:«وَلِبَاسُ التَّقْوَى ذَلِكَ خَيْرٌ » [الأعراف٢٦] ، و يَقول جلَّ وعلا:«وَلَٰكِنَّ اللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الْإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ فِي قُلُوبِكُمْ» [الحجرات٧] ، و في الدُّعاء المأثور :«اللهم زيِّنَّا بزينَةِ الإيمان»
فالإيمان و التَّقوى و الالتزامُ بشَرع اللَّه سُبحانه وتعالى و أحكَامِه و توجيهاتِه هو الزِّينَة الحقيقيَّةُ ، و هو الجَمال الحَقيقيُّ ، و هو السَّعادة الحقيقيَّة ،و هو فلاحُ المرءِ في دنياه و أُخراه

موعظة النساء ١٣

🎀
አሏህ ሱበሀነሁ ወተዓላ ስለ የውመል ቂያማ ከባድነት ሲናገር፦አናንተ ሰወች ሆይ  ሙስሊም ፣ ካፊር ፣ሙዕሚን፣ ሙናፊቅ፣ ወንድ፣ ሴት፣ ትልቅ፣ ትንሺ፣ ባለስልጣን፣ ስልጣን የለለው፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ አሊም፣ ጃሂል፣ አረብ፣ አጀም ሁሉንም።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ
እናንተ ሰዎች ሆይ
፦ ይሄ ጥሪ ሁሉንም ያካትታል!!
يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ

(ሱረቱ አል-ሐጅ - 1)
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡

يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَمَّا أَرْضَعَتْ وَتَضَعُ كُلُّ ذَاتِ حَمْلٍ حَمْلَهَا وَتَرَى النَّاسَ سُكَارَىٰ وَمَا هُم بِسُكَارَىٰ وَلَـٰكِنَّ عَذَابَ اللَّهِ شَدِيدٌ

(ሱረቱ አል-ሐጅ - 2)
በምታዩዋት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችው ልጅ ትፈዝዛለች፡፡ የእርግዝና ባለቤት የኾነችም ሁሉ እርጉዟን ትጨነግፋለች፡፡ ሰዎቹንም (በድንጋጤ ብርታት) የሰከሩ ኾነው ታያለህ፡፡ እነርሱም (ከመጠጥ) የሰከሩ አይደሉም፡፡ ግን የአላህ ቅጣት ብርቱ ነው፡፡


ዛሬ በሌላ ሀገር የመሬት መንቀጥቀጥ ፣መሰንጠቅ ቢከሰት የዛ ሀገር ንዝረቱ እሌላ ሀገር ሲሰማ ፣ ሰው ከተኛበት ይነሳል ደንግጦ ይሄ  በጣም ትንሹ ነው ከባዱ ሰዓት የውመል ቂያማ ክስተት እንደት ልንሆን ነው አላህ ይዘንልን ወንጀላችንን ይቅር ይበለን ጌታችን ተውበት እንድናደረግ ምልክት እያሳየን ወደ አላህ እንድንመለስ ከወንጀል እንድንርቅ ትልቅ መገሰጫ እያሳየን ነው ለሚያስተነትን ሙዕሚን!!

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا تُوبُوا إِلَى اللَّهِ تَوْبَةً نَّصُوحًا
(አል- ተሕሪም - 8)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡


=https://t.me/tdarna_islam
👍1
ያለፈዉን  ሐዘን ሁሉን የሚያሥረሳ
ከደስታ ብዛት እንቅልፍ የሚነሣ
አይንን የሚያሥነባ  ልብን የሚያሥደሳ

ደስታ  ይመጣል  አንድ ቀን አይቀርም
ተስፋ  የጣለች ልብ በጌታዋ  አታፍርም
ኢላሒም  እንዲሁ  በከንቱ  አያሥቀርም


ሙጭኝ  ላለበት እርግጠኛ ሆኖ ሁሌ ለለመነዉ
ጌታዬ አዛኝ ነዉ ከጠየቀዉ በላይ  ይሰጣል  ለባሪያው። 💦

http://t.me/https_Aselefye
💯1