قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🍂ውሸታም...ሰው_ ሲያወራ ሰወች እውነት አይሉትም አያምኑትም ወሬው የተጣለ ነዉ ከሰዎች ዘንድ የተጠላ ሰው ነዉ::

وصدق الشاعر إذ قال:
ገጣሚው እውነት ተናገረ እንድህ በሚል ጊዜ👇

ما اقبح الكذب المذموم صاحبه :
ውሸትን ምንኛ አስጠያፊ አደረገው ባለቤቱ የተወቀሰበት የሆነ:
وآحسن الصدق عند الله والناسِ:
እውነትን ምንኛ አሳመረው ከአሏህ ዘንድ እና ከሰዎች ዘንድ::

﴿نصيحتي للنساء رقم 45﴾

~🎀

http://t.me/https_Aselefye
القارئ : إبن باز رحمه الله

http://t.me/https_Aselefye
11 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  11

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🍂 እንማር እንቅራ

በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ።

~🎀
🍂
    ሁል_ጊዜ በውሸት መታገዝ የሚፈልገው ነፍሱ ላይ ድክመት ያለበት ሰው ብቻ ነው፤

በራሱ የሚተማመነውማ…………
   እውነታውን ብቻ ይናገርና የሚመጣውን ሁሉ ይጋፈጣል።


~🌸
☞የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ። አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።
   t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎀 ሁሌም ጥግ ላይ ቁመሽ ለምን ይዘንባል ብለሽ አታማሪ ዣንጥላ ይዘሺ በዝናብ መጓዝን ልመጂ

ችግር       ለምን መጣ አትበይ በፅናት መታገልን ልመጅ ኡኽቲ አስቢ"

ይች ዐለም

ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም።

http://t.me/https_Aselefye
يگسـرون قلـوب النـاس ثـم يسـألـون الله ان يريـح قلوبهـم اي نـوع مـن البشـر أنتـم ..
🍂የሰዎችን ልብ ይሰብራሉ ከዛም አሏህን ይለምናሉ ልባቸውን እንዳሳርፍላቸው፣
ቆይ እናንተ ከምን አይነት ሰዎች ናችሁ እ?

http://t.me/https_Aselefye
🍂
  ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ……

1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤
2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤
3ኛ, ዘያሪው የነብዩﷺ ሱና ተግባራዊ በማድረጉ የሚያገኘው ምንዳ።


«زوروا القبور فإنها تذكركم الآخرة»
«ቀብርን ዘይሩ: አኼራ ታስታውሳችኋለች።»


منقل
{ فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ (٧) وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ (٨) وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ (٩) یَقُولُ ٱلۡإِنسَـٰنُ یَوۡمَىِٕذٍ أَیۡنَ ٱلۡمَفَرُّ (١٠) كَلَّا لَا وَزَرَ (١١)

http://t.me/https_Aselefye
،،،،،،،،،،🎀،،،،،،

ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ኢልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው ህዕ👀

http://t.me/https_Aselefye

   🍂ፉት እያላችሁ☕️🫖
💯3
‏﴿ فَاستَجَبنا لَهُ وَنَجَّيناهُ مِنَ الغَمِّ وَكَذلِكَ نُنجِي المُؤمِنينَ ﴾

http://t.me/https_Aselefye
🍂የሰው...ልጅ ከእንባ በስተቀር ሁሉንም ነገር...ማሸነፍ ይችላል እንባ ከአይን ሲታገድ ልብን ያስለቅሳል.....💧

http://t.me/https_Aselefye
💯1